cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Friendship👭👫👬

In dis channel u can get 🛑✨ Quote❤ 🛑✨ Music🎵 🛑✨ Video🎬 🛑✨Vine & prank😂 🛑✨ Dance & tik tok😋 🛑✨Pic competition All in one channel For promotion contact 👇 @Ayiduye

Больше
Эфиопия11 168Язык не указанМузыка60 206
Рекламные посты
196
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ተለዩ ተለዩ ይሉናል 🙅‍♂ እኛማ ፍቅር ፀንቶብናል👩‍❤️‍💋‍👨 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 @Ayiduyeee
Показать все...
Показать все...
ልናገር ከመሸው ልደር ለእውነት ከሆነ ግድ የለም ሞቼም ብቀር ቃልን ፈራው እንደገና ቃል ሰው ይሰብራልና ቃሌን ፈራው እንደገና ቃል ሰው ይገላል እና ቃል ነበር ከራስ መከረ በራሱ ምስል ሰውን ፈጠረ በፈጠረው ሰው ቃል አደረ ሰው ግን በአፉ ቃል ሰው ገደለ 😢💔🖤❤️‍🩹💔💔
Показать все...
# እኔ _ስማር :ደብተር 10ብር እስክሪብቶ 1ብር ዮኒፎርም 125ብር # የዛሬ _ዋጋ ደብተር 80ብር እስክሪብቶ 20ብር ዮኒፎርም 1000ብር መለስ ዜናዊ እንወድሃለን !!! @Ayiduyeee✨✨✨
Показать все...
ትዝታ አያረጅም ፍቅር አያረጅም👩‍❤️‍👨 ውበት ቢጠወልግ ሰውነት ቢጃጅም 🥰🥀🥀💞💞 Old music 🎼🎼 @Ayiduyee
Показать все...
ባል እና ሚስት ሊተኙ ሲሉ የአሜሪካ ባል:-I love you honey >> ሚስት:- I love you too😍 Goof night 😴 የፈረንሳይ ባል:-Sweet dearm my sweet >> ሚስት:-ok sweet heart emuua😘 የጣሊያን ባል:-Have nice sleep >> ሚስት:- you too love 🥰🥰 የኢትዮጵያ ባል :- ስሚ መስኮቱ ተዘግቷል ? ሚስት:- አዎ ። ባል:-በሩንስ? ሚስት :- ዘግቸዋለሁ። ባል :-ሂጂ ሙቀጫ ነገር አስደግፊው ታዘርፊኛለሽ 😂😂😂😂 @Ayiduyeee
Показать все...
የዘመኑ ፍቅር የዘመኑ ፎንቃ እንደ Chaina ባትሪ ቶሎ ነው ሚያበቃ 😂😄🤪🤪🤪🙉🙊 @Ayiduyeee
Показать все...
አትጨነቁ ሁሉም ያልፋል የማያልፈው የዘንድሮ 12 ተፈታኝ ብቻ ነው 😆😂🤣 join 👉@ Ayiduyeee Shar & Invite ur Friend
Показать все...
Yeleben ❤️yewesten yanjeten hode terejilgn yenen cheger😢😢 Tame
Показать все...