Best pictuers👫👫&love letters
Welcome to this channel🙋 Ezi channel west yetelyayu #covervideo #covermusic #ebedt #tiktok #getme #picture #tarik #dance #loveletters #newamharic&eglishmusic...
БольшеСтрана не указанаЯзык не указанКатегория не указана
288
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
👨⚕👨⚕👨⚕የታለ👩⚕👩⚕👩⚕
የሰው አንገት ሲቀላ ተቆጥሮ እንደበሬ🔪
የመንግስት ያለ ሲል ሲበላው አውሬ👨✈️
ከንፈር አሳምሮ ሚዲያ ላይ ወሬ👄
ነፍስን መብራት አ'ርጎ🚦
ሰው ደም ላይ ሶደሬ👯♂
እንደው ምንአንጀት ነው?!
የሚያስብል ወንበሬ🤛
በመተከል ጉዳይ ገብቶን ጥርጣሬ🤷♂
አልዋጥ እያለን የኢ ቲ ቪ ወሬ👎
ኢሳት ላይ ጉድስናይ አልን አቢመሬ🏃
እኔ እምለው አሁንስ?!እንዴኤኤኤኤ!
መድፍና መትረየስ እንደ እህል ጥሬ🔭
ማን አሸከማቸው መስክሪ ሀገሬ📕
ሸዋሮቢት ገብተው ደግሞም ካራቆሬ
ምስኪን አስጨርሶ ተ ቀ ም ጦ ጉሬ👀
ዜና ላይ መዘገብ መፍትሄ ነው ወሬ?🗣
🤦♂🤦♂🤦♂🤦♂🤦♂🤦♂🤦♂🤦♂🤦♂🤦♂
ደፋ ቀና እያለም ኑሮ ወ'ቶ ካ'ናቱ🙇
ያ'ቅሙን ሰርቶሊያርፍ ሲገባ ከቤቱ
ስናይፐር ታ'ልሞ እስኪመታ አናቱ🙆
ታገሱ የሚለው የታለ መንግስቱ?!😍
አረ አሁንስ በዛ ቲሽ ኤጭ አቦ ቱ!!!😳
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
✍✍ዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ
ከወደዳችሁት ሼር አድርጉት
ሌሎች ግጥሞች ለማግኘት
ለመቀላቀል
◆ ▬▬▬▬▬▬ ❴ ⬛️ ❵ ▬▬▬▬▬▬ ◆
ℒℴνℯ ▬ እናቴ ▬ ℒℴνℯ
ቢሆንልኝማ
ድካምሽን ብደክም
ሸክምሽን ብሸከም
ባዝልሽ በጀርባዬ
ባቅፍሽ በጉያዬ
ቢሆንልኝማ..........
ብሰጥሽ እድሜዬን ከኔ ላይ ቀንሼ
አንቺ ጎልተሽልኝ ይዩኝ እኔ አንሼ
ቢሆንልኝማ.......
አንቺ እንዳረገዝሽኝ እኔም ባረገዝኩሽ
በሆድ በጀርባዬ ሁለመናዬ ላይ አንቺን ባነገስኩሽ
ሁሌ እንድትፈኪልኝ ደስታ እኔ በሆንኩሽ
ቢሆንልኝ እማ........
እንቅፋት እንዳይኖር በተደለደልኩኝ
ምቹ መንገድ ሆኜሽ ብትረማመጂኝ
ህመምሽን ብወስድ ድካምሽን ብድክመው
አንቺ የቻልሽውን ግን እኔ ማልችለው
መስሎ የታየሽን ስቃይሽን ሁሉ እኔ ላይ ብጥይው
ቢሆንልኝ እማ.......
የተመኘሁትኝ አንቺነትሽን ነው
እናት ያሰኘሽን ልዩ ምስጢሩን ነው
ቢሆንልኝ እማ መሆን ምፈልገው አንቺኑ ብቻ ነው።
😘💞አንድ ቀን💞😘
አፍቅሪኝ አልልሽም
እኔ እንዳፈቀርኩሽ
ተጎጂ አልልሽም
እኔ እንደተጎዳሁት
አንቺን በኔ ቦታ ማየት አልፈልግም
ከቶ አያረካኝም…
ግን ብቻ አደራ…
ከልብሽ ውደጂኝ ከውስጥሽ አኑሪኝ
ከህሊናሽ ካልራኩ ቢቆጠሩ አመታት
ታፈቅሪኝ ይሆናል አንድ ቀን ምናልባት።
🌷
♥️
♥️
♥️
🌼🌼አዲሱ የ2014 የትምህርት ዘመን፤🌼🌼
-ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀
-ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሀዱበት 🥵
-ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋♂️
-ማታ ያተናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት 🤯
-ፋራዉን አስተማሪ በአፍ ጢሙ የሚተክልበት 👹
-ጸጉራችሁን አስተካክሉ የማትባሉበት 💇♀️💇♂️
-free ክፍለ ጊዜ የሚበዛበት 🥳
-አስተማሪ ታሞ ብዙ ቀን የሚቀርበት 🤒
-Maths ትምህርት የሚቀልበት 😅
-አስተማሪው አርፍዶ የሚገባበት 😙
-አዳዲስ coupleኦች ምናይበት 👩❤️👨
-የቤት ስራ የማይሰጥበት 😣
-የክፍል ስራ ስሩ የማይባልበት 😖
-የክፍል ወሬ የሚጦዝበት 🤪
-mark 100 ምንዘጋበት 💯
-ችግኝ ትከሉ የማይባለበት 🌳
-ሴቶች አጭር ከሚስ የሚለብሱበት 👗
-ለወንዶች ሱሪ ማስጠበብ የሚቻልበት 👖
-ክፍል ዉስጥ ተኝታችሁ የማትቀሰቀሱበት 😴
-አስተማሪዎች የሰጡጥን assignment የሚረሱበት 😢
-ለበአል ረዥም ቀናት የሚዘጉበት 🤩
-ማስቲካ ትፉ የማይባለበት 🍬
-ደብተር የማይታረምበት 📝
-ክፍል ዉስጥ ምግብ ስትበሉ የማትታዩበት 🍔
-ስልክ ይዛችሁ የማትነጠቁበት 📱
-አስተማሪዎች የማይሰግጡበት 🙄
-ያበደ የትምህት ዘመን ይሁንልን።
🙏አሜን በሉ።🙏
@TGPROFILEPICTURE
@TGPROFILEPICTURE