ካሀተይን✌🏼የየቲሞች መርጃ ማህበር
ይህ ጀመዐ የየቲሞች መርጃ ማህበር ሲሆን የተወሰኑ እውነታዎች 👉🏻 የኛዉዱ ነቢ ሰ.ዐ.ወ😍😍 በግማሽ ቴምር ቢሆን እንኳን ከእሳት ሽሹ ብለዉናል። 👉🏻የቲሞችን የረዳ እንደነዚህ✌️ጣቶች ነን ጀነት ዉስጥ ብለዉናል የኛ ሙስጠፋሰ.ዐ.ወ😍😍። 👉🏻ለበጎነት መስፈርት የለውም!! የመወያያ ጉሩፖችን 👇🏻 https://t.me/kahtyin ለመረጃ 📞0973394685
Больше306
Подписчики
Нет данных24 часа
+17 дней
-1230 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
06:21
Видео недоступноПоказать в Telegram
👋 *اَلسَـــــــــــــــلاّمُ عَلَيـَـــــــــــكُمَ وَرَحَمَتُــــــــــــــهِ اللَّٰه وَبَرَكَــــٰـــــــــــــــــاتَهُ
ውድ❤️ የካሀተይን ቤተሰቦቻችን
ባሳለፍነው እሁድ ካሀተይን ማህበር ልዩ የሆነ
የሴት ሰራዊቶቹን ይዞ የ12ኛውን ዙር እርዳታ
ለ2 የቲም ቤተሰቦች
የ1 ወር አስቤዛ በሟሟላት
አድርሰዋል : :
ደከመን ሰለቸን ሳይሉ ከየቲም ጎን ለሆኑት የካሀተይን ሰራዊቶች አላህ በጀነት ከኛ ሙስጠፍ ( ሰ.ዐ.ወ ) ጎን ያድርጋቸው 🤲 : :
" ለበጎነት መስፈርት የለውም "
https://t.me/kahatyiin
👇👇
https://t.me/kahtyin
62.61 MB
02:42
Видео недоступноПоказать в Telegram
👋 *اَلسَـــــــــــــــلاّمُ عَلَيـَـــــــــــكُمَ وَرَحَمَتُــــــــــــــهِ اللَّٰه وَبَرَكَــــٰـــــــــــــــــاتَهُ
ውድ የካሀተይን ቤተሰቦች የካሀተይን ማህበር ባሳለፍነው አርብ ( ጁመዐ ) ዕለት ጀግና ሰራዊቶቾን ይዞ
" የኛ ዝቅታ ለየቲሞች ከፍታ "
በሚል መርህ ቃል በቀዲም መስጂድ ላይ የ10 ኛ ዙር የሊስትሮ ስራ ሲሰራ ውሏል። አቦ እንዴት ነው ምታምሩት ሁሌም አላህ ይጠብቃቹ ።
ካሀተይን የየቲሞች መርጃ ማህበር
ለበጎነት መስፈርት የለውም
https://t.me/kahatyiin
👇👇
https://t.me/kahtyin
30.61 MB
04:00
Видео недоступноПоказать в Telegram
👋 *اَلسَـــــــــــــــلاّمُ عَلَيـَـــــــــــكُمَ وَرَحَمَتُــــــــــــــهِ اللَّٰه وَبَرَكَــــٰـــــــــــــــــاتَهُ
የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የካሀተይን ቤተሰቦች
ባሳለፍነው ቅዳሜ ካሀተይን የየቲሞች መርጃ ማህበር ውድ ሰራዊቶቹን ይዞ አረፋን የየቲሞችን ቤት ለማድመቅ(እዱህያ ለማረድ፣ልብስ ለማልበስ) በከተማው ላይ የገቢ ማሰባሰብ አድርጓል ። ደጉ የከተማው ህዝብን ምንዳቸው ጀነት ይሁንና አስደስተውናል።
ኑ አብረን ጀነትን እንፈልጋት"
ካሀተይን ✌ የየቲሞች መርጃ ማህበር
"ለበጎነት መስፈርት የለውም"
https://t.me/kahatyiin
👇👇
https://t.me/kahtyin
46.15 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
🕋እንኳን ለ1444ኛው ለዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰን!🕋
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
كل عام وأنتم بخير
عِـــــــــيْــــــــدٌكـــم مُــــــبَــــارك!
☪ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም
ሷሊሃል አዕማል☪
🥳🥳ዒድ ሙባረክ!🥳🥳
😍Ibnu harun😍
https://t.me/ibnuharun92
*اَلسَـــــــــــــــلاّمُ عَلَيـَـــــــــــكُمَ وَرَحَمَتُــــــــــــــهِ اللَّٰه وَبَرَكَــــٰـــــــــــــــــاتَهُ
የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የካሀተይን ቤተሰቦች
Bewchi yaregnewn shura edtayt gabezkochi
ካሀተይን ✌ የየቲሞች መርጃ ማህበር
ለበጎነት መስፈርት የለውም
https://t.me/kahatyiin
👇👇
https://t.me/kahtyin
ካሀተይን✌🏼የየቲሞች መርጃ ማህበር
ይህ ጀመዐ የየቲሞች መርጃ ማህበር ሲሆን የተወሰኑ እውነታዎች 👉🏻 የኛዉዱ ነቢ ሰ.ዐ.ወ😍😍 በግማሽ ቴምር ቢሆን እንኳን ከእሳት ሽሹ ብለዉናል። 👉🏻የቲሞችን የረዳ እንደነዚህ✌️ጣቶች ነን ጀነት ዉስጥ ብለዉናል የኛ ሙስጠፋሰ.ዐ.ወ😍😍። 👉🏻ለበጎነት መስፈርት የለውም!! የመወያያ ጉሩፖችን 👇🏻
https://t.me/kahtyinለመረጃ 📞0973394685
01:16
Видео недоступноПоказать в Telegram
👋 *اَلسَـــــــــــــــلاّمُ عَلَيـَـــــــــــكُمَ وَرَحَمَتُــــــــــــــهِ اللَّٰه وَبَرَكَــــٰـــــــــــــــــاتَهُ
የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የካሀተይን ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ካሀተይን የየቲሞች መርጃ ማህበር ጀግና የሴት ሰራዊቶቹን ይዞ የ 4 ዙር የኛ ዝቅታ ለየቲሞች ከፍታ በሚል መርህ ሀሳብ ባሳለፍነው ቅዳሜ የዳጣ መሸጥ ስራ ባማረ ሁኔታ ሰርቶ አሳልፍል።
ካሀተይን ✌ የየቲሞች መርጃ ማህበር
ለበጎነት መስፈርት የለውም
https://t.me/kahatyiin
👇👇
https://t.me/kahtyin
31.68 MB