@Postive_@Attitude
አላማችን ቀና ትውልድ እንዲፈጠር አስትዋጽዎ ማድረግ ነው። ጭንቀት እና ውጥረት በበዛባት በዚህች አለም ፈተናችንን ሊያቀልልን የሚችለው መፍትሄ ቀና ማስብ ስለሆነ። በዚህ ድረገጽ እርስ በእርሳችን እየተማማርን የኑሮን ዳገት በመልካም አስተሳሰብና በማማር እንደምንወጣው @postive_Attitude @postive_Attitude
Больше282
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
+130 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Good mornings
Time is like a River..
u can not touch the same water twice..
B'coz the moment that passed wile never pass again..
Enjoy every flow of life..
Have niece Sunday
@postive_Attitude
ቀኑ የሰላም ቀን ነው!
የዛሬዋ ቀን የሰላምና ደስ የምትል ቀን ናት!
• ዛሬ ከምንም ነገር በፊት ሰላማችሁን አስቀድሙ!
• ሰላማችሁን ከሚረብሽ ሰው ራቁ!
• ሰላማችሁን ከሚነጥቅ ንግግር ተቆጠቡ!
• ሰላማችሁን ከሚቀማችሁ ተግባር ራሳችሁን ጠብቁ!
• ሰላማችሁን ከሚወስድ ማሕበራዊ ሚዲያ ተጠበቁ!
ሁሉም ነገር የሚጥመው በቅድሚያ ሰላም ስንሆን ነው!
የሰላም ቀን ይንላችሁ!
ይህንን የሰላም መልእክት ቢያንስ ለሶስት ሰዎች በማጋራት የሰላም መሳሪያ ሁኑ!
https://t.me/postive_Attitude
https://t.me/Dreyob
@Postive_@Attitude
አላማችን ቀና ትውልድ እንዲፈጠር አስትዋጽዎ ማድረግ ነው። ጭንቀት እና ውጥረት በበዛባት በዚህች አለም ፈተናችንን ሊያቀልልን የሚችለው መፍትሄ ቀና ማስብ ስለሆነ። በዚህ ድረገጽ እርስ በእርሳችን እየተማማርን የኑሮን ዳገት በመልካም አስተሳሰብና በማማር እንደምንወጣው @postive_Attitude @postive_Attitude
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.