cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

እናት በ ቅኔ 💕 የኔ ማስታወሻ💌

❤ በሰማዩ ላይ በየምሽቱ የልቤን የምነግራት አጫዋች አለችኝ..ሳትሰለች የምትሰማኝ..ሰጠብቃትም ቀርታ የማታውቅ..❤ ❤ጨረቃዬ❤ . . . ❤ሲፓራ ነኝ...የዮቶር ደም ቅጂ❤ @sipara12

Больше
Рекламные посты
369
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

....ህይወት ብዙ ነገር ታስተምረናለች መቻልን..ወድቆ መነሳትን...አልቅሶ መሳቅን...አግኝቶ ማጣትን..ወዶ መለየትን..........ሁሉም ከባድ ነገር ሲጀመር የሚያቅተን የማንችለው የማይረሳ መስሎን ነበር...ግን ቀስ በቀስ የተቀደደው ገፅ በአዲስ ገፆች እየተተካ ያዘንበትና ልባችንን የሰበረው ታሪክ በእርሳስ እንደተፃፈና በላጺስ እንደሚጠፋ ሙልጭ ብሎ ሲተን እናስተውላለን .. አንድ ቀን ላይም የማንንም እጅ ሳንይዝ ደስተኛ እንሆናለን..... 🦋🦋 #ሲፓራ...
Показать все...
መውደዴን ሳታውቀው ቀርተህ አይደለም እወድሃለሁ የምልህ.... #ሲፓራ...
Показать все...
....ምን አሰብኩ መሰለህ...ደስተኛ የመሆንን በረከት የሚሰጠው እግዚአብሔር አይደል..ደስተኛ ስንሆን አለም በጃችን መሀል የምትሽከረከር ያህል ይሰማናል..ምድር ትጠበናለች..የሆነ መጥፎ ቀን ላይ ሆነን ስንከፋ ደሞ በጃችን ስናሾራት የነበረችው ምድር ትደፋና ቀኑ ጨለማ ይሆንብናል.እና በትናንቱም በዛሬውም ቀን ላይ አብሮን የሚሆነው አምላክ ብቻ ነው...🙏🙏🙏 . . . . #ሲፓራ...
Показать все...
#19-06-15 ...እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ሁሉ ነገር በኋላ ፈገግ ማለት ጀመርን ቤተክርስቲያናችን ለብሳ የነበረውን በዘመናችን አይተን የማናውቀውን የማቅ ልብስ አውልቃ ባስለመደችን ባንዲራ ታጠረች ...በማቅ ደምኖ የነበረው ልብሳችንና ልባችን ነጭ ለበሰ... #ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ..#ክብር ለመድሀኒአለም🙏🙏 #ሲፓራ...
Показать все...
#19-06-15 ...እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ሁሉ ነገር በኋላ ፈገግ ማለት ጀመርን ቤተክርስቲያናችን ለብሳ የነበረውን በዘመናችን አይተን የማናውቀውን የማቅ ልብስ አውልቃ ባስለመደችን ባንዲራ ታጠረች ...በማቅ ደምኖ የነበረው ልብሳችንና ልባችን ነጭ ለበሰ... #ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ..#ክብር ለመድሀኒአለም🙏🙏
Показать все...
አይዞሽ እናቴ
Показать все...
❤❤ ....ዛሬ እንደተለመደው ከጓደኛዬ ጋር የጥምቀትን መዝሙር አጥንተን ከቤተክርስቲያን እየወጣን ነበር..ስለመሸ ጣደፍ ጣደፍ እያልን ወጥተን ተሳለምን..ድንገት ጓደኛዬ አንገቴን እንዳቀፈች በደስታ የምትሆነው አጥታ መዝለል..መጮህ ጀመረች..እንግዲ አስቡት ይሄን ሁሉ ጊዜ ስንኖር አንድም ቀን እንደዚ ስትሆን አይቻት አላውቅም... .....በድንጋጤ የምትሆነው እያየው አይኗ ወዳረፈበት ሳይ የኔ መልአክ ቆሟል...ደነገጥኩ በደስታ እየሮጥኩ አቀፍኩት...እንደሚመጣ እንኳን አልነገረኝም..ይሄንን ሰርፕራይዝ ሁለታችንም እንወደዋለን በተለይ እኔ...እና ግን ምን አስደሰተኝ መሰላቹ ከፍቅሬ መምጣት በላይ የጓደኛዬ መደሰት.. የኔን ደስታ ለማየት መደሰቷ..በኔ የሰመረ የፍቅር መንገድ ውስጥ ደስታዬን ህልምና ምኞቶቼን ሁሉ ስላወቀች የሚያስደስተኝ ነገር ቀድሞ ለሷ ደስታን ይፈጥራል...ለኔ ስላላቹልኝ በጣም ደስተኛ ነኝ...#እወዳቹሀለው🥰😍😘🥰🥰😍 እንደዚ ሳይነገረው የልብን የሚያውቅ አፍቃሪና ደስታቹሁን አውቃ የምትደሰት ህይወታቹ ህይወቷ የሆነ ጓደኛ ይስጣቹ....🙏#አሜን #አመሰግናለሁ🙏🙏❤ አብሮ አደግ ተብዬዋና🥰 amor❤ 🦋#ሲፓራ....🌙 . . . . #13-04-2015
Показать все...
Repost from ናፍቆት
Фото недоступноПоказать в Telegram
አስታውሳለሁ(የዛሬ 10 አመት በፊት) ግዜው የጾም ወቅት ነው ሁላችንም ቤተ ክርስቲያን ነን ቅዳሴ እስኪጀመር ክብ ሰርተን የአብነት ተማሪ ይመስል እየተንጫጫን ነው በመሀል ሁለት ልጆች ወደኛ መጡ ከመሀላችን ሚያውቃቸው ባይኖርም ሰላም ብለውን ተቀላቀሉን ሁኔታቸው ቢያስገርመንም ልጆች ስለነበርን ለምንም ግድ ሳይሰጠን ጨዋታችንን ቀጠልን ሁሉ አልቆ ስንበታተን አንደኛዋ ግን እኔን ተከትላ አወራችኝ በቃ ጓደኛዬ ሆነች (አሁን አርጅታ ይህን ትመስላለች) አንቺ የልጅነት ጓዴ ስለተወለድሽ ጓደኛዬ ስለሆንሽ በብዙ ደስተኛ ነኝ ሳጠፋ እንደ ታላቅነትሽ እየተቆጣሽ ስጮህብሽ እንደ ታናሽ ዝም እያልሽ 10 አመታትን አብረን ቆይተናል ዛሬ ደሞ ልደትሽ ነው ደስተኛ ስኬታማ ትልቅ ሰው ሁኚልኝ ሰማእቱ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ስለተወለድሽ እህት ሁነሽኛል ክፉ አይንካሽ መልካም ልደት ለ ኪያብ #እናት የልጅነትሽ
Показать все...
i tried,to hold on o tight but you left whrn I needed you most i guess hearts like mine were meant to be broke. ሞከርኩ: ጎኔ እንድትቆይ አጥብቄ ፈለኩኝ ግን አንተ ስታስፈልገኝ ጊዜ ሄድክ። ይመስለኛል እንደኔ ያለ ልብ ለመስበር ነው የተፈጠርከው❤ 🦋ኪያብ
Показать все...
....... When i tried to ignore you I sufferd more then you...💔 አንቺን ችላ ለማለት ስሞክር ካንቺ የበለጠ ተሰቃየው... 🦋ኪያብ
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.