cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ethio University Tik Tok

↪ዉድ የቻናላችን ተከታዮች እናም ሌሎች followers መሆን ለምትፈልጉ ለሚኖራችሁ ሀሳብ አስተያት https://t.me/joinchat/ovZTsz52W6IyZmRk ላይ ፃፉልን 🆗✔🎓

Больше
Не указана странаНе указан языкНе указана категория
Рекламные сообщения
214Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ቤተሰቦች ዛሬ ደሞ ለየት ያለ ነገር ይዘንላችሁ መጥተናል ተከታተሉን 👇👇👇👇👇
Показать все...
DemaSoftware2014 ውድ የእውቀት ማህደር ተከታታዮች እንደምን አመሻችሁ! ስልካችን ውሀ ውስጥ ሲገባ ልናደርግ የሚገባን ነገር! 📲 ብዙውን ግዜ ሞባይላችን ውሀ ሲነካው ፀሀይ ላይ ማድረቅ ትልቅ ስህተት ነው ! ብዙ ግዜ ውሀ ውስጥ የገባን ስልክ ቻርጅ ማድረግ ስልኩን እስከመቃጠል ደረጃ ይደርሳል! ትክክለኛው መፍትሄ 1. ስልካችን እርጥበት እደነካው ወዲያው የስልኩን ባትሪ መንቀል! 2. ባትሪውን ከነቀልን በዋላ በ አቅራቢያችን ጥገና ቤት ካለ በቦለር ለሞባይሉ ማድረቅያ ማሽን ማስጠረግ 3.ጥገና ቤት በ አቅራቢያው ከሌለ ለምግብ የምንጠቀመው እሩዝ ውስጥ ለ ሁለት ቀን ማሳደር 📌 ይህንን ካደረግን ስልካችንን ሙሉ በሙሉ እናተረፋለን ማለት ነው። 📌 ይህንን ካላደረግን ግን ለምሳሌ በፀሀይ ካደረቅንው በውስጡ ያለው እርጥበት ወደ መዛግ ይቀየርና የሞባይላችን LCD lite ሊጠፋ ይችላል ስልካችን ኤርፎን ሳንሰካበት ምልክት ያወጣል mic የድምፅ ይበላሻል ማለት ነው። 🔄 ነገ ስለ pattern እረስተን እንዴት ቤታችን ሆነን መክፈት እደሚቻል እንማራለን! አዘጋጅ እና አቅራቢ : https://t.me/DemaSoftware2014 ©
Показать все...
DEMA M&C SOFTWARE

✔We can solve any of Mobile problems ✔Software also available for M&C ✔ለ ደምበኞቻቸን የዋጋ ቅናሽ እናደርጋለን ✔የተገልጋዩን ንብረት በኣግባቡ እንጠብቃለን ➕ ℹታማኝነት መገለጫችን ነው 100% ℹ

🙏ስለ የተኛው የኮንስትራክሽን ሰራ ማወቅ አና ስለ ኮንስትራክሽን መረጃ ማግኘት ይፈልጋሉ ?🏠🏦🏬
Показать все...
1-ስሰለ ህንጻ/Building /
2-ስለ መንገድ /Roadway/
3-ስለ ግድብ /Dame /
4-ስለ ሃይዌይ /Highway /
5⃣ስላ ሁሉም /Any of Structure /
Wachemo University! መመዝገቢያ ቀናት 12 እና 13/09/2013ዓ.ም ነው፡፡ ትምህርት 16/9/2013 ይጀምራል፡፡
Показать все...
በዚህ channel ላይ በ የ ቀኑ የሚወጡ አዳዲስ የ ስራ ማስታወቂያ በ ተለያዩ የ ስራ መስኮች ያገኛሉ https://t.me/ethiojobvacancy2
Показать все...
Ethio job vacancy

በዚህ channel ላይ በ የ ቀኑ የሚወጡ አዳዲስ የ ስራ ማስታወቂያ በ ተለያዩ የ ስራ መስኮች ያገኛሉ

WACHEMO UNIVERSITY
Показать все...
Step-1 Site Clearance
Показать все...
🙏የቶደዳቻችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች በቅድሚያ እንደምን ሰነበታችሁ ሰላሙን አብዝቶ ይስጠችሁ። 🙏 እናም ወዳጆቼ ከዛሬ ጀምሮ ቻናላችን ላይ የምንለቃቸውን የ Construction ስራ ሂደት ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የሚያሳይ ቪዲዮችን(Videos ) እና መፅሐፎችን(PDF) በማየት እና በማውረድ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ !!👍👍👍
Показать все...