cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Fiyori

* በቻናላችን # ሙዚቃዎች😍😍😍 # አዝናኝ ና አስተማሪ ቲክ - ቶክ ቪዲዮች # አስቂኝ ና ጥያቄ አዘል ምክሮች 😮😮 # ምስሎች ና ሌሎችም 😁😁 ፈታ እያልን እንማማራለን ብቻ. Join. join join 😉😉 For any comment 👇👇👇 @kiyu16346T @yabu @adrobeza

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
148
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

❤️እናቴ❤️ ቢሆንልኝም ድካምሽን ብደክም ሸክምሽን ብሸከም ባዝልሽ በጀረባዬ ባቅፍሽ በጉያዬ ቢሆንልኝም........ ብሰጥሽ እድሜዬን ከኔ ላይ ቀንሼ አንቺ ጎልተሺልኝ ይዩኝ እኔ አንሼ ቢሆንልኝማ........... አንቺ እንዳረገዝሽኝ እኔም ባረገዝኩሽ በሆድ በጀርባዬ ሁለመናዬ ላይ አንቺን ባነገዝኩሽ ሁሌ እንድትፈኪልኝ ደስታ እኔ በሆንኩሽ ቢሆንልኝ እማ........ እንቅፋት እንዳይኖር በተደለደልኩኝ ምቹ መንገድ ሆኜ ብትረማመጂብኝ ህመምሽን ብወስድ ድካመሽን ብደክም አንቺ የቻልሽውን እኔ ግን ማልችለው መስሎ የታየሽን ስቃይሽን ሁሉ እኔ ላይ ብጥይው ቢሆንልኝ እማ...... የተመኘውት አንቺነትሽን ነው እናት ያሳኘሽ ልዩ ምስጥር ነው ቢሆንልኝ እማ...... መሆን ምፈልገው አንቺኑ ብቻ ነው። share ማድረጉን እንዳትረሱት🙏🙏🙏 ስለ እናት አጫጭር ታሪኮችን ለማንበብ ከፈለጉ 👇ይጫኑ👇 👇👇👇👇👇 @Kesrttab ❤️ @Kesrttab ❤️ @Kesrttab❤️
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.