Etio Jobs Rohobot Agency
Открыть в Telegram
በአገር ውስጥ ስራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ። እስካሁን በነበረን የስራ ቆይታ በሺዎች የሚቆጠሩ ግለሰቦችን በፈለጉት የሙያ ዘርፍ በነፃ ወደ ድርጅቶች በመላክ ስራ አሲዘናል አሁንም ከክፍያ ነፃ በሆነ መንገድ አገልግሎት እንሰጣለን 0947763939 ብቻ
Больше3 931
Подписчики
Нет данных24 часа
+47 дней
+1430 дней
Архив постов
አዳዲስና ምርጥ የሆኑ ክፍት የስራ ቦታዎችንና የስራ መንገዶችን ለእናንተ ለቻናል አባሎቻችን
በማቅረብ የምንታወቅ ሲሆን አሁን ደግሞ
አዳዲስ የስፌት ባለሙያዎችን አሰልጥኖ
ወደ ስራ ለማስገባት እየተዘጋጀን ስለሆነ በዚህ
ዕድል እንድትጠቀሙበትና ለቤተሰቦቻችሁ ለወዳጆቻችሁና ለምታውቋቸው ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ እንድታሳውቁ በአክብሮት እንገልፅላችዋለን
➖ ስልጠናው 15 / 5 / 2016 ጀምሮ ነው
➖ መስፈርት ማንኛውም ስራ ፈላጊ
የት /ደረጃ አይጠይቅም
➖ ፈረቃ = / በሳምንት ሶስት ቀን
በጠዋት / በከሰዓት
ቅዳሜ ና ዕሀድን ጨምሮ
➖ መታወቂያ ና መመዝገቢያ
➖ ከስልጠናው በኃላ እንደየችሎታቸው ወደ ስራ
ይገባሉ ደሞዝ በወር ከ5ሺህ ብር ጀምሮ
ይከፈላቸዋል
➖ ለመመዝገብና ስለ ስራው የበለጠ መረጃ
ለማግኘት በቴሌግራም በቲክ ቶክ ና በፌስ
ቡክ እንዲሁም 0947763939 ማወቅ ይቻላል
❤️ ላብራቶሪ
❤ ፀሐፊ ➖
❤️ ኬኖ አጫዋች
❤️ ፑል አጫዋች
❤️ ስፌት ➖➖
❤️ ፅዳት ➖➖➖
❤️ ነርስ ➖➖➖➖
ክፍት የስራ ቦታዎች ናቸው ስትፈልጉት በቴሌግራም ብቻ አናግሩን ። ። ። ። ።
❤️ አስቸኳይ ክፍት የስራ ❤️
* ፒቢሲ ፋብሪካ ውስጥ
* 2 - 11 የስራ ሰዓት
* ደሞዝ 5500
* ቋሚ ስራ
* ለወንዶች ብቻ
* አለም ገና / ኬንተሪ /አየር ጤና /ጦርሃይሎች
ጀርመን /መከኒሳ/ ሳርቤት /ቄራ /ጀሞ/ጋርመንት
በእነዚህ ዙሪያ አካባቢ ቢሆን ይመረጣል
❤️ አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ❤️
* ፈርኒቸር ቤት ሁለገብ ስራ
* 2 - 6 ምሳ ሰዓት 8 - 11
* ደሞዝ 3500
* ቋሚ ስራ
* ለሴቶች ብቻ
* የቀበሌ መታወቂያ ያለው ዋስ
* መገናኛ / ወሰን /ላምበረት /አካባቢ ያለ ሰው ቢሆን ይመረጣል
❤️ አዲስ የወጣ ክፍት የስራ ቦታ ❤️
* ጂፒ ዶክተር በትርፍ ጊዜ
* ጫኝና አውራጅ አጠቃላይ ለወንድ
* ሁለገብ ፋብሪካ ላይ ለወንድ ተመላላሽ
* ሴልስ ፈርኒቸር ቤት
* ላብራቶሪ
* ነርስ የስራ ቦታ አውቶቢስ ተራ
* ፕሌይ ስቴሸን አጫዋች
የቴሌግራም ደንበኞቻችን በሙሉ
የስራ ማስታወቂያ በምንለቅበት ጊዜ
የስራው ዓይነት ቦታው የትና ፆታው ክፍያውን
ለማወቅ ከታች በምናስቀምጠው ሊንክ
ወይም ስልክ ቁጥር ተመልክታችሁ በቴሌግራም
ብቻ ነው የምናወራው አስፈላጊ ሲሆን በስልክ
እናወራለን ምክንያቱም ብዙ ቁጥር ያለው ሰው
ነው የምናስተናግደው ይህ በመሆኑ ሁሉንም
ሰዎች በስልክ ማውራት ስለማይቻል ነውና
በዚህ መልኩ ተረድታችሁ የምትፈልጉትን ስራ
በቴሌግራም ቻት ብቻ አድርጉን ሌላው ደግሞ
ትክክለኛውን የቅርብ ጊዜ ፎቶና
የስራና ልምድና የትምህርት መረጃውን
እናንተን በጥሩ ሁኔታ የሚገልፅ መሆኑን
አትርሱ ይህንን ካልገኘን የስራ መረጃውን
አንገልፅም ለእናንተም ለሌሎችም ስትሉ
በዚህ መልክ ተጠቀሙበት
0947763939/@free39 /or/@rob6008
አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የሰው ሃይል አስተዳደር
የስራ ልምድ ያለው
እንግሊዘኛ የሚችል
ደሞዝ በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ማናጀር በፒዩር ማኔጅመንት
የተመረቀ / ች የስራ ልምድ ያለው
ፋብሪካ ላይ
ደሞዝ በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ኬኖ አጫዋች / ፕሌይ ስቴሽን
ከ 3 - 1 ልምድ ያላት ቢሆን
ይመረጣል ( መርካቶ)
ደሞዝ በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ጫኝና አውራጅ ፋብሪካ ላይ
4 ሰዎች ወንዶች
ጠዋት 2 - 12 ( መገናኛ)
አሪፍ ደሞዝ በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ምርት ማሸግ
ለሴቶች ብቻ ( ዊንጌት መድሀኒያለም)
ከ 2 - 12 ሰዓት
ደሞዝ በስምምነት
አሁኑኑ ደውሉ 0947763939
አስቸኳይ = ዋና ሼፍ ወንድ
ኩሽናውን የሚመራ
3 ስታር ሆቴል ላይ
የውጪ ምግቦችን በጥሩ ሁኔታ
የሚሰራ በቂ የስራ ልምድ ያለው
የስራ ቦታ = ሳር ቤት መካኒሳ
ደሞዝ = 30 ሺህ ብር
1 = ላብራቶሪ ወንድ የስራ ቦታ ፒያሳ
2 = ሪሴብሽን ሴት አውቶቢስ ተራ
3 = ፀሐፊ አውቶቢስ ተራ
4 = ኬክ አውጪ ጦር ሃይሎች
5 = ዴንታል ነርስ ፒያሳ
6 = ኬኖ አጫዋች መርካቶ ጦርሃይሎች
7 = ፕሌይ ስቴሽን ሰባተኛ
8 = ሻምፖ አጠና ተራ
9 = ፅዳትና ዕቃ አጣቢ ጦር ሃይሎች
10 = ስክራብ ነርስ ጎሮ
11 = ካሸር በፈረቃ ሜክሲኮ
12 = ሼፍ አጠቃላይ ሰሚት
@free39 ይቀላቀሉን
09 47 76 39 39 ይጠይቁን
መርካቶ አካባቢ ክፍት የስራ ቦታ
ኬኖ አጫዋች ካሸር
ጠዋት 3 - 2 ሰዓት
ልምድ ያላት
በሳምንት 1 ቀን ዕረፍት
ደሞዝ 6 ሺህ ብር
ብዛት 2
Urgent vacancy
recptionist 2 - 12 work hours
Salary agreement
In speciality Clinic
above grade 10
1=GB doctor የማታ ፈረቃ
2=Clinical nurse 2yrs
3=Scrab nurse 2yrs
4=Laboratory 2yrs
5=Nurse 2yrs የህፃናትና እናቶች
6=drivers 1yrs hizeb 1
7=ፅዳት ክሊኒክ ላይ
@free39 ሊንኩን በመጫን ሼር ያድርጉ ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ
❤ ግራፊክስ ዲዛይነር
❤️ ድራይቨርስ ሹፌር
❤️ የሸያጭ ሰራተኛ ፈርኒቸር ለሴት
❤️ ጫኝና አውራጅ
❤️ ሁለገብ ሰራተኛ ፈርኒቸር ላይ ለወንድ
❤️ ዋና ሼፍ
❤️ ጉዳይ አስፈፃሚ ለወንድ
❤️ ፅዳት ለባንክ ቤት
❤️ ፀሐፊነት
❤️ ካሸር
⬛️ @free39 ለስራ ፈላጊዎች ሼር አድርጉት
