cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Amizing fun text 😱

┏┓ PLEASE ┃┃╱╲ stay ┃╱╱╲╲ home ╱╱╭╮╲╲and be ▔▏┗┛▕▔ safe ╱▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔╲ and join Amizing wallpaper 😱 ╱╱┏┳┓╭╮┏┳┓ ╲╲ ▔▏┗┻┛┃┃┗┻┛▕▔You: ╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ ▇ ▂ ▅ ▆ ▃ █ ▅ ▄ ▂ █         ━━━━━◉───── ⇆              

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
199
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አብዛኞቹ ሴቶች በስራ ተወጥረው ይውላሉ ቀሪዎቹ ግን በሱሪ ነው የሚወጠሩት
Показать все...
አጭር መሆን የሚያስጠላው በጉንዳን ፀብ ትፈነከታለህ
Показать все...
ኑሮ ግራም ቀኝም አጋብቶት ቴሌቭዥኑን ሸጦ የቲቪ ሪሞት ገዝቶ ቢመጣ ሀሺሽ አጭሰህ ነው ብለው አሰሩት አሉ😜
Показать все...
✅"ሰዎች እየደጋገሙ የትም እንደማትደርስ የሚነግሩህ ከሆነ፤ ድምፃቸውን እስከማይሰማበት ርቀት ድረስ በስኬትህ ጥለሀቸው መሄድ አለብህ!" ይለናል ሚሸል ሩዝ። አየህ ማን እንደሆንክ ስለማይረዱ አሁን ይንቁሀል፤ ደስ የሚለው ፈጣሪህ የናቁህን አንገት የሚያስደፋ አቅም ውስጥህ አስቀምጧል! ጠንከረህ ብዙ ርቀት ለመጓዝ መነሳት ያለብህ አሁን ነው! ጊዜ የለም ወዳጄ ፍጠን!
Показать все...
#ሞሮኮ_ባዝ እንግባ እላታለው ሞሮኮ ድረስ ሄደን ብላኝ እርፍ.... #አንቺም ተቆጥረሽ ነው አይደል 100 ሚሊየን ህዝብ የሆነው😜
Показать все...
#ሰኞ_በመጣ ብሎ የሚመኘው ከስራ ባልደረባው ፍቅር የያዘው ሰው ብቻ ነው😜😜
Показать все...
ቤቲ;ስትማግጥብኝ በአይኔ በብረቱ ነው ያየውህ? : : : me;ምታምኘኝ ይመስለኝ ነበር ከኔ ይልቅ አይንሽን አመንሽ😂😂
Показать все...
ፋዘር ስለ ውሸት መጥፎነት እየነገረኝ ብር ያበደረው ሰውዬ እቤት መጥቶ ሲጣራ... #ሄድ_የለም_በለው 🙈🙊🙉
Показать все...
#ከማጅራት መቺ ጀለስህ ጋር እየጠጣህ መላ ሲያልቅበት ወጣ ብሎ አንዱን በልቶ ይመጣና "የት ጠፋህ ስትለው? . አይ እዚው ATM ላወጣ ሄጄ ነው።😂
Показать все...
ልትለየው ፈልጋ ምንም ምክኒያት ስታጣ "አልጋህ ላይ ምንም የሴት ፀጉር አላገኘሁም" #እና_ይላታል..... 💁ማናት ይቺ መላጣ😳😳😳
Показать все...