cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ደሴ ዙሪያ ወረዳ ኢስላሚክ ሴንተር

ይህ በደሴ ዙሪያ ወረዳ ባሉ አካባቢዎች ተውሒድ እና ሱናን የምናሰራጭበት ቻናል ነው። አስተያየት መቀበያ http://t.me/DessieZuriyaWordahBot

Больше
Рекламные посты
305
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-1030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
ተመራጭ....mp34.92 KB
ደግና ቅን  አሳቢ በመሆኑ የወደቀ| ክፉና ተንኮለኛ በመሆኑ የመጠቀ| አላየንም። وَلَا يَحِيقُ ٱلْمَكْرُ ٱلسَّيِّئُ إِلَّا بِأَهْلِهِۦ ክፉ ተንኮልም በባለቤቱ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይሰፍርም፡፡ =https://t.me/Aselefiya_v1
Показать все...
አላህን በብቸኝነት ማምለክ! ነብዩ በቀደሞት ነብያቶች ኢስቲቓሣ ለምን አላደረጉም ? የነብዩ ባልደረቦችስ ? ተታላችሁ አሕባሽን የተቀላቀላችሁ ሆይ! ... t.me/Muhammedsiragecom
Показать все...
የሰለፉችወይስየአህባሾችግንዛቤ.mp31.01 MB
00:56
Видео недоступноПоказать в Telegram
اسأل الله من فضله العظيم 🌷 https://t.me/Aselefiya_v1 🌸🍃
Показать все...
8.12 MB
أذكار المساء📖 🌹የማታ አዝካር🎧 🍃ውሎህን በዚክር አጠናቅ🍃 ✿ #ኢማሙ_ሻፊዒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :- «ሰዎች የቂያማ ዕለት የስራቸው መጋረጃ ሲገለጥ ከዚክር የበለጠ መልካም ስራን አይመለከቱም። በዚህ ጊዜ ሰዎች ይፀፀታሉ - ‘ለኛ ከዚክር የቀለለ ነገር አልነበረምኮ!’ በማለት።» 📚 ۞ الوابــل الصـيـب【111】۞ https://t.me/Aselefiya_v1
Показать все...
أذكار المساء.mp311.80 MB
ተውሂድ እና ሱና በገልሻ እና አካባቢው ቻናል https://t.me/GelishaDawaSelefiya ግሩፕ https://t.me/GelishaDawaSelefiyaG
Показать все...
ተውሂድ እና ሱና በገልሻ እና አካባቢው

ተውሂድ እና ሱና በገልሻ እና አካባቢው

2, የአቂዳ ኪታብ ቂርዓት ለአንድ ወር ከተካሄደ በኋላ ለጊዜው ተቋርጧል። #ምክንያት  ጠንካራ ጫናን ተቋቁሞ የሚያቀራ መፍትሄ የሚፈልግ ሰው ባለመገኘቱ ነው። ነገር ግን አረህማን መስጂድ ላይ በግል የሚያቀሩ አሉ። ይህንን  በቅንጅት ወደ ስራ ለማስገባት ትግል እያደረግን ነው። 3, የደዓዋ ጉዳይ ባለፍ ጥቅምት 23 የተደረገው ደዓዋ በጣም ስኬታማ የሚባል ሲሆን ቀጣይ ለሚደረገው የደዓዋ እንቅስቃሴ መሰረት የጣለ ከሌሎች ጋር በመግባባት የትብብር አድማስ ያሰፋንበት ሲሆን የተውሂድ የሱና ጉዳይ ለአካባቢያችን ባይተዋር እንደሆነ በመረዳት ምን ማድረግ እንዳለብን በምክክር ቀጣይ የደዓዋ ዝግጅት እንዲደረግ ካሉት ብዙሀኖች ጋር ተመካክረናል ኢንሻአላህ በቅርቡ ከአጥጋቢ እና መሰረታዊ የዲን ውይይት በኋላ መረጃውን ለማድረስ እሚክራለሁ። በተለይም ጉጉፍቱ ትኩረት የሚቸረው፣እጅግ በጣም በርካታ  ችግሮች ያሉበት፣ አላህ ካዘነላቸው የአላህ ባሮች ውጭ ለዲኑ ሳይሆን ለሰው የሚኖር፣እውቀት ኖሮት የጋን መብራት፣ ስናምናቸው መረጃን በመገልበጥ የሚያስተጓጉሉን፣ ለዲን ታዓማኝ አለመሆነ ፣ አያታ ከድጆ ገልሻ አስጎሪ የትኩረት አቅጣጫዎቻችን ናቸው። ኢንሻአላህ በቀጣይ እመለስበታለሁ ወንድማችሁ አወል ነኝ https://t.me/DessieZuriyaWorda_TwhidandSunah
Показать все...
ደሴ ዙሪያ ወረዳ ኢስላሚክ ሴንተር

ይህ በደሴ ዙሪያ ወረዳ ባሉ አካባቢዎች ተውሒድ እና ሱናን የምናሰራጭበት ቻናል ነው። አስተያየት መቀበያ http://t.me/DessieZuriyaWordahBot

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.