cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🎬🎬Remix wiz yoni🎼🎼

Only in One Only fun Only remix Only in. Thisssßsss

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
159
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

👉ሳማኦ ሀገር ውስጥ አንድ ወንድ የሚስቱን ልደት ከረሳ ሚስትዬው በፍርድ ቤት ከሳ ዘብጢያ ልታስወርደው መብቱ አላት። @Habesha_facts #Share
Показать все...
✍ በአሜሪካ ውስጥ 5,143 #ኤርፖርቶች ወይም የአውሮፕላን ማረፊያዎች ይገኛሉ😱😱 !! @Habesha_facts #Share
Показать все...
📌 በምድረ አሜሪካ በእያንዳንዷ ደቂቃ አንድ አዲስ መፅሀፍ ይታተማል 😱😱 ! @Habesha_facts #Share
Показать все...
👉 አሁን ላይ የኛ ሀገር ነጋዴዎችን በማጨስ ላይ የምትገኘዋ ቫት ናት ፡፡ ቫትን ለመጀመሪያ ጊዜ ለአለም ያስተዋወቀችው ሀገር ደግሞ ፈረንሳይ ናት። @Habesha_facts #Share
Показать все...
👉 በጥንት ዘመን የሰው ልጅ የልብ ስራ ለማሰብ ፣ የአንጎል ደግሞ የሰውነትን ሙቀትን ለመቆጣጠር ተደርጎ እንደተሰራ ተደርጎ ይታሰብ ነበር ፤ የአንጎል ስራ ማሰብ እና መረጃን ማጠራቀም እንደሆነ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስረዳው ጥንታዊው የግሪክ ፈላስፋ የሆነው "አሌማኤሩን ዘ ክሮቶን" ይባላል፡፡ ዘመኑም ከክ/ል/በፊት 300 አመት ላይ ነበር ! @Habesha_facts #Share
Показать все...
✍ በጥንት "ስፖርታዊያን" ሕግ መሰረት እያንዳንዱ ሰው ከተወለደበት ጊዜ አንስቶ እስከሚሞትበት ቀን ድረስ የመንግሥት ንብረት ነው ! ሕፃን ተወልዶ 7 ዓመት ሲሞላው ወደ ወታደራዊ ካምፕ ይላካል ፥ እዚያም ጥብቅ የሆነ የአካል ብቃት እና የዲሲፕሊን ስልጠና ይሰጠዋል ፤ ከ20 ዓመት እስከ 60 ዓመት ዕድሜው ሙሉ በሙሉ በታማኝነት መንግሥት ላዘዘው ወታደራዊም ሆነ ማንኛውም አይነት ህዝባዊ ግዴታ ራሱን በማዘጋጀት ጊዜውን ፣ ሕይወቱን እና ጉልበቱን ይሰዋል፡፡ በዚያ ዘመን አንድ ሕፃን ልጅ ልፍስፍስ ወይም ህመምተኛ ሆኖ ከተገኘ በመንግሥት ትዕዛዝ ይገደላል ! ይህ የሚደረገው ጠንካራ ዜጋ ብቻ ለማፍራት በሚል የተሳሳተ አስተሳሰብ ነበር ፡፡ @Habesha_facts #Share
Показать все...
✍ አሜሪካዊቷ ታዋቂ የፖፕ አቀንቃኝ "ብሪትኒ ስፒርስ" አኝካ የተፋችው ማስቲካ ለጨረታ ቀርቦ 2,700 ዶላር ተሽጧል @Habesha_facts #Share
Показать все...