cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

😂 💖💖 ፈታ 💖💖 😂

Well come ❤❤ ፈታ 😂😂😂 ❤❤ ** 👇👇 ** cross Cross $ comment comment @Gad2121 @Gad2121 ወደ group ለመግባት @fkrpcccccc @fkrpcccccc 👇👇 Channel 👇👇 @natanHD 😘😘 @natanHD 😘😘

Больше
Не указана странаНе указан языкНе указана категория
Рекламные сообщения
1 452Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

: የፊሊሞን ደብዳቤ ( ተማሪ እያለሁ ) እኔ ብቻ ስለ እኔ እማውቀው ብዙ ነገር አለ…እሙ አሁን ላይ ብዙ ነገሮች ደስ አይሉም አደል?…ዝምታ እኮ አንዳንዴ ህመም…ልክ እንደ ህይወት ትምህርትም ላይ ብዙ እማይገቡኝ ነገሮች አሉ… ሰላሜ እወድሻለው ❤️ 🌸 @natanHD 🥀 🖤 @natanHD
Показать все...
: በህይወት መንገድ ላይ🍂 (የሆነን ቀን) ወዳጄ...የባሰው ሳይመጣ የባሰ አታምጣ ብለህ ፀልይ...ከረፈደ በኋላ ብዙ ነገር ሳይሆን ምነም ነገር ደስ አይልምና... ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ 🎙 ረድኤት 🍇 @natanHD 🍓 🍇 @natanHD 🍓
Показать все...
Blanya modshi ማፍቀር መረገም ነው ድሮ ልጅ እያለን ገና ጨቅላ ሆነን ለእቃቃ ጨዋታ ባልና ሚስት ልኖን አብረን ተሰብስበን ፊልም ላይ እንዳየነው አንደኛው ሲፈቀር አንዱ ነው ሚያፍቅረው እኛም ይሄን አይተን እኔ ነኝ ማፈቅረው እየተባባልን ሁለት አፍቃሪ ሆንን ጠልተን መፈቀርን በማፍቀር መጣላት አብዝተው ተገርመው አንድ አባት እያዩን ሳቁ ጮክ ብለው አባ እርሶ ይፍረዱን ማነው የሚያፈቅረው እኔ ወይስ እሷ ብለን ጠየቅናቸው እሳቸው በመልሱ እንባ ተናንቋቸው መፈቀርን ፀጋ ማፍቀር መታደል ነው ሄዋኗ ትፈቀር አፍቅር ደሞ አዳም ብለው አስተማሩን ፍቅር አያጣላም ታድያ እነዛ አባት እንዲህ ብለው መክረው በልጅነት እድሜ ማፍቀርን ተርጉመው ዛሬ ትልቅ ስሆን የእውነት አፍቅሬ ማፍቀር መታደል ነው እያልኩኝ ተምሬ ዛሬ ላይ ሄዋኔን አፈቀርኩሽ ብላት ሴጣን እንደያዘው እንደ እብድ አረጋት መፈቀር ፀጋ ነው ነበር የተባልኩት ማፍቀር መታደል ነው ብዬም ነው ያደግኩት #ታ #ድ #ያ አፈቀርኩሽ ስላልኩ ልቤን ካደማችው? ያፈቀራት ልቤን ካቆሳሰለችው? አባ ተሳስተዋል ያስተምሩ ደግመው ማፍቀርን ሀጥያት መረገም ነው ብለው @Gad2121 ✍ ✨Join & Share✨ ❣❣@natanHD @natanHD ❣❣ ❣❣@natanHD @natanHD ❣❣
Показать все...
💖💖 ፈታ 💖💖 Remedan Kerim @natanHD @natanHD @natanHD @natanHD Love picture @fkrpcccccc @fkrpcccccc @fkrpcccccc @fkrpcccccc
Показать все...
💌 ┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄ ♥♥♥እወድሻለሁ♥♥♥ በፍቅርሽ መንደዴ እንዲህ መንገብገቤ ለጊዜያዊ ስሜት አይደለም ማሰቤ ምኞቴ እሩቅ ነዉ ፍቅር አለ ልቤ ፀባይሽ ዉበትሽ ሣቅና ፈገግታሽ ሁሉ ተደማምሮ አልወጣ ብሎኛል ልቤ ዉስጥ ተቀብሮ እግዚያብሔርን ብዬ አምልልሻለዉ ከነፍሴ አብልጨ በጣም ወድሻለዉ ♥♥♥♥♥♥♥♥ ┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉ Share:- @natanHD
Показать все...
🥺🥺 @natanHD
Показать все...
በጣም የምወደው ሙዚቃ😍 😩 😩 😩 😩 ተጋበዙልኝ😚 @natanHD
Показать все...
Показать все...
@natanHD @natanHD ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Показать все...