cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ethio Dish Merja

1234567891011

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
137
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በአሁን ሰአት IDMAN AZERBAIJAN በBISS KEY ተከፍቶል ተብሎ KEY ተለቁል። ግን CHECK አርገን CBC SPORT BLACK SCREEN ነው እና ምንም አይንት ENCRYPTION በሁለቱም ቻናለ ቅያሬ የለም። 💐ማሳሰቢያ:- ዲሻቹን ከነበርበት አትቀይሩ ለውጥ ካለ LIVE ጫወታ ሲኖር CHECK አርገን ቀድመን የምናደርሳቹ ይሆናል። 🛰Intelsat 38 @ 45.1° East 🖥İdman TV (encrypted with BISS during matches) 📶12689H5000 Biss: 10 01 10 21 10 01 70 81
Показать все...
Yahsat @52.5 °£ አዲስ ቻናል ገብቷል። የቻናሉ ስም NTAi Freq 11169 H 30000 ቻናሉ ከፍተኛ ኳሊቲ ይፈልጋል። ፕሪሜርሊግ እያሳየ ይገኛል ስለዚህ search ስታደርጉ ካልገባላችሁ የግድ ኳሊቲ 11785 H 27500 በ Findsat 48% ወይም 67 መምጣት አለበት @ethiodishmerj
Показать все...
🔴ስለ ሆርን ስፖርት ሰበር መረጃ አሁን ከኢትዮሳት ካምፖኒ ም/ስራ አስከያጅ ጋር ባደረግነው የስልክ ቆይታ እንዲህ ብለውናል.... 🗣"ሆርን ስፖርት ቲቪ የጠፋው eutlesat(nilesat) ከእኛ ጋር በጀመረው ፉክክር ጠቁሞብን ነው ይህም የሆነው የኢትዮጵያ ቻናሎች ወደ ኢትዮሳት በመምጣታቸው የግብፅ ሚዲያ ሚንስትር ቅናት ስላደረባቸው የሳታላይቱን ስርጭት ለማቆም ሆን ብለው ጠቁመውብናል እናም ቻናሎቹ ለተወሰነ ጊዜ ተቆልፈው ይቆያሉ ነገር ግን መመለሳቸው አይቀሬ ነው እናም የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ሙሉ በሙሉ ከeutlesat(nilesat) በመውጣት ፉክክሩን ኢትዮሳት እንዳሸነፈ ማሳወቅ አለብን የዛኔ እነሱ ትኩረታቸውን ከእኛ ላይ ስለሚያነሱ ቻናሎቹ ድጋሚ እንመልሳለን በተጨማሪም etv sport በኢትዮሳት በቅርቡ ይመጣል የተመረጡ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ያሳያል ከኢትዮሳት ጋር ጉዞ ወደፊት" ብለዋል። ምንጭ ያልታወቀው
Показать все...
sticker.webp0.23 KB
ዛሬ ደግሞ እንዴት Sky Sport 1&2 በቀላሉ ከላይ photo ላይ እንዳያችሁ Amose እና Nlie ጋር እንዴት ይሰራል የሚለውን እናያለን።። @ethiodishmerj ለመስራት በመጀመሪያ 10891 H 2500 እናረግና ዲሹን ከናይል ትንሽ ከፍ ማድረግ ነው ግን ከፍታው ለAmos ከፍ ከምናደርገው ትንሽ ይበልጣል በቀላሉ ይገባል ♨️♨️♨️♨️ከዛ Amose በዚ Tp 11030 V 27500 እናረግና እንሰራለን በሽቦ ወይም በዘንግ እናስራለን ♨️♨️♨️ናይልን ደግሞ በዝ Tp በAmos ላይ ደርበን ማሰር ብቻ ነው 11510 v 27500 በቀላሉ ሰራን ማለት ነው ✅✅✅✅ሁሉም ቀላል ነው ✨💫ማሳሰብያ Sky Sportን በተመለከተ⭐️🌟 Sky Sport መስራት ከፈለጋቹ ከጡዋት እስከ 10 ሰዐት እንዳትሞክሩ ምክንያቱም ሙሉ ለሙሉ Quality የለውም ቢኖረውም አልፎ አልፎ ነው ይሄንን ራሴ ስለ አየሁት ነው ምመክራቹ ሰለዚ 100% ከ10-11 ሰዐት ብትሞክሩ Quality ዘጭ ብሎ ይገባል ምንም አያለፋቹም በጣም ቀላል ነው ይሄ ሚሆነው ያልኩትን ከሰማቹ ነው ካልሆነ ግን እኔ ያየሁትን መከራ እናንተም ትቀምሳላቹ ።።። @ethiodishmerj ⚠️ JOIN👉 @ethiodishmerj #መረጃዎችን ላላወቁት እንዲደርሳቸው እና ለቻናላችን እድገት #ሼር በማድረግ ተባበሩን Ⓜ️💠
Показать все...
DSTV እንዴት መስራት እንችላለን ??? @ethiodishmerj ለመስራት የሚያስፈልጉን ነገሮች 1 60 ወይም 90 cm ሠሀን 2 የDSTV የራሱ ሪሲቨር 3 የፓኬጆች ክፍያ ♨️ ለመስራት ዲሻችንን በምስራቅ አቅጣጫ ወይም VARISH TV ባለበት በኩል በማድረግ ዲግሪውን 36°£ እናደርጋለን። ሳተላይት በማንኛውም አይነት ሠሀን የሚሠራ ሲሆን EAT ELS AT 36°£ ላይ በመስራት በ12245 V 27500 በመጠቀም መስራት እንችላለን። ♨️ ሳተላይቱን ከሠራቹ በዋላ የራሱ የDSTV ሪሲቨር ላይ በመሠካት ሪሞታችን ላይ ሠማያዊ በተን "DS TV " የምትለውን እንጫናለን ከዛን ወደ ጎን ወደ ጎን በማድረግ Setting ላይ እንሆንና ከሚመጡልን አማራጮች ውስጥ Satellite setting የሚለውን እንመርጣለን ከዛን ሁለት አማራጮች ይመጡልናል HOME NETWORK ADDITIONAL NETWORK የሚሉ በዛን ሠአት የመጀመርያውን በመምረጥ የDSTV ን ሳተላይት የሚገኝበት Eutelsat 36°£B የሚለው ላይ ካደረግን በዋላ ወደ ዋላ በመመለስ Additional ላይ እንገባለን ከዛን SCAN ALL የሚለውን በመጫን ቻናሎቹን Scan አድርጎ ያስገባል። ልብ በሉ ቻናሎቹ ገቡ እንጂ አይከፍቱም $SS1,$SS2 $SS3 ምናንም የሚሉ ቻናሎች ከገቡልን በዋላ Multi choice /ቢሮ / በመደወል ከሪሲቨራችሁ ላይ የሚገኘውን Serial number እና ከታች ያለውን ቁጥሮች በመናገር ሪሲቨራችሁን Activate ያደርጋሉ እናንተም በመጠበቅ ሪሲቨሩ መስራት ይጀምራል ማለት ነው:: ⚠️ @ethiodishmerj መረጃዎችን ላላወቁት እንዲደርሳቸው እና ለቻናላችን እድገት ሼር በማድረግ ተባበሩን የተለያዮ መረጃዎች እንዲደርሳቹ share በማረግ ተባበሩን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Показать все...
️BEKI ስፓርት በኢትዮጽያ™ ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ══════════════ ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች ለማስታወቂያ ስራ @abe_Jema አና @abde_me ጥያቄ እና አስተያየት +251900036597 Cʀᴇᴀᴛᴏʀ 》 @abe_Jema https://telegram.me/BEKI_SPORT_ET
Показать все...

The new black tv code User: ufqhsqto Password: trwxbw7y @ethiodishmerj
Показать все...
🗓 Sunday, January 31 🖥 Football-HD 🔵 & Horn Sport ⚫️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 England: Premier League ¹⁰ Chelsea - Burnley ¹⁵ ⏱ 9:00 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 3:00 PM ⏱ GMT+3 15:00 🖥 Horn Sport ⚫️ 🇫🇷 France: Ligue 1 ² PSG - Lorient ¹⁹ ⏱ 11:00 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 5:00 PM ⏱ GMT+3 17:00 🖥 Football-HD 🔵 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 England: Premier League ³ Leicester City - Leeds United ¹² ⏱ 11:00 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 5:00 PM ⏱ GMT+3 17:00 🖥 TV Varzish 🔴 🇮🇹 Italy: Serie A ⁵ Atalanta - Lazio ⁷ ⏱ 11:00 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 5:00 PM ⏱ GMT+3 17:00 🖥 Horn Sport ⚫️ 🇪🇸 Spain: La Liga ¹² Cadiz - Atletico Madrid ¹ ⏱ 12:15 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 6:15 PM ⏱ GMT+3 18:15 🖥 Football-HD 🔵 & Horn Sport ⚫️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 England: Premier League ⁵ West Ham - Liverpool ⁵ ⏱ 1:30 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 7:30 PM ⏱ GMT+3 19:30 🖥 Football-HD 🔵 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 England: Premier League ¹⁷ Brighton - Tottenham ⁶ ⏱ 4:15 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 10:15 PM ⏱ GMT+3 22:15 🖥 TV Varzish 🔴 & Horn Sport ⚫️ 🇪🇸 Spain: La Liga ⁴ Barcelona - Athletic Bilbao ¹⁰ ⏱ 5:00 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 11:00 PM ⏱ GMT+3 23:00 @ethiodishmerj
Показать все...
📤 BlueStacks💻 📤 💢የስልክ📲 አፖች በኮምፒተርዎ💻 እንዲሰሩ የሚያደርግ ነው። #share @ethioapps1
Показать все...
BlueStacks_Installer_BS3_native_.exe284.09 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.