cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

💖hebi💖

Welcome to this channel #Pics #Memes😂 #Music 💃 #Funny video 😅 #Tik tok😊 #quotes😍 #Short stories❤ 💫and so more💫

Больше
Не указана странаНе указан языкНе указана категория
Рекламные сообщения
131Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

10 ስለ ሴቶች 🚺 የማያቁዋቸው ነገሮች 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 1, #የሴቶች የ በሽታ መከላከል ብቃት ከ ወንዶች እጅግ የላቀ ነው፡፡ 2,#ሴቶች ከ ወንዶች ይልቅ የ ህመም ስሜትን መቁዋቁዋም ይችላሉ ፡፡ ✔️ጥናት እንደሚያሳየው ሁለቱም በረዶ ላይ መዳፋቸውን አስቀምጠው ወንዱ ሲያብድ ሴቷ ግን ከሱ በተሻለ የመቋቋም ብቃት አሳይታለች ፡፡ ያ ማለት ግን አያማትም ማለት አደለም፡፡ 3,#ሴቶች ሽታን ከ ወንዶች ይበልጥ ይለያሉ፡፡🤥 4,#ሴቶች ቀለምን ከ ወንዶች በበለጠ መልኩ ይለያሉ፡፡ 5,#ሴቶች የማስታወስ 😇 በቃታቸው ከወይዶች የበለጠ ነው፡፡ 6,ሴቶች ወሬ ሲሰሙ ነቃ ብለውና በ ሞራል ነው 😲😄😁😆😂🤣🤗 , #ወንዶች ግን ትንሽ ከረዘመባቸው ማንቀላፋት ይጀምራሉ 1🙄 7,#ሴቶች አልኮልን እንደ ወንዶች መቋቋም አይችሉም፡፡ 8,#ሴቶች አልቃሻ መሆናቸውን በ ሳይንስ ተረጋግጧል ፡፡😭 ✔️#ሴት ልጅ ብዙ እንባ አመንጪ ሆርሞኖች አላት ፡፡ ወንዶች ጋ ግን ይሄ ሆርሞን እጅግ በጥቂቱ ነው የሚገኘው፡፡ ጥናት እንደሚያሳየው 1 ሴት በ ወር 5.3 ግዜ ታለቅሳለች በ አማካኝ ወንድ ደሞ 1.4 ግዜ ያለቅሳል ፡፡ 9,#የሴቶች ግራ ጡት 👙 ከ ቀኙ ጡታቸው የተለየ መጠንና አቀማመጥ ነው ያለው፡፡ ✔️ ካላመናችሁኝ ሴቶች ወለቅ አድርጋቹ ቼክ አድርጉ ,ወንዶች ደሞ ... 10,#ሴቶች ከ ወንዶች የበለጠ ረጅም እድሜ ይኖራሉ ፡፡ የቱ ተመቾት, የቱ አስገረሞት ,እርሶ የሚያውቁት ግን ያልተገለፀ ነገር አለ?... Join us 👉@hebronawit
Показать все...
ያለፈ ነገር እንደማይቀር አትርሳ# ላወቀበት ሰው ግን ያለፈው ለወደፊት የራሱ የሆነ ትምህርት አለው። ካለፈው ነገርህ ተማር እንጂ በፍጽም አታማር ማማረርህ ነገርህን በጎ አያደርገውም ። @hebronawit
Показать все...
😍😍😍
Показать все...
😊😚
Показать все...
🤩🤩🤩
Показать все...
ሰላም እንደምን ቆያቹ ውድ የዘመን ቤተሰቦች እንደሚታወቀው በሻሸመኔ ከተማ ስልጠናውን መጀመራችን ይታወቃል በመሆኑም መታቹ ማየት ለምትፈልጉ በቋሚነት ሃሚልተን ሆቴል 01 ስለምሰራ እዛ መገኘት ትችላላቹ :: የስልጠና ሰአት - ማክሰኞ እና አርብ ከ11-1 -ቅዳሜ እና እሁድ ከ9-12
Показать все...
ገንዘብ ቢተጣጠፍ ወይ ቢጨማድ ወይ ቢረገጥ ዋጋው እንደማይቀንስ እኛም በከባድ ፈተና ብንፈተን ከባባድ ውጣ ውረዶች ቢገጥሙንም ዋጋችን መቼም እንደማይንስ መርሳት የለብንም! @hebronawit @hebrobawit
Показать все...
በማንኛውም መልኩ ተስፋ ሚያስቆርጡ አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ ወይም ከባድ ጊዜያት ይመጣሉ...ግን የሚመጡት ሊያልፉ ስለሆነ በፍፁም እጅ እንዳትሰጥ/እንዳሰጪ! @hebronawit @hebronawit
Показать все...
❤️ሕይወት አንድ ሰው ስጦታ ትሰጥሀለች......በመካከላችሁ ሰፊ ርቀት ቢኖርም ግን ከነፍስህ ይልቅ ለአንተ ያ ሰው ቅርብ እንደሆነ ይሰማሀል...💞 ❤️በዚህ ዘመን ከሰው የበለጠ ስጦታ የለም @hebronawit @hebronawit
Показать все...