ሊቨርፑል በ ኢትዮጵያ [መርሲሳይዶቹ]
በኢትዮጵያ የሊቨርፑል ደጋፊዎች ቻናል ➜ ዜናዎችን በፍጥነት ➜ ሁሉንም ጨዋታዋች በቀጥታ በፅሁፍ እና በቪዲዮ ➜ ሰፊ ትንታኔዎችን አናቀርባለን ቻናሉን SHARE በማድረግ ለሁሉም ሊቨርፑል ደጋፊዎች ተደራሽ አድርጉ Buy ads: https://telega.io/c/ETHIO_LIVERPOOL_1 Dm for paid promotion ፡ @Hryakose & @Thevisito
Больше9 156
Подписчики
-1824 часа
-807 дней
-5030 дней
Время активного постинга
Загрузка данных...
Источники трафика
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Анализ публикаций
Посты | Просмотры | Поделились | Динамика просмотров |
01 ትሬንት በ IG ስቶሪው ላይ ያጋራው ምስል!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 715 | 0 | Loading... |
02 OFFICIAL✅
አሌክሲስ ማካሊስተር ፉልሀም ላይ ያስቆጠራት ድንቅ ጎል የሊቨርፑል የአመቱ ምርጥ ጎል በመባል ተመረርጣለች!!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 1 262 | 0 | Loading... |
03 ጀነራል ኳንሳህ እና ከርትስ ጆንስ ከኢንግሊዝ ከዩሮ 2024 ስብስብ ተቀንሰዋል!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 1 249 | 0 | Loading... |
04 ዳርዊን ኑኔዝ ለሀገሩ ባደረጋቸው ያለፉት 5 ጨዋታዎች ላይ 8 የጎል ተሳትፎ ማድረግ ችሏል!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 1 351 | 0 | Loading... |
05 ዳርዊን ሀትሪክ መስራት ችሏል!
ለሊት በተደረገ የወዳጅነት ጨዋተ ኡራጓይ ሜክሲኮን 4-0 ስታሸንፍ የክለባችን ልጅ ዳርዊን ኑኔዝ 3 ጎል ማስቆጠር ችሏል!!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 1 460 | 5 | Loading... |
06 ሞ ሳላህ የሊቨርፑል የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።
ትስማማላችሁ?
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 1 673 | 0 | Loading... |
07 ትላንት ፖርቹጋል ፊላንድን 4-2 ባሸነፈችበት የወዳጅነት ጨዋታ የክለባችን ተጫዋች የሆነው ዲዮጎ ጆታ ጎል ማስቆጠር ችሏል።
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 1 799 | 1 | Loading... |
08 ጄምስ ሚልነር በክለባችን ቤት ያሳካቸው ዋንጫዎች!!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 1 825 | 2 | Loading... |
09 ልክ በዚች ቀን 2015 ላይ ጄምስ ሚልነር ክለባችንን ተቀላቀለ!!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 1 746 | 0 | Loading... |
10 ሉቾ 🇨🇴🤝አዲዳስ
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 1 705 | 0 | Loading... |
11 ሊቨርፑል በዚህ ክረምት ለጆ ጎሜዝ ከሳውዲ አረቢያ ጥያቄዎችን ከመጡ ለመሸጥ ዝግጁ ናቸው።
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 1 787 | 0 | Loading... |
12 ትላንት በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ ኢንግሊዝ ቦናሲያን 3-0 ስታሸንፍ የክለባችን ተጫዋች የሆነው አርኖልድ ጎል ማስቆጠር ችሏል!!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 1 797 | 2 | Loading... |
13 እንዴት አደራቹ ሊቨርፑላዊያን?
መልካም ቀን ተመኘን❤️!!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 1 734 | 0 | Loading... |
14 ቀኑን ሙሉ ውድ ጊዜያችሁን ሰታችሁን ስለተከታተላችሁን በአጅጉ እያመሰገንን🙏🏾
መልካም አዳርን ተመኘን❤️
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 1 716 | 1 | Loading... |
15 የሊቨርፑልን ማሊያ ለብሰው ከተጫወቱት ተጫዋቾች መሀል ለእናንተ ተወዳጁ ተጫዋች ማን ነው?
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 1 765 | 0 | Loading... |
16 ኬለር🇮🇪 | 1 760 | 0 | Loading... |
17 ማካሊስተር ለሀገራዊ ግዳጅ ሀገሩ አርጀንቲና ደርሷል!!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 1 826 | 0 | Loading... |
18 ክለባችን እስከዛሬ ያነሳቸው ዋንጫዎች በትንሹ:-
6 ቻምፒየንስ ሊግ
4 የአውሮፓ ሱፐር ካፕ
19 የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
7 ኤፍ ኤ ካፕ
10 ካራባኦ ካፕ
16 ኮሚኒቲሺልድ
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 1 874 | 3 | Loading... |
19 ከ132 አመት በፊት በዚች ቀን ክለባችን ሊቨርፑል ተመሰረተ!❤️
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 1 866 | 0 | Loading... |
20 በ2023/24 የውድድር ዘመን ለክለባችን በርካታ አሲስት ያደረጉ ተጫዋቾች!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 1 894 | 2 | Loading... |
21 ትሬንት አሌክሳንደር አርናልድ ለቤሊንግሀም እንኳን ደስ አለህ መልዕት አስተላልፏል!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 2 221 | 0 | Loading... |
22 ዶርትሙንድ ዩርገን ክሎፕ የዛሬውን የቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ በክብር እንግድነት እንዲመለከቱ ጋብዘውታል! 🖤💛
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 2 462 | 1 | Loading... |
23 ሞ ሳላህ🙈😁
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 2 412 | 5 | Loading... |
24 ይዘነው የገባነው ምርጥ 11 ይህን ይመስል ነበር!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 2 351 | 1 | Loading... |
25 ልክ በዚች ቀን ከ5 አመት በፊት ክለባችን የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግን ለ6 ኛ ጊዜ ማሳካት ቻልን!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 2 268 | 3 | Loading... |
26 አርኔ ስሎት ዛሬ በይፋ የክለባችን አሰልጣኝ ሁኗል!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 2 111 | 2 | Loading... |
27 Official
ክለባችን በዩቲዩብ ገፁ 10 ሚልየን ተከታይ ያለፈ የመጀመሪያው የኢንግሊዝ ክለብ ሁኗል!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 2 454 | 8 | Loading... |
28 አርኔ ስሎት ነገ የሊቨርፑል ስራውን የሚጀምር ይሆናል!
ከአርኔ ስሎት ምን እንጠብቅ?
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 2 534 | 3 | Loading... |
29 ሶቦስላይ በሀገሩ ማሊያ!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 2 526 | 0 | Loading... |
30 ፒኤስጂ የክለባችንን የመሀል ተከላካይ ኢብራሂማ ኮናቴ ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 2 591 | 1 | Loading... |
31 የክለባችን የድሮ ተጫዋች ስቴቨን ጄራርድ ዛሬ 44ኛ አመት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል!
HAPPY BIRTH DAY GERARD!🥳🤩
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 2 611 | 1 | Loading... |
32 ጀነራል ኳንሳህ በዚህ ሲዝን ከአንቶኒ የበለጠ ጎል ማስቆጠር ችሏል!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 2 928 | 21 | Loading... |
33 🚨አል-ናስር በክረምቱ የዝውውር መስኮት የክለባችንን ግብ ጠባቂ አሊሰን ቤከርን ማስፈረም ይፈልጋሉ!
(@JBurtTelegraph) | 3 220 | 3 | Loading... |
34 የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ 11 ውስጥ ትሬንት መካተት ችሏል!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 3 002 | 2 | Loading... |
35 🗓ልክ በዚች ቀን ከ3 አመት በፊት ኢብራሂም ኮናቴ ክለባችንን ተቀላቀለ!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 2 706 | 0 | Loading... |
36 በተጠናቀቀው ሲዝን ለሊቨርፑል ብዙ ጎሎችን ያስቆጠሩ ተጫዋቾች!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892 | 2 675 | 1 | Loading... |
37 ዳርዊን ለሀገራዊ ግዳጅ ሀገሩ ኡራጋይ ደርሷል 🫶🏻 🇺🇾 | 2 753 | 0 | Loading... |
Фото недоступноПоказать в Telegram
ትሬንት በ IG ስቶሪው ላይ ያጋራው ምስል!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
👍 17
Фото недоступноПоказать в Telegram
OFFICIAL✅
አሌክሲስ ማካሊስተር ፉልሀም ላይ ያስቆጠራት ድንቅ ጎል የሊቨርፑል የአመቱ ምርጥ ጎል በመባል ተመረርጣለች!!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
👍 26👏 1
ጀነራል ኳንሳህ እና ከርትስ ጆንስ ከኢንግሊዝ ከዩሮ 2024 ስብስብ ተቀንሰዋል!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
💔 26
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዳርዊን ኑኔዝ ለሀገሩ ባደረጋቸው ያለፉት 5 ጨዋታዎች ላይ 8 የጎል ተሳትፎ ማድረግ ችሏል!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
🔥 17👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዳርዊን ሀትሪክ መስራት ችሏል!
ለሊት በተደረገ የወዳጅነት ጨዋተ ኡራጓይ ሜክሲኮን 4-0 ስታሸንፍ የክለባችን ልጅ ዳርዊን ኑኔዝ 3 ጎል ማስቆጠር ችሏል!!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
👏 32👍 4❤ 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሞ ሳላህ የሊቨርፑል የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።
ትስማማላችሁ?
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
👍 35👏 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ትላንት ፖርቹጋል ፊላንድን 4-2 ባሸነፈችበት የወዳጅነት ጨዋታ የክለባችን ተጫዋች የሆነው ዲዮጎ ጆታ ጎል ማስቆጠር ችሏል።
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
👏 20👍 6❤ 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጄምስ ሚልነር በክለባችን ቤት ያሳካቸው ዋንጫዎች!!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
👍 20❤ 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ልክ በዚች ቀን 2015 ላይ ጄምስ ሚልነር ክለባችንን ተቀላቀለ!!
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
❤ 15👍 4👌 1