AAU Tutorial
Открыть в Telegram
This channel is designed to share information and to support AAU students. For any comment or suggestion use: @haile_my
Больше8 644
Подписчики
+324 часа
+117 дней
+11430 дней
Архив постов
8 644
ንቃት ክበብ እንሠኛለን። ንቃት ክበብ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ እውቅና አግኝተው ወደ ስራ እየገቡ ካሉ ክበባት ውስጥ አንዱ ነው። ንቃት ክበብ ከግለሠብ አንስቶ እንደ ማህበረሠብ ሲያልፍም እንደ ሀገር መንቃት በሚገቡን መንገዶች ሁሉ ግንዛቤዎችን በማዳበር ፣ የአስተሳሰብ አድማሳችንን በማስፋት፣ እንዲሁም ምክንያታዊነታችንን በማጎልበት በእጅጉ ልማድ ከሆኑብን ነገር ግን ከችግሮቻችን ካላወጡን መንገዶች በማፈንገጥ የነቃ ወጣት መፍጠር ነው። የንቃት ክበብን በመቀላቀል እና በመሣተፍ የተግባቦት ክህሎቶን ያዳብሩ፣ የንባብ ልምዶን ያጎልብቱ እንዲሁም ከምናዘጋጃቸው የተለያዩ ዝግጅቶችን በመሣተፍ የእውቀት አድማሶን ያሥፉ።
ኑ ! የነቃ ወጣት እናፍራ
https://forms.gle/knC1exnDjhn7okTA9
8 644
Job Fair ላይ ስታስተባብሩ የነበራቹህ ተማሪዎች ATTENDANCE መሰረት ተደርጎ የምስክር ወረቀት ስለተዘጋጀላቹህ ከዛሬ ጀምሮ PRESIDENT ህንፃ ቢሮ ቁጥር 213
እየሄዳቹህ የተሰጣቹህን ባድጅ በመመለስ ምስክር ወረቀታቹህን መውሰድ ትችላላቹህ እንዲሁም ባድጅ ያልወሰዳቹህ ተማሪዎች በተለየ ማጣርያ ተደርጎ የምስክር ወረቀት ይሰጣቹሃል።
አመሰግናለሁ
የተማሪዎች ሞያ ማበልፀግያ ማዕክል የተማሪዎች ኮሚቴ ሊቀመንበር
ዩኑስ ፋንታሁን
8 644
Repost from AAU Study Circle
The_7_Habits_of_Highly_Effective_People_By_by_R_Stephen_Covey.pdf1.58 MB
8 644
Today's tutorial class: Global Affairs
Time: 11:30 Local Time
Place: OCR, Main Campus
———————————————————See you then!
All social science freshman students are cordially invited!
To get more information join via the link below:
https://t.me/aaututorial
8 644
Tomorrow's tutorial class: Global Affairs
Time: 11:30 Local Time
Place: OCR, Main Campus
———————————————————See you then!
All social science freshman students are cordially invited!
To get more information join via the link below:
https://t.me/aaututorial
8 644
Announcement for CoBE new extension students.
To get more information join via the link below:
https://t.me/aaututorial
