cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

Рекламные посты
3 698
Подписчики
-224 часа
-207 дней
-9730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
https://t.me/alanisquranacademy ለወዳጅ ዘመደዋ ሼር በማድረግ ይጋብዙ
Показать все...
👍 2
🎧👂 ረመዳን አላህ ዘንድ ያለው ደረጃ የተዳሰሰበት 👉 ረመዳንን የመሰለ እድል አጊኝቶ ያልተጠቀመበት ሰው መጨረሻ 👉 ረመዳንን እየናፈቁ ስንቶች ተለይተውናል 👉 አሁን የያዝነውን ረመዳን እንደምንጨርሰው ምን ዋስትና አለን 👉 ቀጥታ ስርጭቱን ነገ በአላህ ፍቃድ እንጀምራለን 🎤 በአቡ ነጅሚያ አብደል ሀሚድ በ22 ደቂቃ ብቻ የተዳሰሰበት https://t.me/alanisquranacademy ሼር አንድን ኸይር ያመላከተ የሰሪውን ያክል ምንዳ ያገኛል ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
Показать все...
ተው ረመዳን ገብቶ ሀጢያት.mp35.14 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
👉ከአል አኒስ የቁርአን ትምህርት ቤት 👉ነፃ የተጅዊድ ኮርስ እና 👉ቁርአን ተፍሲር ቀጥታ ስርጭት በረመዳን ቀናቶች 👉የቁርአንን ትርጉሙን እንማር  ለዛውን እናጣጥም 👉ረመዳንን ከኛ ጋር እንዲያሳልፉ  ተጋብዘዋል 👉 ረመዳንን ተጠቅመንበት የምናሳልፈው ያድርገን 👉አላማች ቅን ባለ ራእይ ዲኑን የሚያውቅ ጤናማ ትውልድ መፍጠር ነው ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ https://t.me/alanisquranacademy ወዳጅ ዘመደዎን ይጋብዙ ሼር👆👆👆👆👆
Показать все...
ልብህ🫀ሲሰበር ወደ ፍጡር አትሩጥ ( አትሽሽ ) ወደ ፈጣሪህ الله ሽሽ يزيد المخلوق هما فوق همك وأما الخالق يرفعوا عنك همك ፍጡር በሀሳብህ ላይ ሀሳብ ይጨርልሀል።ፈጣሪ ግን ሀሳብህን ያነሳልሀል። https://t.me/sebezoch1212
Показать все...
አስታውሽ! - ባለ መልካም መአዛ አበቦችና ለምለም ቅርንጫፎች ላይ እንደምታርፍ ንብ ሁኝ - የሰወችን ጉድለትና ነውር የምታነፈንፊበት ጊዜ አይኑርሽ - አላህ ካንቺ ጋር ከሆነ ማንን ትፈሪያለሽ? እሱ ከራቀሽ ማን ተገን ይሆንሻል? - ቅናትና ምቀኝነት እሳት ናቸው እራስን ይጎዳሉ - ዛሬ ካልተዘጋጀሽና ካልሰራሽ የነገን የሚያውቀው አላህ ነው - ክርክር ካለበት ቦታ ገለል በይ - መልካም ስነምግባርን ባህሪሽ አድርጊ - ጠላቶችሽን ችላ ብለሽ መልካምን ተመኝላቸው https://t.me/sebezoch1212
Показать все...
👍 2
ክብር ይገባሻል! # አንቺ አላህን ፈርተሽ የምትሰግጅና የምትፆሚ ሴት! ክብር ይገባሻል # አንቺ ሂጃብሽን አሟልተሽ የምትለብሽ  ብልህና ራስሽን ጠባቂ ሴት! ክብር ይገባሻል # አንቺ ተማሪዋና አንባቢዋ ሴት! ክብር ይገባሻል # አንቺ ለጋስ እውነተኛ አደራ ጠባቂና ታማኝ ሴት! ክብር ይገባሻል # አንቺ በትእግስት ከአላህ ምንዳን የምትጠብቂና በፀፀት ወደሱ የምትመለሽ ሴት! ክብር ይገባሻል # አንቺ አላህን የምታስታውሺ የምታመሰግኝና ዘወትር የምትለምኝው ሴት! ክብር ይገባሻል # አንቺ የአሲያን የመርየምንና የኸዲጃን ፈለግ የተከተልሽ ሴት! ክብር ይገባሻል # አንቺ ልጆችሽን በተርቢያ የምታሳድጊ ሴት! ክብር ይገባሻል # አንቺ የአላህን ድንበር የማታልፊና ከከለከላቸው ነገሮች የምትርቂ ሴት! ክብር ይገባሻል። https://t.me/sebezoch1212
Показать все...
አንዳንዴ ....... በቀረብናቸው ሰዎች ውስጣችን ይሰበራል።ጭራሽ ያልጠበቅነውን ነገር ከእነሱ እናስተናግዳለን። አዎ ህይወት እንደዚህ ነች። መሰበር መጠገን ማልቀስ መደሰት ማዘን መተከዝ ማቀድ መወሰን መውደቅ መነሳት ........ ግን የሆነ ቀን ላይ ማዘናችን መሰበራችን እና መውደቃችን ለሆነ ቀን ትምህርት ይሆነናል። አላህ ከዱንያም ከአኼራም ፈተና ይጠብቀን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሚን https://t.me/sebezoch1212
Показать все...
👌 3
ቀልብህን በሰላት  ==> አድሳት በዚክር  ==> አርጥባት በቀድር  ==>  አሳምናት በቁርአን ==> አክማት በየቂን   ==> አጠንክራት በኢማን  ==> አበልፅጋት በሞት    ==>  አለስልሳት በቀብር  ==> አስፈራራት በጀሃነብ  ==> አስጠንቅቃት በጀነት   ==>አበሽራት🧡 https://t.me/sebezoch1212
Показать все...
3
00:18
Видео недоступноПоказать в Telegram
أفضل الأعمال الصلاة على أول وقتها ከስራ ሁሉ በላጩ ሶላትን በጊዜ መስገድ ነው። ሶላትን የተወ የቤቱን ቁልፍ ጥሎ እንደወጣ ሰው ነው። https://t.me/sebezoch1212
Показать все...
9.69 KB
👍 4👏 1
السُّنَّةُ وَالۡبِدۡعَةُ ሱንና እና ቢድዓ(ፈጠራ) س١ - : هَلۡ فِي الدِّينِ بِدۡعَةٌ حَسَنَةٌ ؟ ج١ - : لَيۡسَ فِي الدِّينِ بِدۡعَةٌ حَسَنَةٌ وَالدَّلِيلُ قَوۡلُهُ تَعَالَى: ﴿ ٱلۡيَوۡمَ أَكۡمَلۡتُ لَكُمۡ دِينَكُمۡ وَأَتۡمَمۡتُ عَلَيۡكُمۡ نِعۡمَتِى وَرَضِيتُ لَكُمُ ٱلۡإِسۡلَـٰمَ دِينًا ﴾ (سورة المائدة). وَقَوۡلُهُ ﷺ: (وَكُلُّ بِدۡعَةٍ ضَلَالَةٌ، وَكُلُّ ضَلَالَةٍ فِي النَّارِ) (صَحِيحٌ رَوَاهُ أَحۡمَدُ وَغَيۡرُهُ). ጥ.1 በዲን ላይ መልካም የሆነ ፈጠራ(ቢድዓ) አለን? መ.1 በዲን ላይ መልካም የሆነ ፈጠራ(ቢድዓ) ሚባል ነገር ዬለም. መረጃዉም ካፍ ያለው የአላህ ቃል ነው:- “ ዛሬ ሀይማኖታቹን ለናንተ ሞላሁላቹ, በናንተ ላይም ጸጋዬን አደረግኩ` እንዲሁም ለናንተ እስልምና ሀይማኖትን ወደድኩላቹ. ”  (ሱራህ አል-ማኢደህ 3:5) የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: “ሁሉም ቢድዓ(ፈጠራ) ጥሜት ነው. ሁሉም ጥሜት የእሳት ነው." (ሰሂህ አህመድና ሌሎች ዘግበውታል) س٢ - : مَا هِيَ الۡبِدۡعَةُ فِي الدِّينِ ؟ ج٢ - : الۡبِدۡعَةُ فِي الدِّينِ هِيَ الزِّيَادَةُ فِيهِ أَوِ النُّقۡصَانُ. قَالَ اللهُ تَعَالَى مُنۡكِرًا عَلَى الۡمُشۡرِكِينَ بِدۡعَهُمۡ: ﴿ أَمۡ لَهُمۡ شُرَكَـٰٓؤُا۟ شَرَعُوا۟ لَهُم مِّنَ ٱلدِّينِ مَا لَمۡ يَأۡذَنۢ بِهِ ٱللَّهُ ﴾ (سورة الشورى). وَقَالَ ﷺ: (مَنۡ أَحۡدَثَ فِي أَمۡرِنَا هَٰذَا مَا لَيۡسَ مِنۡهُ فَهُوَ رَدٌّ) (مُتَّفَقٌ عَلَيۡهِ) (رَدٌّ: غَيۡرُ مَقۡبُولٍ). ጥ.2 በዲን ላይ ፈጠራ(ቢድዓ) ማለት ምን ማልት ነው ? መ.2 በዲን ላይ ፈጠራ(ቢድዓ) ማለት በዲን ላይ የሌለን ነግር መጨመር ወይንም መቀነስ ነው, አላሁ ሱብሃነሁ ወተዓለ በአጋሪያን ፈጠራቸውን በማውገዝ እንዲህ ይላል: “ለነሱ አላቸውን! ተጋሪ (በአምላክነት) አላህም በሱ ያልፈቀደበትን ከሀይማኖት ለነሱ የሚደነግጉላቸው. " (ሱራህ አሽ-ሿአራ 42:21) የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: “በዚህኛው ጉዳያችን(ዲናችን) ላይ ከሱ ያልሆነን አዲስን ነገር የጨመረ እሱ ተመላሽ ነው.” (ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል) س٣ - : هَلۡ فِي الۡإِسۡلَامِ سُنَّةٌ حَسَنَةٌ ؟ ج٣ - : نَعَمۡ فِي الۡإِسۡلَامِ سُنَّةٌ حَسَنَةٌ. قَالَ ﷺ: (مَنۡ سَنَّ فِي الۡإِسۡلَامِ سُنَّةً حَسَنَةً، فَلَهُ أَجۡرُهَا وَأَجۡرُ مَنۡ عَمِلَ بِهَا مِنۡ بَعۡدِهِ، مِنۡ غَيۡرِ أَنۡ يَنۡقُصَ مِنۡ أُجُورِهِمۡ شَيۡءٌ) (رَوَاهُ الۡبُخَارِيُّ). ጥ.3 በኢስላም ዉስጥ መልካም የሆነ ፈለግ(ሱና) አለን ? መ.3 አዎ, በኢስላም ዉስጥ መልካም የሆነ ፈለግ(ሱና)አለ. የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: “ በኢስልምና ዉስጥ ከዚህ በፊት ኖሮ የተረሳን የሆነን መልካም ፈለግ(ሱና) ሀይ ያደረገ ሰው ልሱ ምንዳ አለው እንዲሁም ከሱ በኋላ ሰዎች ሲሰሩበት ከነሱ ምንዳ ምንም ሰይቀነስ አሱም ምንዳ ያገኛል". (ሙስሊም ዘግበውታል) س٤ - : مَتَى يَنۡتَصِرُ الۡمُسۡلِمُونَ ؟ ج٤ - : يَنۡتَصِرُ الۡمُسۡلِمُونَ إِذَا رَجَعُوا إِلَى تَطۡبِيقِ كِتَابِ رَبِّهِمۡ وَسُنَّةِ نَبِيِّهِمۡ ﷺ وَأَخَذُوا بِنَشۡرِ التَّوۡحِيدِ، وَحَذَرُوا مِنَ الشِّرۡكِ عَلَى اخۡتِلَافِ مَظَاهِرِهِ، وَأَعِدُّوا لِأَعۡدَائِهِمۡ مَا اسۡتَطَاعُوا مِنۡ قُوَّةٍ، قَالَ اللهُ تَعَالَى:﴿ يَـٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓا۟ إِن تَنصُرُوا۟ ٱللَّهَ يَنصُرۡكُمۡ وَيُثَبِّتۡ أَقۡدَامَكُمۡ ﴾ (سورة محمد). وَقَالَ أَيۡضًا: ﴿ وَعَدَ ٱللَّهُ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ مِنكُمۡ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّـٰلِحَـٰتِ لَيَسۡتَخۡلِفَنَّهُمۡ فِى ٱلۡأَرۡضِ كَمَا ٱسۡتَخۡلَفَ ٱلَّذِينَ مِن قَبۡلِهِمۡ وَلَيُمَكِّنَنَّ لَهُمۡ دِينَهُمُ ٱلَّذِى ٱرۡتَضَىٰ لَهُمۡ وَلَيُبَدِّلَنَّهُم مِّنۢ بَعۡدِ خَوۡفِهِمۡ أَمۡنًا ۚ يَعۡبُدُونَنِى لَا يُشۡرِكُونَ بِى شَيۡـًٔا ﴾ (سورة النور). ጥ.4 ሙስሊሞች መቼ ነው ከአላህ የሚረዱት/የሚታገዙት? መ.4 ሙስሊሞች የሚረዱት የጌታቸውን መጽሃፍ(ቁርኣን) እንዲሁም የነቢያቸውን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሱና አጥብቆ ወደ-መያዝ ሲመለሱ, ተውሂድን በማሰራጨት በቆዩ ግዜ, ሽርክን ከተለያዩ አይነቶቹ ጋር ባስጠነቀቁ ግዜ እና ለጠላቶቻቸው ከሀይል በቻሉት ያክል በተዘጋጁ ግዜ ነው። ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል: እናንተ ያመናቹ ሆይ! (1)አላህን ከረዳቹት(የአላህን ዲን የምትረዱ ከሆነ), እሱ ይረዳቿል, ተረከዞቻቹንም ያጸናላቿል.”  (ሱራህ ሙሃመድ 47:7) (1) አላህን ከረዳቹት ሲባል ከላይ መ.4 ላይ እንደተብራራው ከሆንን ማለት ነው። በተጨማሪም ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል:- “ ከናንተ ለነዚያ ላመኑት መልካምንም ስራ ለሰሩት ሰዎች አሏህ ከነሱ በፊት የነበሩ ሰዎችን እንደተካው ምድር ላይ ሊተካቸው፣ ያን ለነሱ የወደደውንም ሀይማኖት ሊያመቻችላቸው፣ ከፍርሃት በኋላም ሰላምን ሊተካላቸው ቃልን ገብቷል. እኔንም ይገዙኝ በኔም ምንም ነገር አያጋሩ።”. (ሱራህ አንኑር 24:55
Показать все...
👍 1👌 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.