cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ethio Fun😃😄

ሰውን በማዝናናት የብቃ ማረጋገጫ ያለው ብቸኛ ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በ ጥበብ ደምቀን አናሸበርቃለን . . . . For any question and comment contact admin 😂😂😜😜😉😉😁😁 ፈታ በማለት ይዝናናሉ

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
244
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
Please share 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/eyolu
Показать все...
#ፍቅሬን_በዝምታ ላፍቅርሽ ዝም ብዬ ሳይሰማ ድምፄ በስሜት ልግለፀው የፍቅሬን ቅላፄ ምልክት ቢሆንሽ አንቺን ለማፍቀሬ ስላንቺ ሲወራ ይደልቃል ልቤ የፍቅር ዝማሬ ይመጣል በሀሳቤ ይታየኛል በዓይኔ ሁልግዜ ይመኛል እንድትሆኚ የእኔ እጄም ይዳስሳል እንዲሁ ይመኝሻል በመጨበጥ ስበብ አንቺን ይዳስሳል ስሜቱን ይገልፃል ይኸው አፍንጫዬ ያንቺን ጠረን ለምዶ በየምክንያቱ አንቺን ይጠጋሻል ቀርቦ ጠረንሽን ይምጋል እናም ፍቅሬ ጠቅላላው ስሜቴ እየተናገረ ዛሬስ በዝምታ ውስጥ ለማውራት ሞከረ ሞክሮም አልቀረ ይኸው ተናገረ አፈቅርሻለሁ ብሎ በስሜት ነገረ ምንም ሳያወራ ከዝምታ ጋራ እናም ውዴ ሳፈቅርሽ ኖራለሁ
Показать все...
ትክክለኛ ዋጋህ ትክክለኛ ቦታ ነው የሚገኘው። አንድ አባት ከሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ልጁን እንዲህ ሲል ተናገረው.. "ይህ የእጅ ሰዓት አባቴ በውርስ የሰጠኝ ነው፤ ከ200 ዓመታት በላይ የቆየ ነው አባቴም ከአባቱ የትሰጠው ነው። ነገር ግን እኔ ላንተ ከመስጠቴ በፊት ሂድ እና ሰዓት ቤቶች ስንት ሊገዙህ እንደሚችሉ ጠይቀህ ብቻ ና።" አለው። ልጁም በመጀመሪያ የሄደው የተበላሸ ሰዓት የሚሰሩ ባለሙያዎች ጋር ጠይቆ መጣ እና በንዴት በብስጭት "አሮጌ ስለሆነ 5 ብር እንገዛሃለን" እንዳሉት ነገረው። #አባቱም_ድጋሚ ሸቀጣሸቀጥ መሸጫ ሱቆች ጋር ሄዶ እንዲጠይቅ ይነግረዋል። ልጁም ጠይቆ ይመጣ እና አሁንም ከ50 ብር በላይ እንደማይገዙት ይነግረዋል። #የመጨረሻ_ልላክህ ብሎ "ሙዚየም ሄደህ ጠይቅ" ይለዋል አባቱ። ልጁም ጠይቆ ከመጣ በኋላ ደስታ የበዛበት ድንጋጤ ውጦት ትንፋሹ እየተቆራረጠ "አባቴ አንድ ሚሊዮን ብር እንደሚገዙኝ ነገሩኝ እኮ" አለው። አባቱም መልሶ "ልጄ እንድታውቅ የፈለኩት የአንተንም ትክክለኛ ዋጋ (ቦታ) የሚሰጥህ ትክክለኛ ቦታ ላይ እንድትገኝ እንጂ የተሳሳተ ቦታ ላይ ሄደህ ሳይሳካልህ ሲቀር እንድትናደድ እንድትበሳጭ አይደለም። ምንጊዜም ያንተን ዋጋ የሚያውቁ ብቻ ናቸው ዋጋ፣ ክብርና አድናቆት የሚሰጡህ ስለዚህ የተሳሳተ ቦታ ላይ አትገኝ!! @Dani_Y2
Показать все...
★! አደራ !★ እንደ ኮኮቡቹ በጣሙን ታምሪያለሽ ልክ እንደፀሀይቱ ደምቀሽ ትታየለሽ በየጎዳናዉ ላይ ዉበት ትዘሪያለሽ ተገርሞ ለሚያዉ ልብ ትሰርቂለሽ እንደ ጌታ ፍቃድ አንድቀን ሳገኝሽ ልቤ ተሸንፎ ወደቀ በፍቅርሽ አደራ ልሻለሁ ይህን ቃል ልንገርሽ ባለቤቴ ሁኚ ንግስቴ ላድርግሸ ከወደድሽው ላንቺ ይሆነል
Показать все...
#የተሸጠ_ያልተገዛ እንዲህ ባለ ፍቅር እንዲህ ባለ መውደድ፣ የ አለም ሁሉ ገዢ፣ አለሙን ለማትረፍ በባርያው ቢዋረድ፣ ተሸጠልን እነጂ ተገዝቷል አትበሉ ፣ የተገዛ እይደለም የተሸጠ ሁሉ።
Показать все...
Показать все...
♥️🤗 ፊዮሪና ♥️♥️

🔥💫𝑤𝑒𝑙𝑐𝑜𝑚𝑒 𝑡𝑜 𝑡ℎ𝑖𝑠 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙💫🔥 ℎ𝑏𝑑 𝑙𝑚𝑎𝑙𝑒𝑡🎂 🦋𝑠𝑜𝑟𝑟𝑦 𝑙𝑚𝑎𝑙𝑒𝑡🙇 💫𝑑𝑎𝑛𝑐𝑒💃 💫𝑡𝑖𝑘𝑡𝑜𝑘🦋 𝑐𝑜𝑢𝑝𝑙𝑒𝑠 𝑝ℎ𝑜𝑡𝑜💏 мα ρσєм 💛 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑜𝑟 𝑐𝑟𝑜𝑠𝑠 @Hfaiyarmuta Hayru

ኢትዮጵያ የምትፈርሰው #በሳቅ ነው 🤣🤣🤣
Показать все...
እናቷ አራዳ ፍቅር የገባቸው አባቷ ፍንዳታ ሀገር ያወቃቸው ታዲያ ምን ያደርጋል ፋራ ናት ልጃቸው😜🤣😁
Показать все...
በጣም እንዋደድ እኮ ነበር ለሚስቱ ጡት ማስያዣ ልንገዛ ሔደን ይሄኛው ይጠባታል ስለው አኮረፈኝ🤔
Показать все...
ብዙ ሰው ቴሌ ብሎ ይፅፋል ምክንያቱም telecominikashn ብሎ መፃፍ አይችልም😜🤣
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.