cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

@°official° bĕmñïïĭĭ;;;;;;;

Yegtm 🙆 Ye keld 😂 Ye picochi🙋 Endihum aznagn yehonu negerochi bezih channel yagegnubetal😍😍feta belulgn😋😋😋

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
179
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
#ህማሜን _ታመመ:: አድፌ ነበረ በሀጢያት ጭቅቅት እንደ ዘማዊቷ እንደ ማርያም ሀጢይት ለነገሩ እሷ እግሮቹን በእንባ በሽቶ አጥባ ነው እኔን የሚያድነኝ ቤቱ ምግባሬ ነው መልካሙን ገፍቼ መጥፎ ለመረጥኩት ማገልገሌን ትቼ ዘፈን ልዝፈን ላልኩት ሁሌ እፁብ ድንቅ ነው ያንተ ስራ ጌታ ሰውን የምትወድ በእውነት መውደድ ፍቅር በደስታ ሀጢያትሽ ይብቃ ልጄ ተመለሺ በንፁ አካሄድ በመልካም ጓዳና ልጄ ተመለሽ ልይሽ እንደገና ቡሎ ጠራኝ እሱሀጢያቴን ረስቶ ወደ ፅድቅ ጎዳና መጎዜንም ሽቶ ቅጣቴን ተቀጣ ህማሜን ታመመ በቀራኒዮላይ ስቃይ ተቀበለ የመዳኔን መንገድ በመስቀል አተመ #@ME
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
ደስታህን በማንም ሰው ላይ አትመስርተው ሀዘንህንም በሰዎች ላይ አትመርኩዘው እራስህ ለራስህ ደስታን ፍጠር በማንም ላይ ስሜትህን ጥገኛ አታርገው አንድ ቀን በደስታው ምትፈነድቅለት በሀዘኑ ምትረበሽለት ሰው ትቶክ ሲሄድ እጅግ ትሰበራለህ እመነኝ ማንንም አትደገፍ በራስህ መቆምን ልመድ የሚበጀው እሱ ነው @Merita1221 @fonka_mood
Показать все...
የሰው ልጅ የሚለካው በአለባበሱ ሳይሆን በሜትር ነው፤ የሚመዘነው ደግሞ በሀብት ሳይሆን በሚዛን ነው።
Показать все...
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ኑሪበት፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ድብርት ደብሮት ጥሎሽ እስኪጠፋ እንዳትከፊለት እራሱ ይከፋ። ደስታሽን ኑሪበት ሳቂበት በዚ' አለም ያንቺ ቀን ዛሬ እንጂ የነገው አይደለም።
Показать все...
​​ላትጨርሰው ነገር ፍቅርን ጀምረክ የመሀላ ቃሉን ሁሉንም እረስተክ መለዬትን ወሰንክ መራቅን ፈልገክ ሂድ ተመላለስ ድረስ ካሰብክበት ድሮም መንገደኛ አይቆምም ባለበት ወደድኩሽ ሞትኩልሽ ማለቱም ይቅርበት የሰጠከኝ ፍቅር ይኑር እንደዘበት አንተም ከእኔ እራቅ እኔም ልቻልበት 😓😓 ​​ ........... ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ❤️•═••• 💞የፍቅር ክሊኒክ 💞™ •••═•❤️ ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,, ••●◉Join us share◉●•• @yefikrclinic @yefikrclinic @yefikrclinic
Показать все...
Me : mom ዛሬ ጓደኛዬ ቤት ልደር ፍቀጅልኝ plz🥺 mom : ጥርሴስ ልማዱ ነው አይኔን እንዳታስቂው😗☕️ @HABESHWIET
Показать все...
🍂🍂 ...... በርግጥ ልክ እኮ ነህ ...ያሰበልህ....የተንከባከበህ....አብሮህ የሆነ....እወድሀለሁ ያለህ...የሳመህ ሁሉ እንደማይወድህ....#ይሁዳ ምስክር ነው...!! 🍂🍂 🍂 🍂 @FONKA_MOOD🖤 @HABESHWIET🥀
Показать все...
Показать все...
Of Pic Competition

ፎቶ መወዳደር ለምትፈልጉ 👇 1ኛ ለወጣ 1,000 ሜ.ባ 👇 2ኛ ለወጣ 500 ሜ.ባ 👇 3ኛ ለወጣ150ሜ.ባ 4ኛ ለወጣ ለ3ቀን add min @saabusaa ላኩልኝ or @abriman

ችግርህን በ50% እንዴት ትፈታዋለህ የሚል መፅሀፍ 2 ገዝቼ እየተመለስኩ ነው ችግሮቼን በ100% ልፈታው አስቤ🤣🤣😂😁
Показать все...