ru
Feedback
Target Tutorial Educational consultancy

Target Tutorial Educational consultancy

Открыть в Telegram

አርቆ ማሰብ የሚችል፣ ጠያቂ፣ ጤናማና ባለፀጋ የሆነ ትውልድ እንገነባለን፡፡ ይህ ደግሞ እውን የሚሆነው ትውልዱ ጥራት ያለው ትምህርት ሲያገኝ ብቻ ነው፡፡ የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች 1, Best academics content 2, Educational content 3, Personal development content ጥራት ያለው ትምህርት የእድገት መሰረት ነው ! @DavidNiguse 0910032575

Больше
1 527
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-1430 день
Архив постов
@TargettutorialE አርቆ ማሰብ የሚችል፣ ጠያቂ፣ ጤናማና ባለፀጋ የሆነ ትውልድ እንገነባለን፡፡ ጥራት ያለው ትምህርት የእድገት መሰረት ነው !!!

ሰላም ተማሪዎች !!! ሙሉ ቲቶሪያል ቪዲዪችን Target Tutorial YouTube channel ላይ ማግኘት ትችላላቹ
ሰላም ተማሪዎች !!! ሙሉ ቲቶሪያል ቪዲዪችን Target Tutorial YouTube channel ላይ ማግኘት ትችላላቹ

The person that gives is the one that receives the most not the least. The givers gain !!! @TargettutorialE አርቆ ማሰብ የሚችል፣ ጠያቂ፣ ጤናማና ባለፀጋ የሆነ ትውልድ እንገነባለን፡፡ ጥራት ያለው ትምህርት የእድገት መሰረት ነው !!!

@TargettutorialE አርቆ ማሰብ የሚችል፣ ጠያቂ፣ ጤናማና ባለፀጋ የሆነ ትውልድ እንገነባለን፡፡ ጥራት ያለው ትምህርት የእድገት መሰረት ነው !!!
@TargettutorialE አርቆ ማሰብ የሚችል፣ ጠያቂ፣ ጤናማና ባለፀጋ የሆነ ትውልድ እንገነባለን፡፡ ጥራት ያለው ትምህርት የእድገት መሰረት ነው !!!

@TargettutorialE አርቆ ማሰብ የሚችል፣ ጠያቂ፣ ጤናማና ባለፀጋ የሆነ ትውልድ እንገነባለን፡፡ ጥራት ያለው ትምህርት የእድገት መሰረት ነው !!!
@TargettutorialE አርቆ ማሰብ የሚችል፣ ጠያቂ፣ ጤናማና ባለፀጋ የሆነ ትውልድ እንገነባለን፡፡ ጥራት ያለው ትምህርት የእድገት መሰረት ነው !!!

እራስክን አትገድብ...
እራስክን አትገድብ...

⚠️ የጎበዝ እና የሰነፍ ተማሪ አንድነት እና ልዩነት አንድነት:- ሁለቱም ጥሩ ውጤት የማምጣት ፍላጎት አላቸው፡፡ ልዩነት:- ጎበዙ ተማሪ ደስ ቢለውም ባይለውም በፕሮግራም መሰረት ቀን በቀን የተወሰኑ ቶፒኮች ላይ ትኩረት አድርጎ ጥናቱን ያጠናል፡፡ አጥንቶ ሲጨርስ እረፍት ያረጋል ፈታ ይላል፡፡ ያልገባውን ነገር አስተማሪዎችን በመጠየቅ ለመረዳት ይሞክራል፡፡ ሰነፉ ተማሪ የጥናት ፕሮግራም የለውም፡ ቢኖረውም በዛ መሰረት አያጠናም ደስ ሲለው ያጠናል ደስ ካላለውና ሙዱ ካልሆነ አያጠናም፡፡ 🔴 አስተውል:- ልዩነቱን የፈጠረው ጥሩ ውጤት የማምጣት ፍላጎት ማጣት ሳይሆን በየቀኑ የምናረጋቸው ትናንሽ መሻሻሎች ናቸው (System of continuous small improvements that they achieved a different outcome ) @TargettutorialE አርቆ ማሰብ የሚችል፣ ጠያቂ፣ ጤናማና ባለፀጋ የሆነ ትውልድ እንገነባለን፡፡ ጥራት ያለው ትምህርት የእድገት መሰረት ነው !!!

🎁 ትምህርት ቤት ውስጥ የማይነግሯቹ ሚስጥር !!! 👉 የምታውቀውን ነገር ታውቃለክ፡ በዛ ዙሪያ ከሰዎች ጋር መወያየት ፣ ሀሳብ መለዋወጥ ትችላለክ ፡፡ 👉 ስለማታውቀው ነገር ግን አታውቅም!! በዛ ዙሪያ ሀሳብ መስጠትም ይከብድካል:: ስለዚ በተቻለክ መጠን ሊያሳድጉክ ፣ ህይወትክን ወደተሻለ ደረጃ ከፍ ሊያደርጉ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ያለክን ግንዛቤ እና እውቀት 👇👇👇አሳድግ 💻 Basic Computer skill ይኑርክ እንግሊዝኛ 🎧 የመስማት 🎤 የመናገር 📝 የመፃፍ ... ችሎታክን አዳብር ❇️Soft skills ይኑርክ Soft skills የሚባሉት ... 1ኛ, ከሰዎች ጋር መግባባት :- በመነጋገር ከሰው ጋር ተግባብቶ በሀሳብ ማሸነፍ ወይ መሸነፍ፡፡ 2ኛ, ከሰዎች ጋር ተባብሮ መስራት፡፡ 3ኛ, ከነገሮች ጋር እራስን ማስማማት፡፡ @TargettutorialE ጥራት ያለው ትምህርት የእድገት መሰረት ነው !!!

ሰላም ተማሪዎች እንዴት ናቹ Grade 12 Maths Sum of Geometric Sequence with Matric Question and Answer #Kuraztech ሙሉ ቪዲዮ Target Tutorial
ሰላም ተማሪዎች እንዴት ናቹ Grade 12 Maths Sum of Geometric Sequence with Matric Question and Answer #Kuraztech ሙሉ ቪዲዮ Target Tutorial YouTube channel ላይ ማግኘት ትችላላቹ @TargettutorialE ጥራት ያለው ትምህርት የእድገት መሰረት ነው !!!

❇️ ህግ 1:- አንተ ማለት ያስተሳሰብክ ውጤት ነክ የምታስበውንና አገኘዋለሁ ብለክ ያመንከውን ነገር ነው የምታገኘው !!! ስለዚ 👉ሁሌም ቢሆን መልካም ነገሮችን አስብ 👉ቀን በቀን ወዳሰብከው ትልቅ ቦታ የሚወስድክን ትንንሽ ነገሮች አሳምረክ ስር:: የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ካሰብክበት ቦታ መድረስክ አይቀርም:: 👉አስተውል:- 🔴ይህ ህግ በተቃራኒውም ይሰራል (1) መጥፎ ነገር ይገጥመኝ ይሆናል እያልክ ከመጠን በላይ የምትፈራና የምትጨነቅ ከሆነ እሱኑ መልሰክ ታገኛለክ (2) ለጊዜው ችግር የለውም ፣ አይጎዳኝም ብለክ የምታረጋቸው አልባሌና ከንቱ ነገሮች ተጠራቅመው ነገ ላይ ህይወትክን ባላሰብከው መልኩ ያመሰቃቅልብካል @TargettutorialE ጥራት ያለው ትምህርት የእድገት መሰረት ነው !!!