cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ "” ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ➷💎"ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ ይህ ምክሬ ላንቺ ለኔም ነው" ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ 🌸➖➖➖➖🌸 【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧ https://menhajselefiya123 ለማንኛውም አስተያየትእና ምክር @Yeselefi_SetochBot

Больше
Рекламные посты
6 358
Подписчики
-724 часа
-637 дней
+21930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
የኛኮ ኩራት ወይም ጥጋብ ከዚህ አያልፍም ግን እያወቅነውም ሰው ላይ ድንበር እናልፋለን አይ የሰው ልጅ
Показать все...
የ#ውሸት ልብ ይዘህ ሰዎች ጋር በቀረብክ ቁጥር የ#እውነት ልብ ይዘው የሚጠብቁህን ታጣለህና ተጠንቀቅ። ━━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━ https://t.me/menhajselefiya12
Показать все...
👍 7
ዘንድሮ የኢድ አል አድሀ አረፋ በዐል ለስንተኛ ጊዜ ነው የሚከበረው?Anonymous voting
  • ሀ ለ1154
  • ለ ለ1145
  • ሐ ለ 11156
  • መ ለ 1157
0 votes
👍 1
عن عائشة ـ رضي الله عنها ـ قالت: قال رسول الله ﷺ( ليس أحد من أمتي يعول ثلاث بنات، أو ثلاث أخوات، فيحسن إليهن إلا كن له سترا من النار ) [رواه الطبراني وصححه الألباني] 🌿،
Показать все...
«በዱንያም በአሄራ ትክክለኛው ደስታ የሚያገኙት የተውሂድ ባለቤቶች ናቸው።» ☑️ مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ ➡️ ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ መልካም የሰራ ሰው ☑️ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً ➡️ መልካም ኑሮን በእርግጥም እናኖረዋለን፡፡ ☑️ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ ➡️ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በተሻለ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡ 📚(ሱረቱ አል-ነሕል፥ - 97) "Like" & "share" ━━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━ https://t.me/menhajselefiya12
Показать все...
✍ቆንጆ_ሴት_ማለት_በዲኗ_ጠንካራና ሁሌም ጌታዋን በመገዛት የተጠመደች ነች!!
Показать все...
💯 7