ru
Feedback
🗞 የ አቡጁነይድ መልዕክቶች Abujunaid posts

🗞 የ አቡጁነይድ መልዕክቶች Abujunaid posts

Открыть в Telegram

ይህ በአቡ ጁነይድ ሳላህ አህመድ የቀረቡ የድምፅና የፅሁፍ መልዕክቶች የሚሰበሰቡበት ቻነል ነው። አላህ ጠቃሚ እውቀትን ከመልካም ስራ ጋር ያግራልን! You can contact me here @salehom100

Больше
2 213
Подписчики
-224 часа
-67 дней
-3430 день
Архив постов
ኢድ ሙባረክ መንድም እህቶቼ! تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال አላህ የደስታ ኢድ ያድርግልን፤ የተጋረጡብንን ችግሮች ያንሳልን። የሽብር ሰለባ የሆኑ የኢስላም ወንድሞቻችንን አላህ
ኢድ ሙባረክ መንድም እህቶቼ! تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال አላህ የደስታ ኢድ ያድርግልን፤ የተጋረጡብንን ችግሮች ያንሳልን። የሽብር ሰለባ የሆኑ የኢስላም ወንድሞቻችንን አላህ ይማራቸው። መጪው ግዜ ኡመተል ኢስላም ከፍ የሚልበት እንዲሆን አላህን እለምናለው። አቡጁነይድ ሳላህ አህመድ ረመዳን 30/1443 ዓ.ሒ

ኑስራ... ተሽቀዳደሙ! ከዚህ ቀደም በኑስራ አመታዊ ድጋፍ ስትሳተፉ የቆያችሁ አጋሮቻችን በያላችሁበት የአላህ ሰላምና ረድኤት ከናንተ ጋር ይሁን። በዚህ የመልካም ስራ አጅር እጥፍ ድርብ ሆኖ ከአላህ በሚከፈልበት ታላቅ ወር ገቢ ለማድረግ ተሽቀዳደሙ። ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ንግድ ባንክ 1000145615929 አላህ ፆም፣ ቂያምና መልካም ስራዎቻችንን ሁሉ ይቀበለን! አቡጁነይድ ሳላህ አህመድ @abujunaidposts

“ለአሏህ ብሎ መስጂድን የገነባ አሏህ ለሱ በጀነት ውስጥ ቤትን ይገነባለታል” አል ሐዲስ በባህርዳር ከተማ በኪራይ ቤት በርካታ ተማሪዎችን በማስተማር ላይ የሚገኘው ነሲሓ መስጂድና መድረሳ ቦታ ለመግዛ
ለአሏህ ብሎ መስጂድን የገነባ አሏህ ለሱ በጀነት ውስጥ ቤትን ይገነባለታል” አል ሐዲስ በባህርዳር ከተማ በኪራይ ቤት በርካታ ተማሪዎችን በማስተማር ላይ የሚገኘው ነሲሓ መስጂድና መድረሳ ቦታ ለመግዛት የበኩልዎን አስተዋፅኦ ያበርክቱ!! 1000461657455 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ፕሮጀክት ለበለጠ መረጃ :– 0911232803 0911239000 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ

ነሲሓ መስጂድና መድረሳ በባህርዳር ሊገዛ ስላቀደው ቦታ ሸይኽ ኢልያስ መልእክት አላቸው @merkezunabdr

🔔 የማንቂያ ደወል! የረመዳን ቀናት እየተቆጠሩ ሲያልፉ ምንኛ ይፈጥናሉ! ከረመዳን 1,2,3..10 ቀናት ሲያልፉ በጣም ይፈጥናሉ!! የረመዳን ወቅት በመልካም ስራ የምንሽቀዳደምበት ወቅት ነው። መዘናጋት በማንኛውም ሰው ህይወት ውስጥ የተለመደ ክስተት ቢሆንም፤ መዘናጋታችን በአጨዳ ወቅት ከሆነ ግን ኪሳራው ከባድ ነውና እንጠንቀቅ!! በጥሩ ሁኔታ አልፎ ከሆነ አሻሽለን መልካም ስራን እንጨምር፤ በሚገባ ካልጠቀምንበትም ጉድለታችንንም አናሟላ፤ አናካክስ! በኢባዳ ለመትጋት ብርታቱ እንዲሆነን ይህ የትርፍ ወር የተቆጠሩ ጥቂት ቀናቶች ብቻ መሆኑን አንርሳ! «أياما معدودات» البقرة 184 «የተቆጠሩን ቀኖች (ጹሙ)» አልበቀራህ 184 ___ Http://t.me/abujunaidposts

🔔 የማንቂያ ደወል! የረመዳን ቀናት እየተቆጠሩ ሲያልፉ ምንኛ ይፈጥናሉ! ከረመዳን 1,2,3..10 ቀናት ሲያልፉ በጣም ይፈጥናሉ!! የረመዳን ወቅት በመልካም ስራ የምንሽቀዳደምበት ወቅት ነው። መዘናጋት በማንኛውም ሰው ህይወት ውስጥ የተለመደ ክስተት ቢሆንም፤ መዘናጋታችን በአጨዳ ወቅት ከሆነ ግን ኪሳራው ከባድ ነውና እንጠንቀቅ!! በጥሩ ሁኔታ አልፎ ከሆነ አሻሽለን መልካም ስራን እንጨምር፤ በሚገባ ካልጠቀምንበትም ጉድለታችንንም አናሟላ፤ አናካክስ! በኢባዳ ለመትጋት ብርታቱ እንዲሆነን ይህ የትርፍ ወር የተቆጠሩ ጥቂት ቀናቶች ብቻ መሆኑን አንርሳ! «أياما معدودات» البقرة 184 «የተቆጠሩን ቀኖች (ጹሙ)» አልበቀራህ 184 ___ Http://t.me/abujunaidposts

🍂 ቁርአን የልብ ብርሃን! ⌚️ የ 60 ደቂቃ ሙሀደራ 🎙 አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ 🔗 Share Link https://t.me/abujunaidposts/97 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts

ረመዳን ሙባረክ! ሙስሊም ወንድም እህቶቼ፤ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሳችሁ። አላህ ተቀባይነት ያለው ፆም እና ኢባዳን ይወፍቀን። ለረመዳን ያልደረሱ ወዳጆቻችንን ሁሉ አላህ ይማራቸው! @abujunaidposts

ለመላው ሙስሊም ወንድም እህቶቼ፤ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሳችሁ። ረመዳን ሙባረክ! አላህ ተቀባይነት ያለው ፆም እና ኢባዳን ይወፍቀን። ለረመዳን ያልደረሱ ወዳጆቻችንን ሁሉ አላህ ይማራቸው! @abujunaidposts

🏝 የመጃሊስ አዳቦች 🎙አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ 🔗 Share Link https://t.me/abujunaidposts/343 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts

አልሐምዱሊላሕ! ወደ ናይል ሳት ተመልሰናል! ስርጭታችን እየተላለፈ ካለበት ኢትዮ ሳት (NSS 12) በተጨማሪ ተቋርጦ ወደ ነበረው ናይል ሳት #በቀድሞው_ፍሪኩዌንሲ 11555 መመለሳችንን ልናበስራችሁ
አልሐምዱሊላሕ! ወደ ናይል ሳት ተመልሰናል! ስርጭታችን እየተላለፈ ካለበት ኢትዮ ሳት (NSS 12) በተጨማሪ ተቋርጦ ወደ ነበረው ናይል ሳት #በቀድሞው_ፍሪኩዌንሲ 11555 መመለሳችንን ልናበስራችሁ እንወዳለን ነሲሓ ቲቪ 📡 Satellite: Nilesat Fequency: 11555 or 11554 Polarization: Vertical Fec. 5/6 Symbol rate: 27500 @nesihatv

⛱️ ከተርቢያ ጥበቦች 🎙 አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ 🔗 Share Link https://t.me/abujunaidposts/341 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts

ለረመዳን በእውቀት እንዘጋጅ «ዝክረ ረመዳን App» ✔ ከማስታወቂያ ነፃ ድንቅ የፆም ህግጋት መማሪያ አፕ በመጫን ለረመዳን ይዘጋጁ! ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ Apk ፋይል አታች አድርገናል www.nesiha.com @merkezuna

🔗 ተውሒድ በሱረቱል ከሕፍ ታሪኮች 🎙 አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ ⌚️ የ 41 ደቂቃ መልዕክት 🔗 Share Link https://t.me/abujunaidposts/136 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts

📚 የክቡር ቁርኣን ማብራሪያ 🎙 ሸይኽ ሙሐመድ አሕመድ ዑመር አልባሲጢይ (رَحِمَهُ ٱللَّهُ) 🔖 የሱረቱል ናስ 🔗 Download Link https://t.me/albasity/72 ቴሌግራም፦ https://t.me/albasity

🔗 ንፁሕ ልብ 🎙 አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ 🔗 Share Link https://t.me/abujunaidposts/137 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts

ወደ ቅንነት ክበብ ጎራ ይበሉ! http://T.me/minacharityclub

ነሲሓን በ 1000 እናሻግር @abujunaidposts

🔖ሊያመልጥዎ የማይገባ ውስጥዎን በሀሴት የሚሞላ ግሩም ፕሮግራም! 📌ዲን ቅንነት ነው በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ حفظه الله 📌 አል-አማን በሸይኽ ተውፊቅ ራህመቶ حفظه الله 🛡 ለሴት እህቶ
🔖ሊያመልጥዎ የማይገባ ውስጥዎን በሀሴት የሚሞላ ግሩም ፕሮግራም! 📌ዲን ቅንነት ነው በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ حفظه الله 📌 አል-አማን በሸይኽ ተውፊቅ ራህመቶ حفظه الله 🛡 ለሴት እህቶቻችንም ቦታ አዘጋጅተናል! 🛡ለፓርኪንግ ስጋት አይግቦ! 🕝 እሁድ የካቲት 20/2014 ጠዋቱ 2፡30 📍አለም ባንክ/አንፎ #አል_ጋዚ አደባባዩ ጎን 🌀 አዘጋጅ: የኢማሙ አሕመድ መስጂድና መድረሳ ✨ሰኪና የምራቻዎ ጎዳን 5ተኛ ዙር አድረሻ: አለም ባንክ/ አንፎ አል_ጋዚ አደባባይ ለበለጠ መረጃ +251 967-65-77-13 +251 910-69-78-50 . . 5⃣የምር እንዳትቀሩ! ባረክ አላህ ፊኩም! t.me/ImamuAhmedYouth