cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

yeAzgoch mender®£

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌FUAD ALEBE »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ @azgochmeder ] ° ° ° ° Creator @hhjchh ° °

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
208
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ፀብ ተነስቶ ሸሽተህ ስትሮጥ ቸከሷ ወንድ አይደለህ እንዴ ዝምብለህ ነው እንዴ ያንጠለጠልከው ሰትል ሴትዮ እሱ መራቢያ ነው እንጂ መደባደቢያ አደለም😂😂 😁😂😁
Показать все...
ማታ ላይ ሰፈር አንዱ ሰክሮ ሲለፈልፍ... #ፋዘር:- ፍራሽ አዳሽ እዚህ ሰፈር ምን ይሰራል ?
Показать все...
ሚስቴ " መንታ ልጆች ብወልድ ደስ ይለኛል" ስትል ሰማኋት ዜሮ ሻማ እምታክል ጡት ይዛ እኮ ነው መንታ መውለድ እሚያምራት🤭
Показать все...
ልጁ በጣም ከመክሳቱ የተነሳ የሆነ ፊልም ላይ ሲጋራ ሆኖ ተጫውቷል 😂😁
Показать все...
እንደፈለጋችሁት አቆላምጡት ግን ከበቡሽ እሚባል ስም በጭራሽ ኮኪ ሊሆን አይችልም
Показать все...
9 እና 10 ክፍል ላይ እምታቃቸው ቺኮች አሁን ስታገኛቸው🤰🤱
Показать все...
ሚስትየው አበቦቹን ውሀ አጠጣና ስልክህ ላይ ስላለው ቴክስት እናወራለን ስትለው... ይኸው ባልየው አበቦቹን ውሀማጠጣት ከጀመር 3ተኛ ቀኑ ዝናብ እየጣለ ሁላ ያጠጣል😆
Показать все...
ዝምተኛ ከመሆኔ የተነሳ ቤት እንግዳ መጥቶ እኔን ነው ተጫወት የሚለኝ😜
Показать все...
ከዱዳዋ ሚስትህ ጋር ተጣልተህ እየተጨቃጨክ ከሌላ ጊዜ እጇን ማፈጣጠን ስትጀምር ምን ያስጮህሻል?
Показать все...
ሴት ልጅ ልክ እንደ አበባ ናት ጥሩ ባል ከገጠማት ትፈካለች መጥፎ ባል ከሆነ ደሞ ትጠወልጋለች
Показать все...