😈😎@L¡Y£~TUBE✌
💫music 🎶🎼 💫fnny 💫tik tok 💫dance 💫pic 💫new clip video &music 💫🎵old music &cover Ĵĩŏñ us👇👇 💫@️ALYE_TUBE........
БольшеСтрана не указанаЯзык не указанКатегория не указана
219
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
እስኪ ስላፈቀረችህ ሴት ባህሪ ትንሽ🤏 ነገር ልበል
💖ባገኘችው አጋጣሚ
ሁሉ ከጎንህ ትሆናለች
💖አንተን ለማንም በክፋት አታነሳህም
💖ሙሉ ሀሳቧን ታጋራሀለች ተራ ሀሳብ ቢሆንም
💖የአንተ መሆኗን ለማንኛውም ሰው ለማሳወቅ ትጥራለች
💖ካሰበችህ ስታጣህ ትከፋለች
💖ትኩረት ከነፈግካት ታኮርፍሀለች
💖ስለ ሌሎች ሴቶች ስታወራ ትቀናለች
💖ከማንም ና ከምንም በላይ በህይወቷ ቦታ ትሰጥሀለች
💖በትንሿ ስህተትህም ትቆጣለች
. . . ግን አንድ ቀን
ኩርፊያዋ ቁጣዋ ቅናቷ ሁሉ ወደ ፀብ ከተቀየረ ተስፋ ቆርጣብሀለች ማለት ነው። ይሄ ጊዜ ሳይደርስ ውድህን ጠብቃት☺️☺️☺️
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.