cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

﷽ዚክረ መንዙማﷺ

የኛን #You_Tube ቻናል ለማግኝት ይሄን ይጫኑ⬇️👇 http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube ጥያቄ ወይም አስተተያየት ካላቹ በቦት @ZEKR_MENZUMA_bot ተጠቅመዉ ያድርሱን✍️ የመውሊድ ሀድራ ቪዲዮ በድምፅ የተቀዳ መንዙማ ያላቹ ላኩልን { @ZEKR_MENZUMA_bot }

Больше
Рекламные посты
14 270
Подписчики
-1724 часа
-627 дней
-29630 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
ያስገረመኝ ````` አሜሪካ ላይ አንድ እጅግ ታዋቂ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አለ። <አንተ አባት አይደለም!> የሚሰኝ ፕሮግራም ነው። ፕሮግራሙ እንዴት መሠላቹ? በፕሮግራሙ አንዲት ሴት ትቀርብና አብረዋት ዚና የፈፀሙ ወንዶችን የምትሞግትበት ነው። በዚህም ወንዶቹ የ DNA ምርመራ እንዲያደርጉና ከውርስ ጋር ያለውን ነገር ለመለየትና የልጇ አባት እንዲታወቅ ይደረጋል። በጣም የደነገጥኩት ግን አንድ ፕሮግራም ላይ አንዲት ሴት ከ18 ወንዶች ጋር እንደተኛች ስትናገር ነው። የሚገርመው 18ቱም የDNA ምርመራ ቢያደርጉም አንዳቸውም አባት መሆናቸውን የሚያሳይ ውጤት አልተገኘም። በዚህ የመጣም አባቱን ማወቅ ያልቻለው የ11 አመት ጨቅላ ህፃን በየቀኑ የሚያለቅስ ሲሆን ለከፍተኛ የጭንቀት በሽታም ተዳርጓል። ፕሮግራሙ ወንዶችንም ያቀርባል ፤ ሚስቶቻቸው <<የልጅ አባት ነህ>> በሚል ለሚያቀርቡት ክስ በባሎች ጥያቄ መሠረት አንዳንድ ሚስቶች ለምርመራ የሚቀርቡ ሲሆን ከነሱም አንዳንዶቹ አጭበርባሪ ሆነው ይገኛሉ። ፕሮግራሙ ከ1991 ጀምሮ የሚታወቅ ሲሆን በ19 ክብረ በአላት ላይ 3500 የሚሆን ፕሮግራም ያቀርባል። በእያንዳንዱ ፕሮግራም ላይ 3 ባለጉዳዮች ይስተናገዳሉ። (አስቡት የከሳሽ ተከሳሹን /የዛኒዎችን/ ብዛት)😭 አቅራቢ ጣቢያው NBC የሚባል ነው። ይህ ፕሮግራም አሜሪካውያንና ምዕራባውያን ምንያህል በስነምግባራቸው ውድቀትና በዘር መጥፋት ጭንቀት ውስጥ መሆናቸውን በግልፅ ያሳያል። እንግዲህ ኢስላምን የሚዋጉት እዚህ የወደቀ ደረጃ ላይ ሊያደርሱን ነው። ኢስላም ለሴት ልጅ መብት የነፈጋት ይመስል <የሴት ልጅ መብት> <የፆታ እኩልነት> እያሉ የሚያደነቁሩን ለዚህ ነው። (አላህ ያደንቁራቸውና) እንደዚ አይነት ፕሮግራሞች በአሜሪካ የሚገኙ ሴቶች (እናቶች) የልጆቻቸውን ትክክለኛ አባት በማጣት ምን ያህል እየተሰቃዩ እንደሚኖሩም ማሳያ ነው። አላህ ዘርና ክብር እንዲጠበቅ ብሎ ያስቀመጠውን ድንበር በነፃነት ስም እንዲደፈር ማድረግ ድንቁርና እንጂ ሌላ አይደለም። أُو۟لَٰٓئِكَ كَٱلْأَنْعَٰمِ بَلْ هُمْ أَضَلُّ أُو۟لَٰٓئِكَ هُمُ ٱلْغَٰفِلُونَ እነዚያ (ከሀዲያን) እንደ እንስሳ ናቸው፡፡ ይልቁንም እነርሱ በጣም የተሳሳቱ ናቸው፡፡ (ከእንስሳም የባሱ ናቸው) በዚህ ቻናል⬇️👇 ✔ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን። ✔ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤ ✔ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤ ✔ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን። ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ⬇️👇 Youtube http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube Facebook page⬇️ https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886 ቴሌግራም⬇️👇 https://t.me/ZEKR_MENZUMA
1 6709Loading...
02
ያስገረመኝ ``` አሜሪካ ላይ አንድ እጅግ ታዋቂ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አለ። <አንተ አባት አይደለም!> የሚሰኝ ፕሮግራም ነው።👇👇
1 5232Loading...
03
ትላንት የሆነ ቦታ በአጋጣሚ አንዲት ደስ የምትል የ10 ዓመት ልጅ ከእናቷ ጋር ሆና አጠገቤ ተቀምጠዋሉ። ሙስሊም ናቸው። ልጅቷ በጣም ቀልጣፋ ነች። አይን አይኔን ስታየኝ ወሬ ጀመርኩ። 'ትምህርት እንዴት ነው ?' ስላት ፣ በትምህርቷ ጎበዝ እንደሆነች'ና እስከአሁን አንደኛ ብቻ እየወጣች እንደሆነ ነገረቺኝ። እናቷ በፈገግታ የምናወራውን ትሰማለች። 'እና ስታድጊ ምን መሆን ነው የምትፈልጊው ?' ስላት ፣ ድንገት እናቷ ፊቷ ቅይርይር አለ። ልጅቷ ላይ ተኮሰታተረችባት። ግራ ገባኝ። ልጅቷም እያፈራረቀችን በፍርሃት ውስጥ ሆና እኔ'ና እናቷን ታየን ጀመር። 'ምነው ?' አልኳት ለህፃኗ ቀስ ብዬ። 'እናቴ እኔ መሆን የምፈልገውን ነገር አትደግፈኝም...' አለቺኝ ለንቦጯን እየጣለች። የልጅቷ አይን በእንባ ሲሞላ 'ችግር የለውም ንገሪው በቃ እኔኮ ለአንቺው ብዬ ነው...' አለች እናቷን የግዷን ፈገግ ለማለት እየሞከረች። 'እኔ ሳድግ ፓይለት ወይም ሆስተስ መሆን ነው የምፈልገው...' አለች ህፃኗ ፍንድቅድቅ እያለች። ያልጠበኩት ነገር ስለነበር እኔም ወደ እናቷ እየዞርኩ 'አሪፍ ነገር እኮ ነው የተመኘችው። እኔኮ እንደማንኛውም ህፃን የማይሆን ነገር እየጠራች አስቸግራችሁ መስሎኝ ነበር...' ስላት ፣ 'እኔም ሆንን አባቷ እኮ የምትፈልገው ብትሆን ደስታችን ነበር። ግን ደግሞ ከአሁኑ ተስፋ አድርጋ አድጋ ወደፊት ፓይለትም ሆነ ሆስተስ ለመሆን በአየር መንገዱ ሂጃብሽን ካላወለቅሽ ፣ ሱሪ ወይም አጭር ቀሚስ ካለበስሽ አይሆንም ስትባል ምን ልትሆን ነው ብለን ስለምናስብ ነው ከአሁን የምንከለክላት....' አለቺኝ የንዴት ሳቅ እየሳቀች ! ከዚህ በፊት በብዙ ሙስሊም እህቶቻችን ይሄ ቅሬታ ሲነሳ ብሰማም እንደዚህ ግን ተረብሼ አላውቅም። ቁጭ ብዬ የአንዲት ጎበዝ ተማሪ ሙስሊም ህፃን መብቷ ሲነፈግ ፣ ምኞቷን ገና ከአሁኑ ስትነጠቅ ማየት ያናዳል። ያሳዝናል። ልብ ያደማል። ሴኩላር ነው በሚባል ሀገር ላይ ሙስሊም እህቶቻችንን በአለባበሳቸው ብቻ መቀጠር የማይችሉበት አየር መንገድ የሚያህል ትልቅ ተቋም መኖሩ ያሳፍራል። አውሮፕላን ውስጥ ለማስተናገድ በየቱ አስገዳጅ ምክንያት ነው ፀጉር መልቀቅ ግዴታ ሆኖ ሂጃብ ማድረግ ሊያስከለክል የቻለው ? ሱሪና አጭር ቀሚስ ተፈቅዶ ረዥምም ቀሚስ የተከለከለው ተሳፋሪው ላይ ምን እንዳይጎልበት ነው ? አየር መንገዱ እንደ ገላ ሻጭ በሆስተሶቹ ሰውነት'ና ፀጉር መራቆት ምንድን ነው የተለየ የሚያገኘው ጥቅም ? የሙስሊሙም ጭምር የህዝብ ተቋም የሆነው አየር መንገድ ውስጥ ተቀጥሮ ለመስራት እህቶቻችን መማር እንጂ ሰውነታቸውን አጋልጠው ማሳየት ግዴታ ሊሆንባቸው አይገባም ! በአሁን ሰዓት ሙስሊሙ ህብረተሰብም ሆነ እስላማዊ ተቋማቶች ከምንም በላይ ጊዜ ሳንሰጥ ልንታገለው የሚገባ አድሎዊ ተቋም ይሄንኑ አየር መንገድ ይመስለኛል። ይሄ ተቋም በማይረባ ቢሮክራሲው ትላንት የብዙ እህቶቻችንን ተስፋ መቀማቱ ሳያንሰው ዛሬም የልጆቻችንን ህልም ጭምር እየነጠቀ ነው። ይሄን የተቋሙ አግላይ የሆነ አካሄድ በጊዜ በቃ ልንለው ይገባል። እኛ ታግለን መብታችንን ባለማስከበራችን ልጆቻችን ስርአት ባለው ሃይማኖታዊ አለባበሳቸው ሊያፍሩ'ና ሊሸማቀቁ አይገባም ! ሂጃብ ፣ እንዲሁም ያላጠረ'ና ያልተወጠረ ቀሚስ ያደረገች ሙስሊም ሴት ፓይለትም ሆነ ሆስተስ የመሆን መብት አላት ! ትሆናለችም ! ሃሳቡ ካስማማችሁ ሼር አድርጉት ለሚመለከታቸው አካሎች እንዲዳረስ ! በዚህ ቻናል⬇️👇 ✔ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን። ✔ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤ ✔ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤ ✔ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን። ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ⬇️👇 Youtube http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube Facebook page⬇️ https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886 ቴሌግራም⬇️👇 https://t.me/ZEKR_MENZUMA
4 2578Loading...
04
ትላንት የሆነ ቦታ በአጋጣሚ አንዲት ደስ የምትል የ10 ዓመት ልጅ ከእናቷ ጋር ሆና አጠገቤ ተቀምጠዋሉ። ሙስሊም ናቸው። ልጅቷ በጣም ቀልጣፋ ነች። አይን አይኔን ስታየኝ ወሬ ጀመርኩ።👇👇👇
3 0770Loading...
05

10Loading...

Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram

Zekr Menzuma & Neshida | Addis Ababa

Zekr Menzuma & Neshida, Addis Ababa, Ethiopia. 1,152 likes · 21 talking about this. የቀደምት ታላላቅ ዑለማዎቻችንን እና በህይወት ያሉትን ዑለማ

Перейти в архив постов