cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

በቁርአን መንፈሳችንን እናድስ نجدد روحنا بالقرآن

ቁርኣን የመንፈሳችን የአካላችን እና የሕይወታችን መመሪያ እና ዘመን የማይሽረው መድሐኒት ነው!!! በቻናላችን የተለያዩ ቃሪኦችን ቲላዋ እንዲሁም ቁርአናዊ መልዕክቶችን picture, vidio & audio ያገኛሉ ኢንሻአላህ https://t.me/beQURANmenfesachnn ሀሳብ አስተያየታቹን በዚህ ቦት @BeQuranBot መላክ ትችላላቹ በአክብሮት እንቀበላለን https://t.me/BequranBot

Больше
Рекламные посты
195
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያ       ጀመአ🤚🤚🤚 ነገ ሰኞ ነው ይህንን ቀን መፆም የውዱ ነብያችን(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሱና ነው ከዛ በተጨማሪም ስራችን ወደ ሰማይ የሚወጣበት ቀን ነው የቻለ ይፁም ያልቻለም ለሌላው ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁን ለማስታወስ ያክል ነው ረያን የተባለችዋ የጀነት በር🌸🌸💐🌷 ለፆመኞች ተዘጋጅታለች!!!!!! 👇👇👇ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR
Показать все...
Al Inaya Ye Hadra Jemea (Butajira)

አሰላም ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኩዋን ደህና መጡ አል-ዒናያ የሀድራ ጀመዓ ቡታጂራ ለእናንተ ያዘጋጀናቸው ነገሮች -አስተማሪ የሆኑ ታሪኮች -ቂሷዎች እና ሀዲሶች -ግጥሞች እና የመንዙማ PDF -አዲስም ሆነ የቆዩ መንዙማዎችን -የሀድራ ቅጂዎች - የመንዙማ ፁሁፎች በፎቶ ለፕሮፉይል የሚሆኑ

https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR

🌞 ሰበብ አታብዛ! ከእንቅልፍ መነሳት ካለብህ አሁኑኑ ተነስ አልጋ ውስጥ እየተገላበጥክ ምንም አትፈጥርም! መስራት ያለብህ ነገር ካለ ተነስና ስራ! መሄድ ያለብህ ቦታ ካለ አሁኑኑ ሂድ በኋላ እሄዳለው አትበል! ዛሬን ሳትጨርስ ነገን እንዳትጀምር! ለዛሬ ያሰብካቸውን ሁሉ መፈፀም አለብህ። አለበለዚያ ሰበብ ስታበዛ ባልህበት እየረገጥክ ቆመህ ትቀራለህ! ለምክንያትና ሰበብ ቦታ የማትሰጥ ከሆነ በህይወት ስኬት ረጅም ርቀት ትጓዛለህ። ሰበብን ለሰነፎች ተውላቸው ያንተ ፀባይ አይደለም ወዳጄ!
Показать все...
ስለ ሰው ልጅ ክህደት የአላህ ፍጥረቶች ምን አሉ? " 👉 ምድር በየቀኑ እንዲህ በማለት ጌታዋን ትጣራለች፦ «ጌታዬ ሆይ የሰው ልጅን ልዋጠው ፍቀድልኝ እርሱኮ ያንተን ሲሳይ እየበላ አያመሰግንህም» 👉 ተራራም እንዲህ በማለት የጌታዋን ፍቃድ ትጠይቃለች፦ «ጌታዬ ሆይ የሰው ልጅን ላጣብቀው ፍቀድልኝ እርሱኮ ያንተን ሲሳይ እየበላ አያመሰግንህም» 👉 ባህርም በተራዋ «ጌታዬ ሆይ የሰው ልጅን እንዳሠምጠው ፍቀድልኝ ፣እርሱ ያንተን እርዚቅ እየበላ አያመሰግንህም» ትላለች 👉 ሰማይም «ጌታዬ ሆይ የሰው ልጅን አንዳች መቅሰፍት ላውርድበት ፍቀድልኝ እርሱ የአንተን ሲሳይ እየበላ አያመሰግንህም» በማለት ትጣራለች። 〰〰〰⭐️ #አሏህም « ፍጥረቶቼ ሆይ,,,, የሰው ልጅን የፈጠራችሁት እናንተ ናቹህን»? ይላቸዋል 〰〰〰〰〰✔️«#ጌታችን #ሆይ አይደለም» ይላሉ ጥራት የተገባው አሏህም እንዲህ ይላል፦ እናንተ ብትፈጥሯቸው ታዝኑላቸው ነበር። የነሱን ጉዳይ ተውልኝ እስኪ ከነሱ ወደኔ የተመለሰ (የተፀፀተ) እኔ ወዳጁ ነኝ። እኔኮ እናት ለልጇ ከምታዝነው በላይ ለባሮቼ አዛኝ ነኝ። ከነሱ ወደኔ ተፀፅቶ የተመለሰ «አንተ ተውበት አድራጊ ሆይ እንኳን ደህና መጣህ ብየ ከርቀት እቀበለዋለሁኝ ። ወንጀል ሰርቶ ከኔ ለሚሸሸው ደግሞ፦ ወደርሱ ቀርቤ ፦ ባርያዬ ወዴት ነው የምትሄደው ከእኔ ውጭ ሌላ ጌታ አገኘህን፤ ከኔ ውጭስ ሌላ አዛኝ የሆነ ጌታ አገኘህን የምትሸሸኝ »በማለት እጠራዋለሁኝ። 👉 ጌታዬ ሆይ ከርቀት የምትቀበለው ወዳንተ ተመላሽ ባርያ አድርገን።አሚን
Показать все...
"يَا كَثِيرَ القَبَائِح ... غَدًا تَنطِقُ الجَوَارِح " አንተ የብዙ መጥፎ ሥራ ባለቤት ሆይ! ነገ አካላቶቻችን እንደሚናገሩ እወቅ። ابنُ الجَوزيِّ رَحِمَهُ اللّٰه
Показать все...
01:53
Видео недоступноПоказать в Telegram
በወርቅ ብዕር በወርቅ ብራና ላይ የምትጻፍ ወርቃማ ምክር ከኢብኑ-ል-ቀ-ይ'ዩም አል-ጀውዚ-ይ'ያህ ረሒመሁ-ል'ሏህ! ://./
Показать все...
14.85 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
በቂያማ ቀን እጅግ ለበረታው ጥማትህ ምራቅህን የምታረጥብበት አንዲት ጠብታ አስሰህ በምታጣበት ጊዜ ተወዳጁ ምርጡ ነቢይ ﷺ ዝንታለም የማትጠማባትን መጠጥ በጃቸው ያጠጡህ ዘንዳ ሶለዋትና ሰላም በርሳቸው ላይ አውርድ اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين في كل لمحة ونفس عدد ما وسعه علم الله. አሰላም ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኩዋን ደህና መጡ አል-ዒናያ የሀድራ ጀመዓ ቡታጂራ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR
Показать все...
006.mp322.18 MB
007.mp323.95 MB
008.mp311.36 MB
009.mp321.98 MB
010.mp313.02 MB
﴿ ﷽ ﴾﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾ قال رسول الله ﷺ : أَكثِروا الصَّلاةَ عليَّ يوم الجمعةِ وليلةَ الجمعة فمن صلَّى عليَّ صلاةً صلَّى اللَّهُ عليْهِ عشرًا ." اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكَ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ
Показать все...
003.mp324.60 MB
004.mp327.75 MB
005.mp319.44 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.