cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ĶĎ ዲሽ

ሰበታ አከባቢ ዲሽ ማሠራት ለምትፈልጉ 0935134353 ይደውሎ ማንኛዉንም ስለ ዲሽ መረጃ የሚያገኙበት ቻናል እደተለቀቁ አዳዲስ ቻናሎችን ያገኛሉ አስተያየት ካሎት @zzooorr

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
166
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

''ክርስቶስ ተንሰአ ሙታን በአብይ ሀይል በስልጣን አስርዎ ለሴጣን አጋዝዎ ለአዳም ሰላም እምይዜሰ ኮነ ፍስሀ ወሰላም'' ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች፣ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ! መልካም ፋሲካ!!
Показать все...
SD እና HD ሪሲቨር ልዩነት ምንድን ነው? በሁለቱ መካከል ያለው ዋነኛው ልዩነት Standard Definition (የመደበኛ ጥራት) (ኤስዲ) ወይም High Definition (ከፍተኛ ጥራት (ኤች ዲ)) ያላቸውን የቴሌቪዥን ስርጭቶችን ለማሳየት መቻላቸው ነው ፡፡ የኤስዲ(SD) ሪሲቨር ሣጥን መደበኛ ጥራት(Standard Definition) የቴሌቪዥን ቻናል ስርጭቶችን ብቻ ማሳየት ይችላል። ኤችዲ(HD) ሪሲቨር High Definition (ከፍተኛ ጥራት) ደግሞ ሁለቱንም መደበኛ ጥራት እና ከፍተኛ ጥራት ቻናሎችን ያሳያል ፡፡ ኤችዲ ሪሲቨር እንደ HDTV ማሳያ እንዲጠቀሙባቸው ከኮምፒዩተር ማሳያዎች(ሞኒተር) ጋር ማያያዝም ይቻላል ፡፡ ◄◄◄◄◄◄ ▻▻▻▻▻▻▻▻ ሪሲቨር ስንገዛ ምን ምን ነገሮችን ማየት አለብን ☜ መጀመሪያ ሪሲቨር ለመግዛት ወደ ገበያ ስንወጣ ማየት ያለብን ብዙ ነገሮች አሉ አለበለዚያ በቸልተኝነት ያገኘነዉ ሪሲቨር ገዝተን ሪሲቨሩ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የሚፈልጉት ነገሮች ባይሰራ ወይም ሪሲቨሩ ብዙም ሳይጠቀሙበት ቢበላሽ በተጨማሪ ወጪ መጋለጦ አይቀሬ ነዉ፡፡ 1. መጀመሪያ ሪሲቨሮን ከሶኬት ጀምሮ ማየት ነዉ የሪሲቨሩ ስኬት ቶሎ ሚቆረጥ ሊሆን ስለሚችል ነዉ 2. በመቀጠል ሪሞቱን እናያለን እቤታችን ዉስጥ ህፃናት ካሉ ሪሞት አይበረክትም ስለዚህ የሪሞቱን ጥንካሬ ልብብሎ ማየት ነዉ ሪሞቱ ቢበላሽ ገበያ ላይ በቀላሉ ማግኘት መቻሎትንም ማረጋገጥ አለቦት 3. ሪሲቨሩ በአሁን ሰአት በሪሲቨር ቴክኖሎጂ ዉስጥ ያሉትን አዳዲስ ነገሮች መያዙን ማየት ወይም መጠየቅ ነዉ ✿ለምሳሌ በቤትዎ ነፃ የኳስ ቻናል ማየት ቢፈልጉ በቀላሉ ያለ ሶፍትዌር biss key , . Tandbrge የመሳሰሉትን ያለ ሶፍትዌር ማየት አለቦት 4. ሌላኛዉ ነገር ሪሞታችን ባይሰራ ሪሲቨሩ ላይ ሙሉ በተን አለዉ ወይ ?ብላችሁ ማየት ጠቃሚ ነገር አለያቸዉ ላይ ምንም በተን የላቸዉ ✿ለምሳሌ እርሶ ቻናል ለመቀየር ወይም ድምጽ ለመጨመር ፈልገው ሪሞቱ ምንም አልሰራ ቢለዎትስ ሪሲቨሩ ምንም በተን ባይኖረዉ በሰአቱ በጣም ይናደዳሉ በተን ካለዉ ግን ሪሞት እስክንገዛ ሪሲቨሩ ላይ ባለዉ በተን እየነካን እንጠቀማለን 5. እንደዚሁም ሪሲቨሩ ሚያጫዉታቸዉ የvideo format ማየት ነዉ፡፡ ✿ለምሳሌ FLV , MPGMPG4 ,3GP , ETC የመሳሰሉትን SUPPORT ማድረጉን ማየት 6. ሌላኛዉ በተለያዩ ጊዜዋች አዳዲስ ነገሮች የመጡ ሶፍትዌሮች ቶሎ ሚለቀቅለት ሪሲቨር መሆን አለበት 7. የሪሲቨሩ ግራፊክስ ማየት አለብን ሌሎች መረጃዎች እንዲደርስዎ ሼር
Показать все...
Amaniload tv on nilesat 11178 H 27500 የተመረጡ ዘፈኖችና ፊልሞች ይታዩበታል by @tgdish24
Показать все...
🛰 NSS 57°E (ኢትዮ ሳት) ከ ጠዋቱ 3:55 ጀምሮ ሙሉ በሙሉ Signal የመጥፋት ችግር አጋጥሞታል። 🎯በዚህ ሰአት Dish እየሰራችው ያላችው Technicians ምንም Signal ስለሌለው ለድካም እንዳትዳረጉ ለማለት ነው። 🎯ተጠቃሚዎችም በፍፁም የ ሳተላይት መቀበያ Dishአችውን አትነካኩት። @tgdish24
Показать все...
መረጃ ኢትዮሳት!!! ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች አዲስ የተጨመረ ቻናል!!! 📺 ABBAY MEDIA TV 📶 11165 Hor 45000
Показать все...
👁ሰበር ዜና👁 🌕Nilesat ላይ የገቡት canal+ethiopia package ቻናሎች በአሁን ሰአት በማንኛውን HD ረሲቨር እየሰሩ ነው ከናንተ የሚጠበቀው ሰርች ማድረግ ነው #12645_V_27500 -------------------------------
Показать все...
መረጃ ኢትዮሳት!!! ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች አዲስ የተጨመረ ቻናል!!! Dubai One 10985 Hor 45000
Показать все...
መረጃ ኢትዮሳት!!! ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች አዲስ የተጨመሩ የእስልምና የሃይማኖት ቻናሎች!!! 📺 Zawya TV(ዛውያ ቲቪ ) 📶 11544 HOR 30000 📺 DAEWA TV(ዳዕዋ ቲቪ) 📺 YEBEREKA LEJOCH TV(የበረካ ልጆች ቲቪ) 📶 11105 HOR 45000 ይቀጥላል……….
Показать все...
📡መረጃ ኢትዮ ሳት📡 ❤️ለNSS ተጠቃሚዎች አዲስ የተጨመረ የሃይማኖት ቻናል ስርጭት በቅርቡ ይጀምራል ። 📺CATHOLICH TV ETHIOPIA. 📌11165 H 45000 @yosedish @yosedish
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.