ፍኖተ ብርሃን ዘ ቅድስት አርሴማ
Открыть в Telegram
ይህ በግራር ደ/አባይ ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ ፍኖተ ብርሀን ሰንበት ት/ቤት የተዘጋጀ :- ለምዕመናን : ትምህርትን , ዝማሬዎችን , ኪናዊ ዝግጅቶችን, የቤተ ክርስቲያንን ወቅታዊ ዜናዎችንና በአላትን(ንግስ, ልዮ ልዮ የሰርክ ጉባኤያት ..ወዘተ) በምን መልኩ እንደተከበሩ ለምዕመናን ተዘጋጅቶ የሚተላለፍበት ገፅ ነው።
Больше603
Подписчики
-324 часа
-87 дней
-1730 дней
Архив постов
✝ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፳፫ (23) ቀን።
✝ እንኳን #ለልበ_አምላክ_ለእሴይ_ልጅ ለእስራኤል ንጉሥ ለነቢዩ #ለቅዱስ_ዳዊት_ለዕረፍት መታሰቢያ በዓል፣ ለከበረ ተጋዳይ አባት ለገዳማዊ #ለአባ_ጢሞቴዎስ_ዕረፍት በዓል፣ ለቅዱሳን #ለአባ_ሳሙኤል_ለአባ ስምዖን_ለአባ ገብርኤል ለዕረፍታቸው መታሰቢያ እግዚአብሔር አምላክ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ #ከቅዱሳን_ከይስሐቅ_ከአባ_አሞን፣ #ከአባ_አቦሊ_ከመቃርስ_ከአይተለአትካ_ከፊልጦስ_ከመርቆሬዎስ ከመታሰቢያቸው እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
✝ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፳፪ (22) ቀን።
✝ እንኳን #እመቤታችንን_ቅድስት_ድንግል_ማርያምን የከበረ_ሊቀ መላእክት_ቅዱስ_ገብርኤል በአበሠራት መሠረት #ቅዱስ_ደቅስዮስ_በዓል_ላከበረት_ለብሥራት ዓመታዊ መታሰቢያ በዓልና የእመቤታችንን ተአምረ ማርያም መጽሐፍ ለጻፈው #ለቅዱስ_ደቅስዮስ_ለዕረፍት መታሰቢያ በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰ። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከከበረ መልአክ ከመላእክት አለቃ #ከቅዱስ_ገብርኤል ከበዓሉ መታሰቢያ ዳህና በሚባል አገርም ቤተ ክርስቲያኑ ከተሠራችበትና ከከበረችበት ተአምራትም ካሳየበትና ከአገር ኤጲስቆስ #አባ_አርኬላዎስ ምስክር ከሆነበት፣ ከእስክድርያ አገር ሠላሳ ስድስተኛ ጳጳስ ከከበረ ከአባት #ከአባ_አንስጣስዮስ ዕረፍት ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
✝ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፳፩ (21) ቀን።
✝ እንኳን #ከሰባ_ሁለቱ_አርድእት ለአንዱ የስሙ ትርጓሜ የመረጋጋት ልጅ ለሆነ #ለሐዋርያው_ለቅዱስ_በርናባስ ሰማዕትነት ለተቀበለበት ለዕረፍቱና #ለእመቤታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም ለወራዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን። በዚች ቀን በተጨማሪ ከሚታሰቡ፦ ከአባ ይስሐቅ ከዕረፍቱ መታሰቢያ እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
✝ ✝ ✝
✝ በዚች ቀን #የእመቤታችን_አምላክን_የወለደች_የቅድስት_ድንግል_ማርያም የበዓልዋ መታሰቢያ ነው። እርሷ የባህርያች መመኪያ ናትና በእርሷ በእናቱ አማላጅነት ጌታችን ይጠብቀንና ያድነን ዘንድ መታሰቢያዋን እያደረግን ወደርሷ እንለምን ዘንድ ይገባል። እርሷን ሕይወትን መድኃኒትን አድርጎ ለሰጠን እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ለዘላለሙ አሜን።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
ታኅሣሥ 21 ቀን 2016 ዓ.ም )
ቅዱስነታቸው የሰላም መልዕክት በሚል ለመላው ዓለም የዐዲስ ዘመን የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል፡፡
" ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር " (ሉቃ.2፡13) በሚል ኃይለ ቃል መነሻነት መጪው ዘመን በምድር ላይ ላሉ ሰዎች ሁሉ የሰላም እና የብልጽግና አዲስ ዓመት እንዲሆን እመኛለሁ በማለት መልዕክታቸውን ጀምረዋል፡፡
ቅዱስነታቸው በመላው ዓለም ለሚገኙ ሕዝቦች ባስተላለፉት መልዕክት እግዚአብሔር ምድርን መልካም እና ልዩ አድርጎ ፈጥሯታል ያሉ ሲሆን ሰውንም በራሱ አምሳል መፍጠሩን ጠቅሰዋል፡፡ እግዚአብሔር ሰውን በራሱ አምሳል የፈጠረው የምድርን ፍጥረታት ሁሉ በሰላም እንዲገዛ ነው ; አባቶቻችን እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ሰዎች በተፈጥሮ እና በእግዚአብሔር ፊት እኩል መሆናቸውን በመረዳት ኅብረተሰቡን በዘር፣ ቀለም፣ ነገድ፣ ጎሳ፣ ቋንቋ እና ሃይማኖት ሳይለያዩ አስተዳድረዋል ያሉት ቅዱስነታቸው ።እንደአለመታደል ሆኖ በአሁኑ ጊዜ በዓለማችን ከመቼውም ጊዜ በላይ ሰላም የጠፋበት ዘመን ላይ ደርሰናል ያሉት ቅዱስነታቸው ፣ ያልተቋረጠ የእርስ በርስ ጦርነት የንጹሃን ዜጎችን ሕይወት እየቀጠፈ ይገኛል ብለዋል፡፡ በተጨማሪም በታሪክ ከዚህ ቀደም ያልተከሰቱ ከባድ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ፣የሽብር ጥቃት የመሠረታዊ ፍላጎት እጥረት በተለይ ሕጻናትን ወላጅ አልባ ፤ ወጣቶችን አካል ጉዳተኛ ዜጎችን ስደተኛ በማድረግ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የማኅበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ቀውስ እንዳመጣ በመግለጽ ዓለማችን ከእነዚህ ምን ተጠቀመች? ሲሉ ጠይቀዋል፡፡
ቅዱስነታቸው እኔ ክርስትናን የተቀበለች ጥንታዊት ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያንን እየመራሁ ያለሁባት ሀገር በ1ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ክርስትና የተቀበለች፤ ከ1600 ዓመታት በፊት (ከ4ኛው ክፍለ ዘመን) ጀምሮ ክርስትና የመንግሥት ሃይማኖት የሆነበት ነው ያሉት ቅዱስነታቸው ፤ በአሁኑ ወቅት የተከሰተውን ዓለም አቀፍ ዘርፈ ብዙ ችግር ለመፍታት በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያለብንን ኃላፊነት ወደ ጎን ልንተወው አይገባም ብለዋል፡፡ ከሌሎች በታሪክ ልምድ ካላቸው አብያተክርስቲያናት ጋር እና ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በመሆን የሰው ልጆች ሥቃይ እንዲያበቃ በዓለም ሁሉ ሰላም እንዲወርድ እንሠራለን ያሉት ቅዱስ ፓትርያርኩ ; ቤተክርስቲያናችን ስለ ዓለሙ ሁሉ ሰላም ወደ እግዚአብሔር ትጸልያች ፤ በተለያዩ ምክንያቶች የተቸገሩትን ለመርዳትም ጥረት ታደርጋለች ብለዋል፡፡
የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የሰው ልጅ መከራ እንዲያበቃ ወደ እግዚአብሔር እንዲጸልይ ፤ በጦርነት ወቅት ንፁሐን እንዳይጎዱ አለመግባባቶችን በውይይት እንዲፈቱ፣ የሰው ልጆች ሰብአዊ መብቶች እንዲከበሩ ደም አፋሳሽ ጦርነቶች እንዲቆሙ ለዓለም ሁሉ የሰላም መልእክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ዐዲሱ የጎርጎሬዎሳውያኑ ዓዲስ ዓመት 2024 የሰላም እና የበረከት እንዲሆን ለመላው ዓለም የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል፡፡
++++++++++++++++++++++++++++++++++++
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የጎርጎሬዎሳውያኑ ዐዲስ ዓመት በማስመልከት መልዕክት አስተላለፉ፡፡
✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !
🏵🏵🏵ዝክረ ልደት መርሃግብር🏵🏵🏵
የፊታችን እሁድ ታህሳስ 21 ከ 8:30 ጀምሮ በግራር ደብረ ዓባይ ቅድስት አርሴማ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አዳራሽ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት ምክንያት በማድረግ ዝክረ ልደት በሚል ስያሜ ልዩ ልዩ መርሃግብሮች ተሰናድተው እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ::በዕለቱ ተገኝተው ከጥበብ ገበታ ይቋደሱ ዘንድ ግብዣችን ነው ::
✨🏵 ጉባዔው ✨🏵
🏵 ዝማሬ
🏵 ትምህርተ ወንጌል
🏵 ግጥም
🏵 ጥያቄ እና መልስ
🏵 የበገና ዝማሬ
🏵 መነባነብ
🏵 ዝክረ ልደት ትያትር
በፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ኪነ- ጥበብ ክፍል የተዘጋጀ።
✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !
🏵🏵🏵ዝክረ ልደት መርሃግብር🏵🏵🏵
የፊታችን እሁድ ታህሳስ 21 ከ 8:30 ጀምሮ በግራር ደብረ ዓባይ ቅድስት አርሴማ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አዳራሽ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት ምክንያት በማድረግ ዝክረ ልደት በሚል ስያሜ ልዩ ልዩ መርሃግብሮች ተሰናድተው እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ::በዕለቱ ተገኝተው ከጥበብ ገበታ ይቋደሱ ዘንድ ግብዣችን ነው ::
✨🏵 ጉባዔው ✨🏵
🏵 ዝማሬ
🏵 ትምህርተ ወንጌል
🏵 ግጥም
🏵 ጥያቄ እና መልስ
🏵 የበገና ዝማሬ
🏵 መነባነብ
🏵 ዝክረ ልደት ትያትር
በፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ኪነ- ጥበብ ክፍል የተዘጋጀ።
✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
✝ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፳ (20) ቀን።
✝ እንኳን #ከዐሥራ_ሁለቱ_ደቂቀ_ነቢያት ለአንዱ #ከሌዊ_ነገድ_ከአሮንትውልድ ለሆነው #ለቅዱስ_ሐጌ ለዕረፍት በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ #ከንግሥት_ታውፊና ከመታሰቢያዋ፣ #ከአውጋንዮስና #ከማድዮስም ከመታሰቢያቸው እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
✝ ✝ ✝
✝ #ነቢዩ_ቅዱስ_ሐጌ፦ እርሱም ከዐሥራ ሁለቱ ደቂቀ ነቢያት አንዱ ነው። ናቡከደነጾርም የኢየሩሳሌምን ሕዝብ በማረከ ጊዜ የዚህ ጻድቅ ነቢይ ወላጆች ከእስራኤል ልጆች ጋር ወደ ባቢሎን አገር ተማርከው ሔዱ ዳርዮስ የተባለውም ኵርዝ በነገሠ ጊዜ በሁለተኛው ዘመነ መንግሥቱ ይህ ነቢይ ትንቢት ተናገረ።
✝ የእስራኤልን ልጆች ወደ አገራቸው ይገቡ ዘንድ ኵርዝ ዳርዮስ በአሰናበታቸው ጊዜ እነርሱም ከገቡ በኋላ ቤተ መቅደስን ከመሥራት ቸለል በአሉ ጊዜ እነርሱ ግን በአማሩና በተሸለመ ቤቶች ውስጥ ይኖሩ ነበርና እንዲህ አላቸው።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !
🏵🏵🏵ዝክረ ልደት መርሃግብር🏵🏵🏵
የፊታችን እሁድ ታህሳስ 21 ከ 8:30 ጀምሮ በግራር ደብረ ዓባይ ቅድስት አርሴማ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አዳራሽ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት ምክንያት በማድረግ ዝክረ ልደት በሚል ስያሜ ልዩ ልዩ መርሃግብሮች ተሰናድተው እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ::በዕለቱ ተገኝተው ከጥበብ ገበታ ይቋደሱ ዘንድ ግብዣችን ነው ::
✨🏵 ጉባዔው ✨🏵
🏵 ዝማሬ
🏵 ትምህርተ ወንጌል
🏵 ግጥም
🏵 ጥያቄ እና መልስ
🏵 የበገና ዝማሬ
🏵 መነባነብ
🏵 ዝክረ ልደት ትያትር
በፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ኪነ- ጥበብ ክፍል የተዘጋጀ።
✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
✝ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፲፱ (19) ቀን።
✝ እንኳን #ለመጋቤ_ሐዲስ_ለሊቀ_መላእክት #ለቅዱስ_ገብርኤል_አናንያን_አዛርያን_ሚሳኤልን (ሠለስቱ ደቂቅን) ከነደደ እሳት ለዳናቸው ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰበው፦ ከካህናት ወገን ከሆነ #ከሀገረ_ቡርልስ_ኤጲስቆጶስ ከቅዱስ አባት #ከአባ_ዮሐንስ_ዕረፍት ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
✝ ✝ ✝
✝ በዚች ቀን #የመላእክት_አለቃ_የመልአኩ_ቅዱስ_ገብርኤል የበዓሉ መታሰቢያ ነው በዚች ቀን በዚህ ወር እግዚአብሔር ወደባቢሎን አገር ላከው የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ሦስቱን ልጆች አናንያን አዛርያንና ሚሳኤልን ከእሳት ማንደጃ ውስጥ በጣላቸው ጊዜ አራተኛ ገጽ ሁኖ ታየ። የእሳቱም ነበልባል አርባ ዘጠኝ ክንድ ያህል ወላይ ከፍ ከፍ አለ የጨመሩአቸውን ሰዎችና እሳት የሚያንዱትን አቃጠላቸው ይህም የከበረ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል የእሳቱን ነበልባል በበትሩ መትቶ ከሠለስቱ ደቂቅ ላይ አጥፍቶ አዳናቸው
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
የቃሊቲው ገናናው መላዕክ ያሳደገኝ ደብሬ ቃሊቲ ቅዱስ ገብርኤል ዋዜማ የዲኮር ስራ እየተሰራ ይገኛል
በነገው እለት አንድም የተዋህዶ ልጅ እንዳይቀር እግሮች ሁሉ ወደ ቃሊቲ ገብርኤል
✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !
🏵🏵🏵ዝክረ ልደት መርሃግብር🏵🏵🏵
የፊታችን እሁድ ታህሳስ 21 ከ 8:30 ጀምሮ በግራር ደብረ ዓባይ ቅድስት አርሴማ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አዳራሽ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት ምክንያት በማድረግ ዝክረ ልደት በሚል ስያሜ ልዩ ልዩ መርሃግብሮች ተሰናድተው እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ::በዕለቱ ተገኝተው ከጥበብ ገበታ ይቋደሱ ዘንድ ግብዣችን ነው ::
✨🏵 ጉባዔው ✨🏵
🏵 ዝማሬ
🏵 ትምህርተ ወንጌል
🏵 ግጥም
🏵 ጥያቄ እና መልስ
🏵 የበገና ዝማሬ
🏵 መነባነብ
🏵 ዝክረ ልደት ትያትር
በፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ኪነ- ጥበብ ክፍል የተዘጋጀ።
✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !
🏵🏵🏵ዝክረ ልደት መርሃግብር🏵🏵🏵
የፊታችን እሁድ ታህሳስ 21 ከ 8:30 ጀምሮ በግራር ደብረ ዓባይ ቅድስት አርሴማ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አዳራሽ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት ምክንያት በማድረግ ዝክረ ልደት በሚል ስያሜ ልዩ ልዩ መርሃግብሮች ተሰናድተው እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ::በዕለቱ ተገኝተው ከጥበብ ገበታ ይቋደሱ ዘንድ ግብዣችን ነው ::
✨🏵 ጉባዔው ✨🏵
🏵 ዝማሬ
🏵 ትምህርተ ወንጌል
🏵 ግጥም
🏵 ጥያቄ እና መልስ
🏵 የበገና ዝማሬ
🏵 መነባነብ
🏵 ዝክረ ልደት ትያትር
በፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ኪነ- ጥበብ ክፍል የተዘጋጀ።
✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
✝ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፲፰ (18) ቀን።
✝ እንኳን #ለኢትዮጽያ_ለመጀመርያ_ሊቀ_ጳጳስ #ለአቡነ_ፍሬምናጦስ (ለአባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን) በእስክድርያ ሃያኛ ሊቀ ጳጳስ #በአባ_አትናቴዎስ እጅ #በ330 ዓ.ም ጵጵስና ለተሾሙበት ቀን ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል፣ #ለሐዋርያው_ለቅዱስ_ቶማስ ለሥጋው ፍልሰት በዓልና ለሐዋርያው #ቅዱስ_ጳውሎስ_ደቀ_መዝሙር_ለቅዱስ_ቲቶ ሥጋው ከአቅራጥስ ከሚባል አገር ወደ ቊስጥንጥንያ ከተማ ለፈለሰበት ለመታሰቢያ በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ #ከኢርቅና በሰማዕትነት ከሞተ በብሕትውና ከሚኖር #ከቀሲስ_ፊልሞና ከዕረፍታቸው መታሰቢያ፣ #የፍርክዮን_ከኢልኮዮስ_ከበሳንቅስ፣_ከዮናስ፣ ከባልጀሮቻቸው ሰማዕታትም ከመታሰቢያቸው፣ #ከአርሲስ_ከዳስያና_ከዲሞንም ከሥጋቸው ፍልሰት እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
✝ ✝ ✝
✝ #የአቡነ_ፍሬምናጦስ_ሰላማ_ከሣቴ_ብርሃን ታሪክ #ኅዳር_26_እና_ሐምሌ 26 ቀን ይመልከቱ።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !
🏵🏵🏵ዝክረ ልደት መርሃግብር🏵🏵🏵
የፊታችን እሁድ ታህሳስ 21 ከ 8:30 ጀምሮ በግራር ደብረ ዓባይ ቅድስት አርሴማ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አዳራሽ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት ምክንያት በማድረግ ዝክረ ልደት በሚል ስያሜ ልዩ ልዩ መርሃግብሮች ተሰናድተው እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ::በዕለቱ ተገኝተው ከጥበብ ገበታ ይቋደሱ ዘንድ ግብዣችን ነው ::
✨🏵 ጉባዔው ✨🏵
🏵 ዝማሬ
🏵 ትምህርተ ወንጌል
🏵 ግጥም
🏵 ጥያቄ እና መልስ
🏵 የበገና ዝማሬ
🏵 መነባነብ
🏵 ዝክረ ልደት ትያትር
በፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ኪነ- ጥበብ ክፍል የተዘጋጀ።
✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
"ለአቢያተ ክርስቲያናት ማሰሪያ በሚል የሚለምኑ ከእውቅናዬ ውጪ ናቸው" የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
ታኅሣሥ 16 ቀን 2016 ዓ.ም
በመንገድ ላይ ለአቢያተ ክርስቲያናት ማሰሪያ ብለው የሚለምኑ አካላት ከእውቅናዬ ውጪ ናቸው ስትል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አሳሰበች፡፡
በአዲስ አበባ በተለያዩ ቦታዎች ቅዱሳት ሥዕላትን የያዙ ሰዎች በልመና ተግባር ላይ ተሰማርተው እንደሚገኙ ይታወቃል፡፡ በተመሳሳይ የቤተክርስቲያን ሕንጻ ማሰሪያ ነው በሚል በስፒከር እያስነገሩ የልመና ተግባር ላይ የተሰማሩ ሰዎችንም ማየት አዲስ ነገር አይደለም፡፡
አሐዱ ራዲዮ እነዚህን የልመና ተግባራት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ታቃቸዋለች ወይ ፤ ለምንስ ለሚገነቡት አቢያተ ክርስቲያናት የገንዘብ እርዳታ አታደርግም ሲል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ጠይቋል።አዲስ ለማነጽም ሆነ ያገለገሉ አቢያተ ክርስቲያናትን ለማደስ ጠቅላይ ቤተክህነት ፈቃድ የሚሰጥበት አግባብ አለ ያሉት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዕቅድ እና ልማት መምሪያ ዋና ኃላፊ መጋቤ ሰላም ሰለሞን ቶልቻ ናቸው፡፡
በአዲስ አበባም ሆነ በሀገሪቱ በሚገኙ አህጉረ ስብከት ውስጥ ያሉ አቢያተ ክርስቲያናትን ለመገንባትም ሆነ ለማደስ መሰረታዊ የኪነ ህሕንፃ መስፈርቶችን አሟልቶ አስፈላጊው ዕቅድ ወጥቶ የየሀገረ ስብከቱ ሊቃነ ጳጳሳት ካወቁት እና ጠቅላይ ቤተ ክህነት ፈቃድ ከሰጠ በኋላ ነው ወደ ግንባታ የሚገቡት ብለዋል::
አቢያተ ክርስቲያናቱን ለማሰራት ከአካባቢው ተወላጆች፣ ከበጎ አድራጊዎች እና ማኅበራት፣ ከምእመናን እንዲሁም አባቶች ከንስሃ ልጆቻቸው በሚያገኙት ገንዘብ ካልሆነ መንገድ ላይ ወጥቶ መለመን አይቻልም ሕጋዊም አይደለም ሲሉ ነው ኃላፊው ያሳሰቡት፡፡
በመሆኑም ቤተክርስቲያኗ በዚህ ሥራ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ሕጋዊ አይደሉም ምእመኑም ከመስጠት እንዲቆጠብ ነው የገለፁት። ጠቅላይ ቤተ ክህነት በየሀገረ ስብከቱ ለሚገነቡ እና ለሚታደሱ አቢያተ ክርስቲያናት በዓመት በጀት እንድሚመድብም ገልፀዋል:: ይሁን እንጂ በየመንገዱ የሚታዩ ቤተ ክርስቲያኒቱን ተገን አድርገው የሚለምኑት ከተግባራቸው እንዲቆጠቡ ቤተክርስቲያኒቱ ብታሳስብም ችግሩ ሲጨምር እንጂ ሲቀንስ አይስተዋልም ሲል የአሐዱ ራዲዮና ቴቪ ዘገባ ያመላክታል።
✝ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ17 ቀን።
✝ እንኳን #ለቅዱስ_አባት_ለአባ_ሉቃስ_ዘዓምድ ለሥጋው ፍልሰት በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከቅዱሳን ሰማዕታት #ከአርድዮስ_ከአውስዮስ_ከሲርዮስ_ከማርቆስ #ከያርዋልኤልና በገድል ከሚደክም ከመነኰስ #ከአባ_ናትናኤል ከመታሰቢያቸው ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
✝ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፲፮ (16) ቀን።
✝ እንኳን #ለኢትዮጵያዊው_ጻድቅ ኤርትራ አገር የሚገኘውን #ታላቁ_ገዳም_ደብረ_ድማህ ለመሰረቱት #በነጭ_እምነታቸው_በተለይ_ለነቀርሳ_በሽታ_ፈዋሽነት_ለሚታወቁት ለታላቁ አባት #ለአቡነ_መርቆሬዎስ ለዕረፍት በዓል፣ ለእናታችን #ቅድስት_ፍቅርተ_ክርስቶስ (እመ-ምዑዝ) በአንድ ቀን በስሚዛ (በሰንሰለት) ቤተ ክርስቲያን ሰርታ #ታኅሣሥ_14 ቀን ጨርሳ በሦስተኛ ቀን #ታኅሣሥ_16 ቀን_ቅዳሴ_ቤቱ_ሲከበር በድርገት (በቊርባን) ጊዜ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያምና ከእልፍ አእላፋት መላእክት ጋር ወርዶ መቅደሱን ለባረከበት መቅደሱ በአራቱም ማዕዘን ለጌታ ለሰገደበት ዓመታዊ በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን።
✝ ✝ ✝
✝ #አቡነ_መርቆሬዎስ፦ ትውልድ አገራቸው ትግራይ አካባቢ ወንበርታ (ሐይ ቀምሳ) ሲሆን ከእናታቸው ከቅድስት ሰሎሜ ከአባታቸው ከቅዱስ ቶማስ 1284 ዓ.ም ነሐሴ 29 ቀን ተወለዱ።