cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ayemen collection fashion

Ayemen fashion From us :- shoes,clothes,watch,& etc.. #join & share our link👇@ayemen fashion Contact.@abitavov Phone .0924408522 0955400150 Any comment and cross promotion 👇 @abitavov @aymen fashion

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
147
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Front bag #250 birr 0924408522/0955400150📲
Показать все...
Ayemen fashion From us :- shoes,clothes,watch,& etc.. #join & share our link👇@ayemen fashion Contact.@abitavov Phone .0924408522 0955400150 Any comment and cross promotion 👇 @abitavov @aymen fashion
Показать все...
​​​​​​​💌─━━━━━⊱✿⊰━━━━━━─💌 🚺 ሚስት ስጦታ እንጂ ምርጫ አይደለችም 🚺 🔵 አንድ ምሽት በጎልማሶች የትምህርት ክፍለ ግዜ የሳይኮሎጂ መምህሩ ወደ ክፍል ገባና "ዛሬ አንድ Game እንጫወታለን" አለ፡፡ ተማሪዎቹም "ምን አይነት Game?" በማለት በህብረት ጠየቁ፡፡ መምህሩ ቀጥሎ "ፈቃደኛ የሆነ አንድ ሰው?" አለ፡፡ አንድ ፈቃደኛ ወንድ ተማሪ እጁን አወጣ፡፡ መምህሩም ተማሪውን በህይወቱ ትልቅ ቦታ ያላቸውን 30 ሰዎች ስም ጥቁር ሰሌዳው ላይ እንዲፅፍ ጠየቀው፡፡ ተማሪውም ከቤተሰቦቹ ጀመሮ የጎረቤቶቹን፣ የዘመዶቹንና የጓደኞቹን ስም ፃፈ፡፡ መምህሩ በመቀጠል በጣም ጠቃሚ ያልሆኑ 3 ስሞችን እንዲሰርዝ አዘዘው፡፡ እሱም የጎረቤቶቹን ስም ሰረዘ፡፡ አሁንም ሌላ 5 ስሞችን እንዲሰርዝ ነገረው፡፡ተማሪውም የሩቅ የምላቸውን ዘመዶቹን ስም ሰረዘ። በዚህ መልኩ የአራት ሰዎች ስም ብቻ (የእናቱ፣ የአባቱ፣ የሚስቱና የብቸኛው ልጁ) እስኪቀር ብዙ ስሞችን ሰረ። ሙሉ የክፍሉ ተማሪዎች Gamu ለዚህ ተማሪ ብቻ እንዳልሆነ ተረድተው በተመስጦ ይከታተላሉ፡፡ አሁንም መምሩ ከቀሩት አራት ስሞች 2 እንዲሰርዝ አዘዘው፡፡ ተማሪውም በጣም ከባድ ምርጫ ነበር፡፡እያመነታና እንዳልተቀበለው በሚያስታውቅ መልኩ የወላጆቹን ስም ሰረዘ። መምህሩ በስተመጨረሻ ከቀሩት ሁለት ስሞች 1 እንዲሰርዝ ነገረው፡፡ ተማሪውም ሙሉ በሙሉ አእምሮው ተረበሸ፡፡ በአይኖቹ እያነባ በሚንቀጠቀጡ ጣቶቹ የልጁን ስም ሰረዘ፡፡ መምህሩም ተማሪውን ወደ መቀመጫው እንዲመለስ ነገረው። ከደቂቆች በኀላ መምህሩ "ለምን ሚስትህን አስቀረህ? ►ቤተሰቦችህ ላንተ ብቸኞች ናቸው፤ ►ልጅህን የወለድከው ( ወደ ህይወት ያመጣኸው) አንተ ነህ፤ ►ሚስት ግን ሌላ ማግባት ትችላለህ፤ ►ለምን ከእነሱ እሷን አስቀደምክ?" በማለት ተማሪውን ጠየቀው፡፡ ►ሁሉም ተማሪውን ምላሽ ለመስማት ጓግቷል፡፡ ተማሪውም በተረጋጋ መንፈስ እንዲሁም በቀስታ እንዲህ ስል መለሰ፦ አንድ ቀን ቤተሰቦቼ ምናልባት ከእኔ ቀድመው ያልፋሉ፤ ልጄም ሲያድግ ለትምርት፣ ለስራ ወይም በማንኛውም ምክንያት ጥሎኝ ይሄዳል፡፡ ሙሉ ህይወቴን ሁሉን አብራ የሚትጋራኝ ብቸኛ ሰው ቢኖር ባለቤቴ /ሚስቴ/ ናት፡፡" አለ። ሁሉም ተማሪ ከመቀመጫቸው ተነስተው እውነተኛውን የህይወት ገፅታ ስላካፈላቸው አጨበጨቡለት 👏👏👏 ✅️ #እውነት_ነው፡፡✅ ✴ ሁላችንም ቤተሰቦቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለናቸው እንሄዳለን፡፡ ለማን ስንል? ለባል ወይም ሚስት፡፡ ✴ ልጆቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለውን ይሄዳሉ፡፡ ለማን ሲሉ ለሚስታቸው ወይም ለባላቸው ሲሉ፡፡ ✴ በስተመጨረሻ አብረው የሚዘልቁት ፈጣሪ ያጣመራቸው ሁለት ነፍሶች ብቻ ናቸው፡፡ ባልና ሚስት፤ ወይም ፍቅረኞች። ✴ ስለዚህ ወዳጄ የህይወት አጋሬ ናት የምትላትን ሴት ከምንም በላይ አክብራት፤ ቅድሚያም ስጣት፡፡ አንቺም እንደዛው እህቴ፡፡ 🧿🧿🧿🧿🧿🧿🧿🧿🧿 #አዎን_ወዳጄ ፦ 🚺 ሚስት ስጦታ እንጂ ምርጫ እንዳልሆነች ልብ በል። 🚺 ሚስት ማግባት ትዝ የሚልህ ሲመሽ ከሆነ ትዳር ሳይሆን አዳር ፈላጊ ነህ ማለት ነው። 🚺 ሚስት ማግባት ትዝ የሚልህ ቤትህና ልብስህ ሲቆሽሽ ከሆነ ሚስት ሳይሆን ሰራተኛ ነው የሚያስፈልግህ። 🚺 ሚስት ማግባት ትዝ የሚልህ ልጆችን ስታይ ከሆነ ሚስትህን የምትፈልጋት ለርቢ ነው ማለት ነው። 🚺 ሚስት ማግባት ትዝ የሚልህ ተኝተህ ሲበርድህ ከሆነ ሚስት ሳይሆን ወፍራም ብርድልብስ ነው ። Join us T.me/Poem_Channal  ••✦✿✦••┈┈┈┈┈┈┈┈••✦✿✦ ♻️ የተመቸው ሼር ያድርገው ♻️
Показать все...

ሼር ያድርጉ 📗
♻️ የተመረጡ ሙዚቃወችን ለማግኘት ♻️
Bk
Показать все...
Haleluya Tekletsadik x Henok Kibru(በአንድ ጎጆ)New Ethiopian Music 2021(Official Video) 🎙 JOIN US @ADDIS_MUSIC @KIYULIYU ━━━━━━━━━━━━
Показать все...
👤Lij Micheal FaF 🔊NaNeYe 💵 1.20 Birr on data package 💵 2.40 Birr on mobile data To Download Video Song 👇👇👇👇👇 🎙 JOIN US @ADDIS_MUSIC @KIYULIYU ━━━━━━━━━━━━
Показать все...
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​👤 Yaf-Ruf x TGOD (ሀበሻን MEME) WOW ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​🎵 WOW ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ➽ RELEASED : 2021 ➽ GENRE : #Ethiopian ➽ TYPE : #Single ➽ FORMATS : #Mp3 ➽ CHANNEL : ADDISMUSIC ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
Показать все...

ዛሬ ማታ🔥🔥 Lij Michael " ናንዬ " Music Video Tonight In @ADDIS_MUSIC Share and forward our channnel💚💛❤ https://t.me/joinchat/AAAAAEecKaDDQg3ivP0F3w
Показать все...
Yaf-Ruf x TGOD (ሀበሻን MEME) WOW - New Ethiopian Roast Track 2021(Official Video) 🔊Channel @ADDIS_MUSIC
Показать все...
Показать все...
ŷ€ģĥą Mųđ 😎 ķęťěģĥőĉĥű😏😏

ptdmuxrq-w108N @Brukdei💥ጋይሶች እንዴት ናቹ😍አማን ነው ምርጥ አዝናኝ አድክም አንፍር fun እዚህ ታገኛላቹ 🔝💯 😜 ፈጥነው ጆይን ይበሉ 👉በየቀኑ አዳዲስ ቀልዶች😉 👉አዝናኝ እና አስቂኝ ፎቶዎች😃 👉እንዲሁም አጫጭር setk m 📌አዳዲስ ነጠላ ዜማዎች እና አልበሞች 📌አዳዲስ የመዝናኛ ወሬዎች 📌ድራማ

https://t.me/joinchat/UmPtdmuxrq_w108N