cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

እኔ እና እሷ💖

... 🌹🌹🌹💝💝 ❤️​​ከማፍቀር የሚገኝ ደስታ የራስ ነዉ:: ማፍቀር ምላሽ አይጠይቅም ፣የግድ መፈቀርም አይሻም ማፍቀር በራሡ ደስ ይላል ቀኑን በመልካም ስሜት ሸፍኖ ሌቱን በመልካም ህልም ያሳርፋል:: #አፍቃሪው ┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄ @Zordan_bot @zoordan @kemitiye94

Больше
Рекламные посты
1 162
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በደረትህ ላይ ከባድ ስሜት እንዳለ ለጓደኞችህ እና ለቤተሰብህ ማስረዳት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ እንነጋገር . . .? ┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄ ❣:¨·.·¨: ❣ 🌺 እኔ እና እሷ🌹 ┈┈••◉❖◉●•• ••●◉Join us share◉●•• ❤️ @Lovers_Zonn ❤️ ━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━ ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦ ◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉ ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
Показать все...
4
ያጣናቸው ሰዎች ከላያችን ላይ ቦጭቀው የሚወስዱብን ነገር አለ።በመሄዳቸው ያጎሉብናል። እነዚህ ጉድለቶች ቀን በገፋ ቁጥር ልብ ላይ ዘልቀው የሚፈጥሩት ህመም በቀላሉ አይሽርም። ወደ ውስጥ በተመለከትን ቁጥር ጎዶሎነታችን ላይ የምንደርስበት ሰዎች አለን። በራሱ ጨለማ ተውጦ የማያውቅ ማነው?.... አመታት ቢያልፉም እንደ አዲስ የምናለቅስለት ሰው አናጣም። ይህ ስቃያችን በጎጇችን ሰላም፤ በመኝታችን ደግሞ እንቅልፍ ይከለክለናል .... ፀሐይ ከጨለማዬ ምን አለሽ?     ┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄                     ❣:¨·.·¨: ❣                  🌺 እኔ እና እሷ🌹                  ┈┈••◉❖◉●••                   ••●◉Join us share◉●••                                 ❤️ @Lovers_Zonn ❤️       ━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━                   ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦                  ◉--Leo_07--◉                   ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
Показать все...
👍 7
"መተው" መዳኛ ነው .... ...ተመልከት.. ባህር ላይ የወደቁት ትተው ስለናቁት እየዋኙ ወጡ... ባህሩን የታገሉት እያዩ ሰመጡ. . . #.... 🥀 Abi
Показать все...
👍 3
ቅኔ ነው ትዝታ.. ...
Показать все...
1
ስለራሳችን ነን ብለን የምናስበውን ብንሆን የተሻለ ማንነት ይኖረን ነበር . . . . #Mis_s..
Показать все...
ተስፋ ከእምነት ከተሰራ፣ ያሻግራል ከመከራ፤     ┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄                     ❣:¨·.·¨: ❣                 🌺 እኔ እና እሷ🌹                  ┈┈••◉❖◉●••                   ••●◉Join us share◉●••                                 ❤️ @Lovers_Zonn ❤️       ━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━                   ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦                  ◉--Leo_07--◉                   ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
Показать все...
May the blessings of Allah fill your life with happiness and open all the doors of success now and always. Eid Mubarak!
Показать все...
🍁🌹.... ለአንዳንድ ሰዎች ፍቅር ማለት አፍቅሬሻለው ስትላቸው እኔም ብሎ መመለስ ብቻ ይመስላቸዋል። ┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄ ❣:¨·.·¨: ❣ 🌺 እኔ እና እሷ🌹 ┈┈••◉❖◉●•• ••●◉Join us share◉●•• ❤️ @Lovers_Zonn ❤️ ━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━ ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦ ◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉ ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
Показать все...
. . . .እዳው ተችሎ ነው ሰው የሚወደደው......      #Mis_s.. 🥀
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Please be a voice for Ethiopian/ Habeshi muslims and masjids...muslims are being killed and masjids are being destroyed....lillah...please be a voice for Ethiopian/The land of bilalul habeshiy muslims and masajids
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.