cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ethio space

🔰በአይነቱ ልዩ የሆነ ቻናል‍🔊️ ስለ ጠፈር🌎 ሳይንስ ለምትወዱት እና ማወቅ ለምትፈልጉ ሁሉ የሰነ ጠፈር ሳይንስን በአማርኛ ተቀነባብሮ በልዩ መልክ ቀረበላቹ። 🎯 አሰደናቂ ስለሆነው ጥንታዊ የኢትዮጰያ ስነ ፈለክ 🎯ስለ ዩኒቨርስ እና ጋላክሲዎች 💫 🎯9 ፕላኔቶች🌎 🎯ህብራተ ከዋክብት☄ ይቀላቀሉት ይወዱታል ይገረሙበታል። @ethiospacee any commen @wizemru

Больше
Рекламные посты
659
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступно
Фото недоступно
#አነር 🐆🐆 አነሮች🐆 ከሁሉም የ ድመት🐈‍⬛️ ዝርያ አለ ተባለ የመናከስ😬 አቅም ያላቸው ሲሆን በአንድ ንክሻ🥶 የ ታዳኛቸውን ማንኛውንም አጥንት💀 መስበር ይችላሉ🫥። 😳😳ወዳጄ ማንኛውንም አጥንት ስልህ😳😳 @Adey_Drama_P
Показать все...
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
ይህ bullet-ant🐜 በመባል ይታወቃል እንዲህ ሲታይ ትንሽ☺️☺️ ይመስላል ነገር ግን ሲናከስ ጥይት የመታህ ያህል ስሜት ነው የሚሰማህ😧😮 😐😐በተለይ ያ ቦታ ከነከሰህ😐😐 @Adey_Drama_P
Показать все...
Фото недоступно
#አሳ 🪼🪼 አእምሮ🧠 የሌላቸው ፍጥረታት ሲሆኑ🤯 አንዳንዶቹ መርፌ📌 የሚያክል ቁመት📏 ሲኖራቸው ሌሎች ደግሞ ሰውን🧍‍♂ ያክል ይረዝማሉ😱 አስገራሚው ነገር ደግሞ ከውሃ እና ከ ኘሮቲን ስለተሰሩ በጠራራ ፀሀይ ላይ ከ ውሀ ከወጡ ይተናሉ። 😳😳እኔ ራሴ ማመን ከብዶኛል😐😐 @Adey_Drama_P
Показать все...
Фото недоступно
#ቢራቢሮ 🦋🦋 በአንድ ግዜ በክንፋቸው🪽 8 ዓይነት እንቅስቀሴ ሲያደርጉ ምግብ🥝 የሚቀምሱት በአፋቸው👄 ሳይሆን በ እግራቸው🦵 ነው። አስገራሚው ነገር ደግሞ አንዳንድ ዝርያዎች🦋 ደም🩸 ይጠጣሉ። 😖😖ይሄን ከሰማሁ በኋላ ለ ቢራቢሮ ያለኝ ፍቅር ቀነሰ😔😔 @Adey_Drama_P
Показать все...
Фото недоступно
#ማግኔት 🧲🧲 ይሄ liew thon የተባለ ሰውዬ👨‍🦳 ምንም አይነት ብረት⚙ ሲያይ ሰውነቱ ይሻፍዳል😁 ። ቆዳው እንደ ማግኔት🧲 ስለሚሰራ ብረቶችን⚙ መሸከም📇 ይችላል። 🤨🤨ያም ነገር ብረትን ይሸከም ይሆን🤨🤨 @Adey_Drama_P
Показать все...
Фото недоступно
#ዶሮ 🐓🐓 ከሰው👨‍👩‍👧‍👧 ብዛት ይልቅ እነዚህ🐔 ፍጥረታት ይበዛሉ😱 0.05 second በአለማችን🌏 ላይ 97 የሚሆኑ ዶሮች ይሞታሉ😨 አስገራሚው ነገር ዶሮ አንገቷ🐔 ተቆረጠ በኋላ አንድ ኳስ ሜዳ🟩 ያህል መሮጥ🏃 ትችላለች። 😁😁usain bolt መጣንልህ🐓😁😁 @Adey_Drama_P
Показать все...
Фото недоступно
#ጥንቸል 🐇🐇 ገና በተወለዱ በአራት ወራቸው መራባት ሲጀምሩ😐 በተጨማሪ ጥርሳቸው🦷 ማደጉን አያቆምም😳 አስገራሚው ነገር ጥንቸሎች በጣም ከ ደነገጡ ሊሞቱ ይችላሉ። 🧐🤓የአንተ የፊት ጥርስ በጣም አድጎ አስበው🤓🧐 @Adey_Drama_P
Показать все...
Фото недоступно
#ሀዝብር 🦜🦜 በ ሰዓት⏳ 8 ጊዜ የሚበሉ🍽 ሲሆን ከሁሉ የወፍ🦜 ዝርያ ወደ ኋላ መብረር🤔 የሚችሉ እነሱ ናቸው። 😶😶አሁን ሲታዩ የሚበሉ ይመስላሉ🤨🤨 @Adey_Drama_P
Показать все...
Фото недоступно
ይህንን ያውቃሉ 📌 # ▫️ ትምህርት ቤትን የፈጠረው Horace Mann ▫️ ፈተናን የፈጠረው Henry A. Fischel ▫️ የቤት ስራን የፈጠረው Roberto Nevelis
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.