ru
Feedback
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

Открыть в Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921

Больше
4 374
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
🤔ለመሆኑ እስካሁን ትልቁን 📚የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመጻሕፍት ቻናል በቴሌግራም ተቀላቅለዋል❓ ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ። ➨@Orthodox_Books 📚 የተለያዩ የብራና ፣ የ Gunda Gunde
🤔ለመሆኑ እስካሁን ትልቁን 📚የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመጻሕፍት ቻናል በቴሌግራም ተቀላቅለዋል❓ ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ። ➨@Orthodox_Books 📚 የተለያዩ የብራና ፣ የ Gunda Gunde Manuscripts ቅዱሳት መጻሕፍቶች ይለቀቃሉ። ይቀላቀሉ👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ➖➖➖➖➖➖ ▶️ዩቲዩብ || YOUTUBE ↪️ https://youtu.be/SY-D-qGgT0U

🌾✞ #ይህ_ነው_ጊዮርጊስ ✞🌾 ይህ ነው ጊዮርጊስ ከሰማእታት አንዱ /፪/ መጣ እንዲረዳን እንዲያፅናናን /፪/

photo content
+3

✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✞✞✞ ✞✞✞ ጥር 18 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ✞✞✞ +" #ቅዱስ_ጊዮርጊስ_ልዳዊ " ✞✞✞ መጽሐፈ ገድሉ እንደሚለው የሰማዕታት አለቃቸው: አንድም ሞገሳቸው ታላቅና ክቡር ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ7 ዓመታት ስቃይ በኋላ ተሰይፏል:: ይህስ ጥንተ ነገሩ እንደምን ነው ቢሉ:- +ቅዱሱ የተወለደው ከአባቱ ዘረንቶስ (አንስጣስዮስ) እና ከእናቱ ቴዎብስታ የድሮው ፋርስ ግዛት ፍልስጥኤም (ልዳ) ውስጥ ነው:: የተባረኩ ወላጆቹ ክርስትናን ጠንቅቀው አስተምረውት አባቱ ይሞታል:: +ቅዱስ ጊዮርጊስ 20 ዓመት ሲሞላው የአባቱን ስልጣን እጅ ለማድረግ ሲሔድ የቢሩት (የአሁኗ ቤይሩት-ሊባኖስ) ሰዎች ዘንዶ/ደራጎን ሲያመልኩ አገኛቸው:: እርሱ ግን የከተማውን ሕዝብ አስተምሮ: አሳምኖ: ደራጎኑንም በፈጣሪው ኃይል ገድሎ መንገዱን ቀጥሏል:: +ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ዱድያኖስና 70 ነገሥታት ዘንድ ሲደርስ ክርስቶስ ተክዶ ለጣዖት ይሠገድ ነበር:: በዚያች ሰዓት ድንግል እመቤታችን ወደ ሰማዕቱ መጥታ መከራውንና ክብሩን ነገረችው:: እርሱም በክርስቶስ ስም መሞት ምርጫው ነበርና ከእመቤታችን ተባርኮ ወደ ምስክርነት አደባባይ (ዐውደ ስምዕ) ደረሰ:: +ከዚያም ለተከታታይ 7 ዓመታት ብዙ ጸዋትወ መከራዎችን ተቀበለ:: 3 ጊዜ ሙቶ ተነሳ:: ከሰው ልጅ የተፈጥሮ ትዕግስት በላይ የሆነ ስቃይን ስለ ቀናች ሃይማኖት ሲል በመቀበሉ የሰማዕታት አለቃቸው: ፀሐይና የንጋት ኮከብ በሚል ይጠራል:: "ተውላጠ ጻማሁ ወሕማሙ: ዘተለዐለ ሞገሰ ስሙ" እንዲል መጽሐፍ:: +ከ7 ዓመታት መከራ በኋላም ከብዙ ተዓምራት ጋር ተሰይፎ ደም: ውሃና ወተት ከአንገቱ ፈሷል:: 7 አክሊላትም ወርደውለታል:: +" ዝርወተ ዓጽሙ "+ +ይህቺ ዕለት ለሰማዕቱ 'ዝርወተ አጽሙ' ትባላለች:: በቁሙ 'አጥንቱ የተበተነበት' እንደ ማለት ነው:: ቅዱስ ጊዮርጊስን ለዘመናት በብዙ ስቃያት ሲያስጨንቁት ኖረው በጽናቱ አሸነፋቸው:: 70 ነገሥታትን ከነ ሠራዊታቸው ከማሳፈሩ ባሻገርም በርካታ (በመቶ ሺ የሚቆጠሩ) አሕዛብን ማርኮ ለሰማዕትነት አበቃ:: +በዚህ የተበሳጨ ዱድያኖስም ኮከበ ፋርስ ቅዱስ ጊዮርጊስን እንዲቆራርጡት አዘዘ:: ወታደሮቹም ቅዱሱን ቆራርጠው: በብረት ምጣድ ላይ ጠበሱት:: ያለ ርሕራሔም አካሉን አሳረሩት:: ቀጥለውም ፈጭተው አመድ አደረጉት:: +በአካባቢው ወደ ነበረው ትልቅ ተራራ ጫፍ (ደብረ ይድራስ) ወጥተውም በነፋስ በተኑት:: "ሐረድዎ ወገመድዎ: ወዘረዉ ሥጋሁ ከመ ዓመድ" እንዲል:: (ምቅናይ) +እነርሱ ይህንን ፈጽመው ዘወር ሲሉ ግን የቅዱሱ ዓጽም ባረፈባቸው ዛፎች: ቅጠሎችና ድንጋዮች ሁሉ "ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕታት" የሚል ጽሑፍ ተገኘ:: ስለዚህም ይህቺ ዕለት ቅዱሱ አለቅነትን የተሾመባት ናት ማለት ነው:: +ወዲያው ግን ኃያል ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከተበተነበት ተነስቶ ወታደሮችን አገኛቸውና "በክርስቶስ እመኑ" ብሎ: አስደንቆ ወደ ሕይወት መራቸው:: 70ው ነገሥታት ግን አፈሩ:: +" ቅዱስ ባኮስ ጃንደረባው "+ +'ጃንደረባ' የሚለው ቃል በግዕዙ 'ሕጽው' ተብሏል:: ይህ ስም በቤተ ክርስቲያን የተለመደ እንጂ እንግዳ አይደለም:: መድኃኒታችን እንዳለው በተፈጥሮ የሆኑ: ሰዎች እንዲያ ያደረጉዋቸውና ራሳቸውን ስለ ጽድቅ ጃንደረባ ያደረጉ ብዙዎች ናቸውና:: +ኢትዮዽያዊው ጃንደረባ ቅዱስ ባኮስም (አንዳንዴ አቤላክ / አቤሜሌክም ይባላል):- *በ1ኛው መቶ ክ/ዘመን በሃገራችን ኢትዮዽያ ተወልዶ ያደገ *ነገሥታቱንና ሃገሩን በሙያው ያገለገለ *በተለይ ከ34 እስከ 46 ዓ/ም ለነገሠችው ንግሥት ሕንደኬ ገርስሞት በገንዘብ ሚንስትርነት ያገለገለ *በገንዘቧ ላይ ሁሉ አዛዥ (ታማኝ) የነበረ *ጃንደረባ በመሆኑ ለንግሥቲቱና ቤተሰቧ ቅርብ የነበረ *መጻሕፍትን የሚያነብና የሚመረምር *ዘወትር ወደ ኢየሩሳሌም እየሔደ ከቅዱሳት መካናት የሚሳለም በጐ ሰው ነበር:: +በግብረ ሐዋርያት ምዕ. 8:26 ላይ እንደ ተጠቀሰው ቅዱሱ ከኢየሩሳሌም ለፋሲካና ለእሸት በዓል ነበር የሔደው:: ሲመለስ መንፈስ ቅዱስ ከፊልዾስ ጋር በጋዛ አገናኝቶታል:: በዚያም ምሥጢረ ክርስትናን ተምሮ: በክርስቶስ አምላክነትና አዳኝነት አምኖ ተጠምቁዋል:: +ክርስትናን ለኢትዮዽያ በ34 ዓ/ም አምጥቷል:: "ጃንደረባው ለወገኖቹ ሐዋርያ ሆነ" ሲል ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እንደ ተናገረው ወደ ሃገራችን ተመልሶ: ስለ ክርስቶስ ሰብኮ በርካቶችን አሳምኗል:: +ቀጥሎም ሃብቱን ንቆ (መንኖ): ከኢትዮዽያ እስከ ሕንድ ወንጌልን ሰብኮ በዚህች ዕለት በሰማዕትነት ዐርፏል:: (ተሰውሯል የሚሉም አሉ) << በእውነት ለቅዱስ ባኮስ ክብር ይገባል:: >> +" ቅዱስ ያዕቆብ ዘንጽቢን "+ +ይህ ቅዱስ ሰው:-- *እጅግ የተመሠከረለት ሊቅ *በፍጹም ትሕርምት የኖረ ገዳማዊ *በርካቶችን ወደ ክርስትና ያመጣ ሐዋርያዊ *ለአእላፍ ምዕመናን እረኛ የሆነ የንጽቢን (ሶርያ) ዻዻስ *ለጀሮ ድንቅ የሆኑ ተአምራትን የሠራ ገባሬ መንክራት *ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊን ጨምሮ በርካታ ሊቃውንትን ያፈራ ታላቅ መምሕር *ለክርስቶስና ለእመቤታችን ታጥቆ የተገዛ የፍቅር ሰው *እጣቶቹ እንደ ፋና የሚያበሩለት ማኅቶት *ራሱን ዝቅ አድርጐ በቆሸሸ ልብስ የሚኖር የትህትና ሰው ነው:: +በ325 (318) ዓ/ም: በኒቅያ 318ቱ ሊቃውንት ሲሰበሰቡና አርዮስን ሲያወግዙ እርሱ አንዱ ነበር:: በሥፍራውም ሙት አስነስቶ ሕዝቡን አስደምሟል:: በዚያም የቤተ ክርስቲያንን ሥርዓት ሠርቶ ወደ ሃገሩ ተመልሶ በቅድስና ኑሮ በዚህች ቀን ዐርፎ በክብር ተቀብሯል:: +"+ ደናግል ማርያ ወማርታ +"+ +በዘመነ ሐዋርያት በተመሳሳይ 'እንተ ዕፍረት-ባለ ሽቱ' ተብለው የሚጠሩ 2 እናቶች ነበሩ:: 2ቱም ስማቸው ማርያም ስለ ነበር ለመለየት እንዲያመች አንደኛዋን 'ማርያም ኃጥዕት- ከኃጢአት የተመለሰች': 2ኛዋን ደግሞ 'ማርያም እኅተ አልዓዛር-በቢታንያ የነበረችው ብለው አበው ይጠሯቸዋል:: +በሉቃስ ወንጌል ላይ የምትገኘው ከኃጢአት ሕይወት የተመለሰችው ስትሆን በዮሐንስ ወንጌል 12:1 ላይ ያለችው የአልዓዛር እህት (ድንግሊቱ) ናት:: ዛሬም የምናስባት ይህቺውን እናታችን ነው:: +ቅድስት ማርያም መድኃኒታችን ክርስቶስ ወደዚህ ዓለም መጥቶ በሚያስተመርበት ዘመን በቢታንያ አካባቢ ትኖር የነበረች ድንግል ወጣት ናት:: ወላጆች ባልነበረበት ቤት ውስጥ ታላቆቿ አልዓዛርና ማርታ አሳድገዋታል:: +በቤተሰብ ደረጃ እንግዳን ይቀበሉ ነበርና ጌታችን ወደዳቸው:: አልዓዛርን ከ72ቱ አርድእት: ማርያምና ማርታን ደግሞ ከ36ቱ ቅዱሳት አንስት ቆጥሯቸዋል:: ወንድማቸው አልዓዛር በታመመ ጊዜ ወደ ጌታ ልከው ነበር:: +ያለ ጊዜው የማይሠራ ጌታ ባይመጣ አልዓዛር ሞተ:: በ4ኛው ቀን አምላክ ሲመጣ ቅድስት ማርያም በጌታ ፊት ሰግዳ "እግዚእየ ሶበሰ ኀሎከ ዝየ እምኢሞተ እሑየ-አንተ በዚህ በኖርክስ ወንድሜ ባልሞተ ነበር" ብላ አለቀሰች:: (ዮሐ.11) +ጌታም ስታለቅስ ባያት ጊዜ አምላክነቱ አራርቶት አለቀሰ:: ወዲያውም በስልጣነ ቃሉ አዞ አልዓዛርን አስነሳው:: ከፋሲካ (ጌታ ከመሰቀሉ 6 ቀናት) በፊትም ቅዱሳኑ ለጌታ ግብር አገቡ:: እርሱም ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ታደመላቸው:: (ዮሐ. 12:1) +በዚያም አልዓዛር ከጌታ ጐን ሲቀመጥ: ቅድስት ማርያም ከጌታ ሥር ተንበርክካ: ናርዶስ የሚሉትን የ300 ዲናር ሽቱ በጌታ ላይ አፈሰሰች:: መዓዛ መለኮቱና ሽቱው ሲገናኝ "መልዐ መዓዛሁ" እንዲል ምስጥ የሚያደርግ ሽታ ቤቱን ሞላው:: +

#የታላቋ_ቅድስት_ቤተ_ክርስቲያናችንን #ሕግና_ሥርዓት_አክብረን_እናስከብር፤ ⛪️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።⛪️ https://t.me/EOTC2921 ⛪️፩. #በቅዳሴ_ጊዜ_ያሉ_ሥርዓቶች፦ 🔔 “አሐዱ አብ” ሳይባል በሰዓት መድረስ፤ 🔔 “በሰላም ግቡ” ሳይባል አለመውጣት፤ 🔔 የግል የጸሎት መጽሐፍ አለማንበብ፤ 🔔 በቅዳሴ ጊዜ ከቦታ ቦታ አለመዘዋወር፤ 🔔 የግል ሰላምታ፣ ወሬና ስልክ አለማውራት፤ 🔔 የቤተ ክርስቲያን ቦታን የግል አለማድረግ፤ 🔔 መቅደስ ውስጥ ለልጆች ምንም ዓይነት ምግብ መስጠት አይቻልም፤ ከቅዱስ ቊርባን በኃላ ዘቢብ (በቍርባን ቀን ከደረቀ ዘቢብ በውኀና በጽዋ እየታሸ ለቈራቢዮች የሚሰጠው የክርስቶስ ደም ዘቢብ ይባላል) ብቻ ይፈቀዳል። ⛪️፪. #የቅዳሴ_ጠበል_ሥርዓት፦ 🔔 የቅዳሴ ጠበል ይዞ አለመውጣት፤ 🔔 በቅዳሴ ጠበል ፊትን አለመዳበስ እንዲሁም  እንዳይፈስ መጠንቀቅ፤ ⛪️፫. #የአለባበስ_ሥርዓት፦ 🔔 ሕፃናት ልጆችን ክርስቲያናዊ አለባበስ ማልበስ 🔔 ሴት ልጅ ረጅም ቀሚስና ነጠላ ትልበስ 🔔 ሴት ልጅ ፀጉርዋን በነጭ ሻሽ ትሸፍን፤ ሱሪም አትልበስ 🔔 ወንድ ልጅ አግባብ ያለው ሱሪ፣ ነጠላና እጀ ሙሉ የሆነ ልብስ ያድርግ 🔔 ማንኛችንም ከተፈጥሮ ውጭ የሆኑ ሜካፕ፦ ዊግ፣ ጥፍር ቀለም፣ ሊፒስቲክና ሌሎችንም ነገሮች አለመጠቀም 👉“ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ ወንድም የሴት ልብስ አይልበስ፤ ይህን የሚያደርግ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነው።” ዘዳ. ፳፪፥፭ 👉“ሴት ራስዋን ሳትሸፍን ወደ እግዚአብሔር ልትጸልይ ይገባታልን? ወንድ ጠጉሩን ቢያስረዝም ነውር እንዲሆንበት” ፩ኛ ቆሮ. ፲፩፥፲፫-፲፬ ⛪️፬. የካህናትን፣ የወንዶችንና የሴቶችን መግቢያ በር መለየት፤ ⛪️፭. ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ክብር ስንል፦ 🔔 ጫማችንንና ካልሲያችንን ከግቢ በር ማውለቅ (በፌስታል መያዝ) 🔔 የቤተ ክርስቲያናችንን ልዩ መዓዛ ለመጠበቅ መጥፎ የሰውነት ጠረንን ማጥፋት (የግል ንጽሕናን መጠበቅ) “የቆምክባት ስፍራ የተቀደሰች መሬት ናትና ጫማህን ከእግርህ አውጣ” ዘፀ. ፫፥፭ ⛪️፮. ሴት ልጅ ጠበል በቅዳት እና መዝጋት መክፈት፤ እምነት ቆፍሮ ማውጣት ስለማትችል ወንዶችን ትጠይቅ፤ ⛪️፯. ከመንፈስ ቅዱስ ጸጋ፣ ከእመቤታችን አማላጅነት፣ ከቅዱሳን መላእክት ተራዳኢነት፣ ከጻድቃን ሰማዕታት እንዲሁም ከቅዱሳን አባቶቻችን በረከት እንድናገኝ፤ ቤተ ክርስቲያን እንዳንሄድ እንቅፋት ከሚሆንብን ነገሮች፤ ከቡና፣ ጫት፣ ሲጋራ፣ ስጋር፣ ሀሜት፣ ዝሙት፣ ሙስና፣ በሀሰት ከመመስከር እንዲሁም ከማንኛውም መጥፎ ነገሮች ራስን ማራቅ ይገባናል። “የእግዚአብሔርን እና የአጋንንትን ጽዋ አንድ አድርጋችሁ መጠጣት አትችሉም።” ፩ኛ ቆሮ. ፲፥፳፩ ✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯