ru
Feedback
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

Открыть в Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921

Больше
4 374
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
#ከመጨረሻው_ክፍል_አስር_የቀጠለ 🌾✞ #ማጠቃለያ ✞🌾 ምሥጢረ ቁርባን የመንግሥተ ሰማያት መግቢያ ማረጋገጫ ማኅተም ነው። ለዚህም ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “እውነት እውነት እላችኋለሁ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠታችሁ የዘላለም ሕይወት የላችሁም፤ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፤ እኔም በኃለኛይቱ ቀን አነሣዋለሁ፡፡” በማለት በግልጽ ያስተማረን፡፡ (ዮሐ ፮፥፶፫-፶፬) ክርስቲያኖች ሁሉ ይህን ርእሰ ጉዳይ በተመለከተ ቆም ብለው በርጋታ ሊያስቡበት ይገባል፡፡ ክርስቲያኖች ተብለው በስሙ መጠራታቸው ብቻውን የሕይወት ባለቤት ሊያደርጋቸው አይችልም፡፡ መድኃኔዓለም ክርስቶስ እንዳስተማረን እሱ የወይን ግንድ ክርስቲያኖችም ቅርንጫፎቹ ናቸው፡፡ ከግንዱ ከክርስቶስ የተወለደ ሆኖ ሳለ የቃለ እግዚአብሔር እንዲሁም የሥጋውና የደሙ ምግብ የተቋረጠበት ቅርንጫፍ ክርስቲያን/ ደግሞ ጠውልጎ መድረቁ አይቀርም፡፡ ከደረቀና ከግንዱ ተቆርጦ ከተጣለም ለእሳት የተዘጋጀ ይሆናል፡፡ በሕይወቱ እንዳይጠወልግ፣ እንዳይደርቅና እንዳይቃጠል የሚፈልግ ምእመን ሁሉ ከግንዱ ጋር ሊኖር፤ ከግንዱ ከክርስቶስ የሚገኘውን የሕወት ምግብም ሳያቋርጥ ንስሐ እየገባ ሊመገብ ያስፈልገዋል፡፡ እያስቀደሱ ጥቂቶች ብቻ ማዕዱን ከበው ሲመገቡ ማየት ብቻውን ለተራበች ሰውነት /ነፍስ/የሚፈይደው አንዳች ቁም ነገር የለውም፡፡ (ዮሐ ፲፭፥፩-፰) በዚህ ምዕራፍ ያነበብነውን ሁሉ ከራሳችን ተግባራዊ ሕይወት ጋር በማመዛዘን ወደ ቅዱስ ቁርባን ለመቅረብ የምንችልበት መሣሪያ ማድረግ ይጠበቅብናል፡፡ 📖 #ዋቢ_መጻሕፍት ⛪️ ✔ዲ/ን ያሬድ ገ/መድኅን፤ ኆኅተ ሰማይ፤ ✔ማኀበረ ቅዱሳን፤ ፲፱፻፺፮፤ አ/አ። ✔ማ/ቅ፤ ትምህርተ ሃይማኖት ርትዕት፤ ✔ማኀበረ ቅዱሳን፤ ፲፱፻፺፫ አ/አ። ✔ሊቀ ካህናት ክንፈ ገብርኤል አልታየና ቀሲስ ጌታቸው ደጀኔ፤ ሥርዓተ ቤተክርስቲያን፤ ማኀበረ ቅዱሳን፤ ፲፱፻፺፯፤ አ/አ። ✔የኢት/ኦ/ተ/ቤ/ክ፤ ፍትሐ ነገሥት ንባብና ትርጓሜው፤ ትንሣኤ ማሳተሚያ ድርጅት፤ ፲፱፻፺፤ አ/አ። ✔የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ፤ መጽሐፍ ቅዱስ፤ የኢትዮጲያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኀበር፤ ፳፻፤ አ/አ። ✔ዲ/ን ዳንኤል ክብረት፤ ኦርቶዶክስ መልስ አላት፤ EAMERSEN፤ 2000፤ አ/አ። ✔ሊቀ ጉባኤ አባ አበራ በቀለ፤ ትምህርተ ሃይማኖትና ክርስቲያናዊ ሕይወት፤ ማኀበረ ቅዱሳን፤ 1996፤ አ/አ። ✔አባ በትረ ሃይማኖትና ዲ/ን ዮሐንስ መኰንን፤ ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፤ ማኀበረ ቅዱሳን፤ ፲፱፻፺፰፤ አ/አ። ✔ሊ/ትጉሃን ኃ/ጊዮርጊስ ዳኘ፤ ሥርዓት ወምሥጢራት ዘቤተ ክርስቲያን ተዋሕዶ፤ 2006፤ አዲስ አበባ። ✔የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መጽሐፈ ቅዳሴ ንባቡና ትርጓሜው፤ ትንሣኤ ማሳተሚያ ድርጅት፤ ፲፱፻፹፰፤ አዲስ አበባ። ✔ክርስቲን ሻዮ፤ መ/ሰ ዳኛቸው ካሳሁን፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ትውፊትና መንፈሳዊ ሕይወት፤ ማኀበረ ቅዱሳን ፲፻፺፱፤ አ/አ። ✔የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ፤ መጽሐፈ ዲድስቅልያ፤ ትንሣኤ ማሳተሚያ ድርጅት፤ ፳፻፬፤ አ/አ፤ ↪✞ #ተፈጸመ ✞↩ ይህን እጅግ ድንቅ የሆነ የህይወት ትምሕርት ለማዘጋጀት ለደከሙት ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ በዘለዓለም መዝገቡ ያኑራችሁ። ለሁላችንም አንብበን ወደ ተግባር ቀይረን የዘላለም ህይወትን እንድናገኝ አምላካችን ይርዳን። 🙏 ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር 🙏 ✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯‌‌

🌾✞ #ምሥጢረ_ቁርባንና_አፈጻጸሙ✞🌾 ~ክፍል ፲~ 🌾✞ #ለመቁረብ_የሚደረግ_ጥንቃቄ/ዝግጅት/ https://t.me/EOTC2921 💠የተከበሩ አንባቢ ሆይ ሥጋውንና ደሙን ለመቀበል አንድ ምእመን ማድረግ የሚጠበቅበትን ጥንቃቄ ምንድነው? ❖ምእመናን ሥጋ ወደሙን ለመቀበል በሚፈልጉበት ወቅት ሊፈጽሟቸው የሚገቡ ዝግጅቶች አሉ። ሥጋዊ ማዕድስ እንኳን ከመበላቱ በፊት የራሱ የሆነ ዝግጅት አሉት። ሰማያዊው ማዕድማ ምን ያህል ጥንቃቄ ይፈልግ ይሆን!? /ማቴ ፳፪፥፲፪፡፡/ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሰርግ ቤት ምሳሌነት በርካታ ትምህርቶችን አስተምሯል። ካስተማራቸው ትምህርቶች መካከል በተጠቀሰው ወንጌልና ምዕራፍ ከቁጥር ፩ ጀምሮ የሰፈረውን ታሪክ ስናነበው ከርእሰ ጉዳያችን ጋር በተያያዘ የሚከተሉትን ነጥቦች እናገኛለን። ❖“መንግሥተ ሰማያት ለልጁ ሰርግ ያደረገ ንጉሥን ትመስላለች፤” በማለት ይጀምራል። ወደ ሰርጉ ከታደሙት መካከል አንደኛው ለሰርጉ ቤት ክብር የሚመጥን ዝግጅት ሳያደርግ በዘፈቀደ በመግባቱ የደረሰበት ችግርና ቅጣት ቁጥር ፲፪ ጀምሮ ስናነብ የምናገኘው ነው። ንጉሡ ተጋባዦችን ሊጎበኝ /ሊያይ/ ወደ ሰርጉ ቤት በገባ ጊዜ ያ ሰው የሰርግ ልብስ ሳይለብስ በመገኘቱ ነው ተግሣጹም ቅጣቱም ያገኘው። ይህም ምድራዊው ሰርግም እንኳን ቢሆን የራሱ የሆነ የአለባበስ፣ የአቀማመጥ፣ የአመጋገብና የክንውን ሥርዓትና ጊዜ እንዳለው ያሳየናል። ❖የሰርጉ ቤት የቤተ ክርስቲያንና የመንግሥተ ሰማያት ምሳሌ ሲሆን የሰርጉ ባለቤት ደግሞ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ነው፡፡ ታዳሚዎቹም የምእመናነ ክርስቶስ ምሳሌዎች ናቸው። ድግሱ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በጸሎተ ቅዳሴ በየጊዜው የምታዘጋጀው ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ ነው። ይህም ዝም ተብሎ በዘፈቀደ ማንም ባሻው ጊዜ እየተነሣ ያለምንም ዝግጅት የሚመገበው ተራ ምግብ አይደለም። ተግሣጹም ሆነ ጽኑዕ ቅጣቱ እንዳያገኘን ባግባቡ ተዘጋጅተን በካህናት እጅ የሚሰዋውን መሠዋዕተ ሐዲስ መቀበል ይኖርብናል፡፡ ዋና ዋናዎቹ የዝግጅቱ አካላትም የሚከተሉት ናቸው። ✔ባለፈ ኃጢአት መጸጸት፣ መናዘዝና ቀኖና ተቀብሎ በትሕትናና በፍቅር መፈጸም፤ ዳግም ላለመበደልም ወስኖ መጋደል፤ ✔ወደ ልባችን የኃጢአትን አሳብ እንዳያስገቡ አካላዊ ስሜቶችን ሁሉ መግዛት፤ ✔ሰውነትን /አካልን/ በዋዜማው በአግባቡ መታጠብና አቅም በፈቀደ መጠን ተገቢውን ልብስ (ከተቻለ ነጭ) አዘጋጅቶ መልበስ፤ ✔ለ፲፰ ሰዓታት ከምግበ ሥጋ መከልከል፣ ✔በዋዜማው ቀለል ያለ ምግብ መመገብ ፣ ✔ሕጋዉያን (ባለ ጋብቻ) ቆራቢያን ከሩካቤ ሥጋ ለ፫ ቀናት መታቀብ፣ ✔ከሕልመ ሌሊትና ከወር አበባ እንዲሁም ከሚደማና ከሚያዥ ቁስል ነጻ መሆንን ማረጋገጥ፣ ✔በወሊድ ጊዜ ሴቶች ለወንድ ልጅ ፵ ቀን ለሴትም ልጅ ፹ ቀን የሞላቸው መሆኑን መገንዘብ፣ ✔ሥርዓተ ጸሎተ ቅዳሴ ከመጀመሩ በፊት መድረስ የሚሉትና የመሳሰሉት ዝግጅቶች አስፈላጊ ናቸው። ከጤንነት ጋ በተያያዘ የጾም ሰዓትን በተመለከተ ከመምህረ ንስሐ ጋር በመመካከር በፈቃደ ካህን የሚስተካከል ይሆናል። 🌾✞ #ቅዱስ_ቁርባንን_ከተቀበሉ_በኋላ_የሚደረግ_ጥንቃቄ 💠የተከበሩ አንባቢ ሆይ ቅዱስ ቁርባንን ከተቀበሉ በኋላ የማይፈቀዱ ተግባራት ምን ምን ናቸው? ❖በዕለቱ ቆራቢያን እንዲፈጽሟቸው #የማይፈቀዱ ተግባራት በከፊል ከዚህ በታች የቀረቡት ናቸው፡፡ ➲ገላን (ሰውነትን) መታጠብ፣ ➲ከልብስ መራቆት፣ ➲መስገድ መንበርከክ፣ ➲ምራቅን እንትፍ ማለት፣ ➲መበጣት መቆረጥ፣ ➲መታገም መተኮስ፣ ➲የእጅና ይእግር ጥፍር መቆረጥ፣ ➲ፀጉርን መላጨት፣ ➲ሩቅ መንገድ መሔድ፣ ➲መፍረድ፣ መክሰስ፣ መካሰስ፣ ➲ወደ መታጠቢያ ቤት መሄድና መታጠብ፣ ➲ያለ መጠን መብላት፣ መጠጣት፣ ➲ለሦስት ቀናት ያህል ግብረ ሥጋ /ሩካቤ/፣ ➲ይህን የመሳሰሉትን ሁሉ ማድረግ አይገባም፡፡ 🌾✞ #የሚያስገኘው_ጸጋ ✞🌾 💠ውድ ተሳታፊ ሆይ ቅዱስ ቁርባን መቀበል ለምን ለምን ይጠቅማል? ❖የሚታየው ኅብስትና ወይን በክርስቶስ ቃል ኪዳን፣ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል፣ በካህኑ ጸሎትና በጸሎተ ቅዳሴ ነፍስ የተለየው፣ መለኮት የተዋሐደው ሥጋ ወልደ እግዚአብሔርና ደመ ወልደ እግዚአብሔር ወደ መሆን ይለወጣል። ምእመናን ይህን አምነውና ንስሐ ገብተው ሲቀበሉ በወንጌል የተጻፈውን የማይታይ ጸጋ ለማግኘት ይችላሉ። እነዚህም፦ ✔ሥርየተ ኀጢአት፣ (ማቴ፳፮፥፳፮-፳፰፡፡) ✔የዘላለም ሕይወት፣ (ዮሐ ፮፥፶፬፡፡) ✔የኃጢአት ልጓም ሆኖ ማገልገል፣ (ዮሐ ፮፥፴፭፤፶፭፡፡) ✔ከክርስቶስ ጋር አንድ መሆን፣ (ዮሐ ፮፥፶፫፡፡) ✔ፍትወታትን ድል መንሳት፣ (ያዕ ፬፥፯፡፡) ✔ፍላጎትን ለመቆጣጠርና ራስን መግዛት፣ (፪ጢሞ፥፩፥፯፡፡) ✔የፍቅር ሰዎች መሆን፣ (፩ ዮሐ፬፥፯‐ፍጻሜው፡፡) ✔የትዕግሥትን ጸጋ ለመቀበል፣ (ዕብ ፬፥ፍጻሜው፡፡) ❖የሚሉት ዋና ዋናዎቹ ቅዱስ ቁርባንን በመቀበል የሚገኙ ጸጋዎች (ጥቅሞች) ናቸው። የምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ሁሉ ማኀተም ምሥጢረ ቁርባን መሆኑ የታወቀ ነው። ሁሉም በቅዱስ ሥጋውና ደሙ ፍጻሜያቸውን ያገኛሉ። ምሥጢረ ቁርባን የምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን አክሊል ነው የተባለውም በዚህ ምክንያት ነው። ↪ #ይቀጥላል ~✞↩

⛺️✝ በኢትዮጵያ የተሰወሩ ፒራሚዶች ያሉበት ቦታ ታወቀ ! 📌 እነዚህ ፒራሚዶች እና ቤተ መቅደሶች የሚገለጡበት ዘመን ታወቀ 📌 እውነት በኢትዮጵያ መሬት በሰማያዊ ሀይል ተቀብረው የሚገኙ ፒራሚዶች እና ቤተ መቅደሶች አሉ ? እንዴትስ ተሰሩ ? 📌 ስለ እነዚህ ፒራሚዶችና ቤተመቅደሶች አስገራሚ ምስጢሮች 📌 በቅዱሳን አባቶቻችን ስለተሰወረው ድንቅ መፅሐፍ እነዚህን እና ሌሎች ሚስጢራትን ስለ ኢትዮጵያ ስውር ቤተ መቅደሶች እንዲሁም ፒራሚዶች ማወቅ ከፈለጉ በ Youtube ቻናላችን ሙሉ ትምህርቱን ማግኘት ትችላላቹ ከስር ያለውን Open የሚለውን ተጭነው ! እንዲሁም ሌሎች ድንቅ ፕሮግራሞችንም ማግኘት ይችላሉ በዛውም የ Youtube ቻናላችንንም Subscribe ያርጉ ! 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇 ይህን ይጫኑት ... ይህን ይጫኑት . ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ .

❖ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም መፀነስ ከሊቃውንት መኻከል አባ ጽጌ ድንግልና አባ ገብረ ማርያም ዘደብረ ሐንታ በማሕሌተ ጽጌ መጽሐፋቸው ላይ “ሚ ቡርክት ወቅድስት ይእቲ ሰዓተ ትፍሥሕት ሐና ዘጸገየተኪ ባቲ ወፈረየኪ ለሕይወት ኢያቄም መዋቲ እሴብሕ ተአምረኪ ርግብየ አሐቲ ወድኀኒተ ኲሉ ዓለም እስመ ኮንኪ አንቲ” (ሐና አንቺን የፀነሰችባት የደስታ ቀን ምን ያኽል የተባረከች የተቀደሰች ናት፤ ሟች ኢያቄምም ለሕይወት አንቺን ያፈራባት ቀን ምን ያኽል የተባረከች የተቀደሰች ናት፤ አንዲቱ ርግቤ ማርያም አንቺ የዓለሙ ኹሉ መድኀኒት ኾነሻልና ታምርሽን አመሰግናለኊ) በማለት ዓለምን ኹሉ በደሙ ፈሳሽነት ያዳነ ንጉሣችን፣ ፈጣሪያችን ክርስቶስን በድንቅ ተአምር ማኅተመ ድንግልናዋ ሳይለወጥ የወለደችልን ምክንያተ ድኂን ርግበ ሰሎሞን የተባለች የቅድስት ድንግልን የመፀነሷን ነገር በአድናቆት ገልጸዋል፡፡ ❖ ታላቁ ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫም በአርጋኖን መጽሐፉ ላይ የዜና ጽንሰቷን ነገር ሲገልጽ “ወይእዜኒ ኦ ውሉደ እግዚአብሔር ወማኅበረ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ናስተብፅዖሙ ለሐና ወለኢያቄም...” (አኹንም የእግዚአብሔር የጸጋ ልጆችና የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ማኅበሮች ሆይ ይኽቺን የተባረከችና የተመረጠች ሙሽራ የወለዱልንን ኢያቄምንና ሐናን እናመስግናቸው የማትነቀፍ የእስራኤል ድንግልን የተባረከችዋን ፍሬ ያፈራችበትን ንጽሕት የምትኾን የሩካቤያቸው ዕለት እንደምን ያለች ዕለት ናት? ከይሁዳ ወገን ለኾነችው ንጽሕት ርግብ መፀነስ በእግዚአብሔር ፈቃድ የተደረገ የጾታዊ ተዋሕዷቸው ቀን ይኽቺ እንዴት ያለች የተመረጠች ቀን ናት፤ ለንጉሥ ማደሪያ አዳራሽ መመሥረት የተደረገባት (የኾነባት) የደስታ ቀን እንዴት ያላት ቀን ናት?) በማለት የፅንሰቷን ነገር አድንቋል። ❖ ሊቁ አባ ሕርያቆስም በቅዳሴ ማርያም መጽሐፉ በቊ ፴፰ ላይ “ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ” (ድንግል ሆይ በኀጢአት ፍትወት የተፀነስሽ አይደለሽም በሕግ በኾነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ) በማለት ቅድስት ድንግል ማርያም ጥንተ ኀጢአት ካመጣው መርገም በፅንሰቷ ጊዜ እንዳትያዝ በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ የተጠበቀ መኾኑን ተናግሯል፡፡ ❖ “ወእምድኅረ ስድስቱ አውራኅ ተዐውቀ ፅንሳ ለሐና” ይላል፤ ከስድስት ወርም በኋላ የሐና ፅንሷ እየታወቀ ሲመጣ ጎረቤቶቿ መፅነሷን ይረዱ ዘንድ በአድናቆት ማሕፀኗን ይዳስሱ ነበር፤ በተለይም ዐይኗ የታወረ የሐና ዘመዷ የአርሳባን ልጅ የምትኾን አንዲት ሴት የሐናን ማሕፀን ዳስሳ ዐይኗን ብትነካው በርቶላት በታላቅ ደስታ ኾና “ብፅዓን ለኪ ኦ ሐና እስመ እም ፍጥረተ ዓለም አልቦ ዘከማኪ ዘይፌውስ በከርሡ አዕይንተ ዕውራን” (ሐና ሆይ ብፅዓን ይገባሻል ዓለም ከተፈጠረ ዠምሮ እንዳንቺ በማሕፀኑ የዕውራንን ዐይን የሚያበራ የለምና) በማለት አመስግናታለች፤ ከዚኽ በኋላ ዝናዋ በሀገሩ ኹሉ ተሰምቶ ሕሙማን ኹሉ ማሕፀኗን እየዳሰሱ ይፈወሱ ነበር፡፡ ❖ አባ ጽጌ ድንግልና አባ ገብረ ማርያም ዘደብረ ሐንታ በማሕሌተ ጽጌ መጽሐፋቸው ላይ ይኽነን ሲገልጹ፦ “ጸግይየ ሣዕረ ዘኪሩቤል ልሳነ ተአምረኪ በነጊር እመ ኢፈጸምኩ አነ ባሕቱ አአኲት ማርያም ዘጾረተኪ ማሕፀነ እንዘ ሀለወት ፀኒሳ ኪያኪ ርጢነ ለለገሰስዋ ላቲ ትፌውስ ዱያነ” (ሳርን የኾንኊ እኔ የኪሩቤል አንደበትን ገንዘብ አድርጌ ታምርሽን በመንገር በማስተማር ባልፈጽምም ነገር ግን ማርያም የተሸከመቺሽን ማሕፀን አመሰግናለኊ፤ መድኀኒት አንቺን ፀንሳ ሳለች ርሷን የዳሰሷትን ድዉያንን ኹሉ ትፈውስ ነበር) በማለት እመ መድኅነ ዓለም ገና ሳትወለድ የተሠራውን ድንቅ ተአምር አመስግነዋል፡፡ ❖ ይኽ የቅድስት ድንግል ማርያም የፅንሰት በዓል በመላው ዓለም የሚታወቅ ሲኾን ጥንታዊት፣ ሐዋርያዊት የኾነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን የአምላክ እናት የተፀነሰችበት ይኽነን በዓል ነሐሴ ፯ ቀን በታላቅ ድምቀት በማሕሌት፣ በቅዳሴ የምታስበው ሲኾን በዓሉም “ፅንሰታ ለማርያም” በመባል ይታወቃል፤ በዓለም ላይ ያሉ ክርስቲያኖች ደግሞ በዓሉን “The conception of the Theotokos” (የአምላክ እናት መፀነስ) በማለት ሲያከብሩት ወሩን ግን የልደት በዓልን ለማክበር በሚዘጋጁበት በታኅሣሥ አድርገው በ፱ኛው ቀን “December 9” ላይ ያስቡታል፡፡ ✍ከመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ ✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ @EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

🌾✞ #ፅንሰታ_ለማርያም ✞🌾 #የአምላክ_እናት_የተፀነሰችበት ❖ ነሐሴ ፯ የአምላክ እናት የፅንሰቷ በዓል በቤተ ክርስቲያናችን በድምቀት ይከበራል። በነገረ ማርያም ላይ እንደተጻፈ በእናቷ በሐና በኩል ያሉ የእመቤታችን ቅድመ አያቶቿ ጴጥሪቃ ቴክታ ሲባሉ “ወኮኑ ክልኤሆሙ ጻድቃን ወፈራህያነ እግዚአብሔር ወይትአመንዎ ለአምላኮሙ በጥቡዕ ልብ እንበለ ኑፋቄ” ይላል (ኹለቱም ሰዎች ደጋጐችና እግዚአብሔርን የሚፈሩ ያለምንም መጠራጠር በፍጹም ልቡናቸው በአምላካቸው የሚተማመኑ ነበሩ)። ❖ እነርሱም በጊዜው ይኽ ቀራችኊ የማይባሉ ባለጠጎች ነበሩ፤ ከሀብታቸው ብዛት የተነሣ ወርቁን ብሩን እንደ ዋንጫ እያሠሩ በላሙ በበሬው ቀንድ ላይ ይሰኩት ነበር፤ ይኽን ያኽል አቅርንተ ወርቅ፣ አቅርንተ ብሩር እየተባለ ይቈጠር ነበር፤ የዕንቊ ጽዋ እንኳ ፸፣ ፹ ያኽል ነበራቸው ይላል ፡፡ ❖ ከዕለታት ባንዳቸው ጴጥሪቃ ወደ ቤተ መዛግብቱ ገብቶ የሀብቱን ብዛት አይቶ ሚስቱ ቴክታን “ለመኑ ዘዘገብነ መዛግብቲነ አልብነ ውሉድ ዘይወርሰነ አንቲኒ ወአነሂ መካን ንሕነ” (የሰበሰብነው ገንዘብ ስንኳን ለኛ ለልጅ ልጅ ይተርፍ ነበር አንቺም እኔም መካኖች ነንና የሚወርሰን ልጅ የለንም) በማለት ተናገራት፤ ርሷም እንዲኽ ማለቱ ወላድ የፈለገ መስሏት በሐዘን ኾና “አምላከ እስራኤል ከኔ ልጅ ባይሰጥኽ ከሌላ ይሰጥኽ ይኾናልና ሌላ አግብተኽ ውለድ” አለችው። ❖ ርሱም “አነሂ ኢይፈቅድ የአምር አምላከ እስራኤል ከመ ኢየሐስቦ ለልብየ” (ይኽንስ እንዳላደርገው በልቤም እንዳላስበው የእስራኤል አምላክ ያውቃል) በማለት ተናገረ፡፡ ርሷም ዐዝና ሳለ ራእይ ታያለች፤ ነጭ እንቦሳ ከማሕፀኗ ስትወጣ እንቦሳዪቱ እንቦሳ እየወለደች እስከ ሰባት ስትደርስ ሰባተኛዋ ጨረቃን ስትወልድ፤ ጨረቃ ፀሓይን ስትወልድ አይታ በአድናቆት ለባሏ “ግሩም ግብሩ ለእግዚአብሔር ትማልም ርኢኩ በሕልምየ ጸዐዳ ጣዕዋ ወጽአት እምከርሥየ ይእቲኒ ወለደት ጸዐዳ ጣዕዋ እስከ ሰብዐቲሆን ወሳብዕታኒ ወለደት ወርኀ ወወርኅኒ ወለደት ፀሓየ” (የእግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው፤ ትናንትና ማታ በሕልሜ ነጭ ጥጃ ከማሕፀኔ ስትወጣ ያችም ነጭ ጥጃ ደግሞ ነጭ ጥጃ ስትወልድ እንደዚኽ እየኾነ እስከ ሰባት ትውልድ ሲደርሱ ሰባተኛዪቷም ጨረቃን ስትወልድ ጨረቃዋ ደግሞ ፀሓይን ስትወልድ አየኊ) በማለት አስረዳችው። ❖ ርሱም በእጅጉ ተደንቆ ሕልም ወደሚፈታ ሰው ዘንድ በመኼድ የሚስቱን ራእይ ነገረው፤ ያም ሕልም ተርጓሚ ምስጢር ተገልጾለት ሰባት አንስት ጥጆች መውለዳችኊ ሰባት ሴቶች ልጆች ይወለዳሉ፤ ነጭ መኾናቸው ደጋጎች ልጆች መኾናቸው ሲኾን “ወሳብእታኒ ትከብር እመላእክት ወትትሌዐል እምኲሉ ሰብእ ወበእንተ ፀሓይኒ ኢያእመርኩ” (ሰባተኛዪቱ ጨረቃን መውለዷ ከሰው የበለጠች ከመላእክት የከበረች ናት፤ የፀሓይ ነገር ግን አልተገለጸልኝም) በማለት ተረጐመለት፤ ርሱም ለሚስቱ ነገራት፤ ርሷም “የእስራኤል አምላክ የሚያደርገውን ርሱ ያውቃል” በማለት ፈጣሪዋን አመሰገነች፡፡ ❖ ከዚያም ፀንሳ ሴት ልጅ ወለደች ስሟንም ሔሜን አሏት፤ ሔሜን →ዴርዴን ወለደች፤ ዴርዴም →ቶናን፤ ቶናም →ሲካርን ወለደች፤ ሲካርም→ ሴትናን፤ ሴትናም →ሔርሜላን ወለደች፤ ሔርሜላም የተከበረችና የተመረጠች ዓለሙን ኹሉ ለፈጠረ ጌታ አያት ለመኾን የበቃች ሐናን ወልዳለች፤ የዝማሬና የትንቢት ጸጋ ከእግዚአብሔር የተሰጡት ክቡር ዳዊት ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር በተለይም ስለ ሥርወ ልደቷ አስቀድሞ መንፈስ ቅዱስ ገልጾለት በመዝ ፹፮፥፩‐፯ ላይ “መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን” (መሠረቶቿ በተቀደሱ ተራሮች ላይ ናቸው) በማለት የእመቤታችን ሥርወ ልደት ከቤተ መንግሥት ከቤተ ክህነት ከኾኑት ከተቀደሱት ከቅዱሱ ኢያቄምና ከቅድስቲቱ ሐና የመኾኑን ነገር በምሳሌ የገለጸው። ❖ ሐና በመልካም አስተዳደግ አድጋ አካለ መጠን ስታደርስ ከነገደ ይሁዳ ከመንግሥት ወገን የተወለደ የቅስራ ልጅ የአልዓዛር የልጅ ልጅ ከሚኾን ከኢያቄም ጋራ አስተጫጭተው አጋቧት፡፡ ሐናና ኢያቄምንም “ወክልኤሆሙ ኄራን ወሥሙራን እሙንቱ ወየሐውሩ በሕገ እግዚአብሔር እስመ እግዚአብሔር ኀረዮሙ ወአፍቀሮሙ ትካት” ይላቸዋል እግዚአብሔርን የሚወድዱ በሕጉ የሚኖሩ ደጋጎችና አምላክም የመረጣቸው ሲኾኑ ሐና መካን በመኾኗ ምክንያት ኹለቱም ወደ ቤተ እግዚአብሔር ዕለት ዕለት በመኼድ ለዐይናቸው ማረፊያ ለልባቸው ተስፋ የሚኾን ልጅ እንዲሰጣቸው ይለምኑ እንደነበር፤ “Protoevangelium of James” (ፕሮቶቫንጊሊዩም ኦፍ ጀምስ) የሚለው ያዕቆብ የጻፈው ጥንታዊዉ መጽሐፍ በስፋት ይገልጻል፡፡ ❖ ከዕለታት ባንደኛው ሲያዝኑ ሲጸልዩ ውለው ሲመለሱ “ወርእዩ አርጋበ እንዘ ይትፌሥሑ ምስለ ውሉዶሙ” ይላል ርግቦች ከልጆቻቸው ጋር ደስ ብሏቸው ሲጫወቱ አይተው ሐና “አቤቱ ጌታዬ ግዕዛን ለሌላት እንስሳ ልጅ የሰጠኽ አምላክ ምነው ለኔ ልጅ ነሣኸኝ” ብላ ምርር ብላ አለቀሰች፤ ወዲያው ሱባዔ ይገባሉ፤ ኢያቄም ወደ በረሓ ኼዶ ሲጸልይ ሐና ደግሞ በቤቷ ዙሪያ ባለው የተክል ቦታ ሱባዔ ያዘች፤ በሱባዔያቸው ፍጻሜ ኹለቱም ራእይ አይተው ተነጋግረዋል፡፡ ❖ “ይቤላ ኢያቄም ለሐና ብእሲቱ እንዘ ይትረኀዉ ሰብዐቱ ሰማያት ዖፍ ጸዐዳ መጽአ ኀቤየ ወነበረ ዲበ ርእስየ” ይላል ሰባቱ ሰማያት እንደ መጋረጃ ተገልጠው ከላይኛው ሰማይ ነጭ ዎፍ ወርዶ በራሴ ላይ ሲቀመጥ አየኊ ብሎ የተገለጸለትን ለሐና ነግሯታል፤ ይኸውም የራእዩ ምስጢር፡- ዎፍ የተባለው አካላዊ ቃል ክርስቶስ ሲኾን፤ ነጭነቱ ንጽሐ ባሕርዩ ነው፤ ከላይ ወርዶ በራሴ ላይ ሲቀመጥ አየኊ ማለቱ የኢያቄምን ባሕርይ ባሕርይ እንደሚያደርግ ሲያጠይቅ ሲኾን፤ ሰባቱ ሰማያት የተባሉ የጌታችን ምልአቱ፣ ስፍሐቱ፣ ርቀቱ፣ ልዕልናው፣ ዕበዩ ናቸው፡፡ ❖ ሐናም ተገልጾላት “ትቤሎ ሐና ለኢያቄም ብእሲሃ አነኑ ርኢኩ በሕልምየ ርግብ ጸዐዳ መጽአት ኀቤየ ወነበረት ዲበ ርእስየ ወቦአት ውስተ እዝንየ ወኀደረት ውስተ ከርሥየ” ይላል ለባሏ ነጭ ርግብ መጥታ በራሴ ላይ ተቀምጣ ከራሴ ላይ ወርዳ በዦሮዬ ገብታ በማሕፀኔ ስትተኛ አየኊ ብላዋለች፤ ይኽ የራእይ ምስጢር፦ ርግብ የተባለች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስትኾን፤ ነጭነቷ ንጽሕናዋ፣ ቅድስናዋ፣ ዘላለማዊ ድንግልናዋ ነው፤ ነጭ ርግብ መጥታ በራሴ ላይ ተቀምጣ ከራሴ ላይ ወርዳ ወደ ዦሮዬ ገብታ በማሕፀኔ ስትተኛ አየኊ ማለቷ ብሥራተ ገብርኤልን በዦሮዋ ሰምታ በግብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክን የምትፀንሰውን ንጽሕት ርግብ የተባለችውን እመቤታችንን የምትወልድ መኾኗን ሲያጠይቅ ነው፡፡ ❖ ኢያቄምና ሐናም ይኽነን ራእይ ሐምሌ ፴ ቀን ካዩ በኋላ “ወንድ ልጅ ብንወልድ ወጥቶ ወርዶ ይርዳን አንልም ለቤተ እግዚአብሔር አገልጋይ ይኾናል፤ ሴትም ብንወልድ ለቤተ እግዚአብሔር መጋረጃ ፈትላ ትኑር” ብለው ስእለት ከተሳሉ በኋላ ራእይ አየን ብለው ዕለቱን አልተገናኙም፤ አዳምንና ሔዋንን “ብዙ ተባዙ ምድርንም ምሏት” ብሎ የተናገረው አምላክ ለእኛም ይግለጽልን ብለው ዕለቱን አልጋ ምንጣፍ ለይተው እስከ ሰባት ቀን ድረስ እየብቻቸው ሰነበቱ። ❖ ነሐሴ በባተ በሰባተኛው ቀን “ከሰው የበለጠች ከመላእክት ኹሉ የከበረች ልጅ ትወልዳላችኊ" ብሎ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለሐና ነግሯት በፈቃደ እግዚአብሔር በብሥራተ መልአክ እመቤታችን ነሐሴ ሰባት እሑድ ተፀንሳለች፤ በእናቷ ማሕፀን ሳለችም “መንፈስ ቅዱስ ዐቀባ እምከርሠ እማ” እንዲል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጥንተ አብሶ ባመጣው መርገም እንዳትያዝ ጠብቋታል፡፡ ~~~✞ #ይቀጥላል ✞~~~

​​🌾✞ #መልክአ_ፍልሰታ ✞🌾 https://t.me/EOTC2921 ✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ✞ ፩ #ለፍልሰተ_ሥጋኪ #እመቤቴ_ማርያም_ሆይ፦ ሕያዊት ከምትሆን ነፍስሽ ጋር በፍጹም ተዋህዶ ለተከናወነው ፍልሰተ ሥጋሽ ሰላምታ ይገባል፡፡ #ድንግል_እመቤቴ_ሆይ አንቺ ወለተ ማቲ የተባልሽ በነፍስ በስጋ በውስጥ በአፍአ አማናዊት ድንግል ነሽ እኮን ብልሆችና አዋቂዎች የአፌዝን ወርቅ አሳፍረው የሚጓዙብሽ ሰሎሜናዊት የተርሴስ መርከብ አንቺ ነሽ፡፡ ፪ #ለፍልሰተ_ሥጋኪ #እመቤቴ_ማርያም_ሆይ፦ ኅዘንን ወደሚረሱበት ትካዜን ወደማያስቡበት የተረጋጋ ፍጹም ደስታ ወዳለበት ለተጓዘው ፍልሰተ ስጋሽ ሰላምታ ይገባል፡፡ #ድንግል_እመቤቴ_ሆይ ቅድመ አለም በአምላክ ልቡና ታስበሽ ያለሽ ነሽ እኮን፡፡ እንግዲህ በፍልሰትሽ በፍጹም ደስታ ዛሬ ደስ ተሰኝቻለሁ ነገር ግን ፊትሽን የማየው መቼ ይሆን፡፡ ፫ #ለፍልሰተ_ሥጋኪ #እመቤቴ_ማርያም_ሆይ፦ በሰው ልብ የማይታሰበውን ግርማ ሞገስን የተላበሰ ጸጋ ክብርን ለተጎናጸፈ ፍልሰተ ስጋሽ ሰላምታ ይገባል፡፡ #ድንግል_እመቤቴ_ሆይ ሥጋሽ ዕንቈ ባሕርይ ነው፡፡ ስለዚህም በደመና ሲያርግ በተመለከተ ጊዜ ሞት በፍጹም ኃፍረት አፈረ፡፡ ፬ #ለፍልሰተ_ሥጋኪ #እመቤቴ_ማርያም_ሆይ፦ ከባረካ ልጅ ከኄኖክ ፍልሰት ከፍ ከፍ አድርጎ እግዚአብሔር አክብሮ ለባረካት ፍልሰተ ስጋሽ ሰላምታ ይገባል፡፡ #ድንግል_እመቤቴ_ሆይ ከብርሃናት ሁሉ የምትበልጭ ብርህትና አስደሳች ነሽ እኮን ስለዚህም የብዙ ብዙ የሚሆኑ የሰማይ መላእክት በአንቺ ምክንያት በሰማያዊት አዳራሽ ታላቅ ደስታን ያደርጋሉ፡፡ ፭ #ለፍልሰተ_ሥጋኪ #እመቤቴ_ማርያም_ሆይ፦ ክብሩ ባለሟልነቱ ለማይገሰስ የምስጋናው ባሕር (ባሕርይ) ለማይጎድል ፍልሰተ ስጋሽ ሰላምታ ይገባል፡፡ #ድንግል_እመቤቴ_ሆይ የእግዚአብሔር የልዩ ምስጋናው አዳራሽ ነሽ እኮን ስለዚህ በፍልሰትሽ ጊዜ አንቺን የተቀበሉ መላእክት ማርያምስ በሰማይም በምድርም የከበረች ነች ተባባሉ፡፡ ፮ #ለፍልሰተ_ሥጋኪ #እመቤቴ_ማርያም_ሆይ፦ ከጌታ ወዳጅ ከያዕቆብ ፍልሰት ይልቅ ክብር ምስጋና ለተገባው ፍልሰተ ስጋሽ ሰላምታ ይገባል፡፡ #ድንግል_እመቤቴ_ሆይ ቀናንሞ የተባለ ሽቱ ነሽ። የልዩ ሽቱ አይነትም መገኛ ነሽ፡፡ ስለዚህም ብርሀን ለብሰው በብርሃን ነፀብራቅ ተጎናጽፈው የፍልሰትሽን በዓል መላእክት ያከብራሉ፡፡ ፯ #ለፍልሰተ_ሥጋኪ #እመቤቴ_ማርያም_ሆይ፦ ከፀሐይና ከጨረቃ ሥነ ጸዳል ይልቅ ፈጽሞ ለሚያበራውና ፍጹም ምስጋና ለተገባው ፍልሰተ ሥጋሽ ሰላምታ ይገባል፡፡ #ድንግል_እመቤቴ_ሆይ ሁሉን ከሚያስደስትና የደስታ መገኛ ከሚሆን ልጅሽና ያለ አንቺ የሞትን ማሰሪያ በጣጥሶ የሲኦልን ደጃፍ ሰባብሮ ነፍሳትን ከዲያብሎስ የባርነት አገዛዝ ነጻ ያወጣ ማንም የለም፡፡ ፰ #ለፍልሰተ_ሥጋኪ #እመቤቴ_ማርያም_ሆይ፦ ሱራፊ መልአክ እየጠበቃት በኪሩቤል ከተማ ትኖር ዘንድ ከዚህ ከአላፊውና ከጨለማው ዓለም ለተዛወረችው ፍልሰተ ሥጋሽ ሰላምታ ይገባል፡፡ #ድንግል_እመቤቴ_ሆይ ከጥቅምት ወር የጽጌ የአበባ ሽታ ይልቅ የመዓዛሽ ጣዕም እጅግ የጣፈጠ ነው፡፡እነሆ በስህተት ባሕር ልሰጥም ተቃርቤአለሁና በንጽሕናሽ በቅድስናሽ መርከብ አሳፍረሽ እኔን አገልጋይሽን አሻግሪኝ፡፡ ፱ #ለፍልሰተ_ሥጋኪ #እመቤቴ_ማርያም_ሆይ፦ በቅድስተ ቅዱሰን ቆሞ የነግሁን መስዋዕት ሲያሳርግ የካህናቱን አለቃ ለአስደነቀው ፍልሰተ ሥጋሽ ሰላምታ ይገባል፡፡ #ድንግል_እመቤቴ_ሆይ አምላክ ያተመው የፍልሰትሽ ግርማ ሞገስ ያን የቂም በቀል መልአክና የክፉ መጨረሻ የሆነ መልዐከ ሞት ምንኛ አሰቃየው ምንኛ መከራውን አሳየው እሰይ እሰይ። ፲ #ለፍልሰተ_ሥጋኪ #እመቤቴ_ማርያም_ሆይ፦ የይቅርታው ክናድ ለዘላለሙ ጸንቶ ለሚኖረውና የኃይለኞች ኃይለኛ ለሚሆን ፍልሰተ ሥጋሽ ሰላምታ ይገባል። #ድንግል_እመቤቴ_ሆይ መታሰቢያሽ ከትውልድ ወደ ትውልድ ለዘላለም ሲታሰብ ይኖራል። በምድር ላይ ለሚኖሩ ኃጥአን ሁሉ አማልደሽ ምህረት የምታስገኝ ነሽና እመቤቴ ሆይ የተባረክሽ የክርስቶስ አካሉን ነሽ፡፡ ፲፩ #ለፍልሰተ_ሥጋኪ #እመቤቴ_ማርያም_ሆይ፦ ለተመረጡት ልጆች እናት ትሆኛቸው ዘንድ ምጡቅ በሆነ በብርሀን ሰረገላ ለመጠቀ ፍልሰተ ሥጋሽ ሰላምታ ይገባል። #ድንግል_እመቤቴ_ሆይ ብዙዎች ወገኖች በሁለት ድሪም በአስፈላጊው ጊዜ በትጋትና በመፋጠን ወገንን እንደሚዋጁ እኔን አገልጋይሽን በይቅርታሽ ወርቅ ዋጅተሽ ገንዘብ አድርጊኝ፡፡ ፲፪ #ለፍልሰተ_ሥጋኪ #እመቤቴ_ማርያም_ሆይ፦ እግዚአብሔር ለተዋሐዳትና ስነ ስርአቷንም ለተካፈላት ፍልሰተ ሥጋሽ ሰላምታ ይገባል #ድንግል_እመቤቴ_ሆይ በፍልሰትሽ ጊዜ በምድረ ይሁዳና በኢየሩሳሌም አደባባይ የተርሴስና የደስያት ነገስታት ለመታሰቢያሽ መዓዛቸው የጣፈጠ ሽቶና ልዩ ልዩ እጅ መንሻዎች ይዘው ቀረቡ፡፡ ፲፫ #ለፍልሰተ_ሥጋኪ #እመቤቴ_ማርያም_ሆይ፦ ከሴሎ ነቢይ ከኤልያስ ፍልሰት ይልቅ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ላደረገው ፍልሰተ ሥጋሽ ሰላምታ ይገባል፡፡ #ድንግል_እመቤቴ_ሆይ ሁሉን እንዳውሬ የሚያድን ሞት ተከትሎኝ የኔ በተድላ ደስታ መኖር ምኔም ስለአይደለ በአውሎ ነፋስ ክንፍ ጠልፈሽ ጻድቅ ካለበት ቦታ ወስደሽ ከዚያ አድርሽኝ። ፲፬ #ለፍልሰተ_ሥጋኪ #እመቤቴ_ማርያም_ሆይ፦ ተጠባቢዋና መጋቢዋ እግዚአብሔር የሆነ ወደ አማረችውና ወደ ተደላደለችው ሀገር ለፈለሰው ፍልሰተ ሥጋሽ ሰላምታ ይገባል፡፡ #ድንግል_እመቤቴ_ሆይ መሪር ከሆነ የሞት አገዛዝ ነፃ አውጪኝ የሰማይና የምድር ንግሥት ሆይ አንቺ እኮ ከፈቀድሽ ኃጥኡን ባሪያ ነፃ ማውጣት አይሳንሽም ፡፡ ፲፭ #ለትንሣኤ_ሥጋኪ #እመቤቴ_ማርያም_ሆይ፦ ሕያው ባሕርዩን በውስጧ ሰውሮ ለተነሳባት የክርስቶስ ትንሳኤ መንትያ ለሆነች ትንሣኤ ስጋሽ ሰላምታ ይገባል፡፡ #ድንግል_እመቤቴ_ሆይ በዚያች በቁርጥ ቀን የፍርድ ምርመራ በተደረገ ጊዜ ምድርም አደራዋን በመለሰች ጊዜ አንቺ የኤፍራታ ርግብ ሆይ በክንፈ ረድኤትሽ ሠውሪኝ በጥላሽም ሥር ሸሽገሽ አድኚኝ፡፡ ፲፮ #ለዕርገተ_ሥጋ #እመቤቴ_ማርያም_ሆይ፦ አንቺን ለሚያመሰግኑ ቅዱሳን ሰዎች ሁሉ የዕርገታቸው መመሪያ ለሆነ ዕርገተ ሥጋሽ ሰላምታ ይገባል፡፡ #ድንግል_እመቤቴ_ሆይ የሊቀ ካህናቱ የካህኑ የአሮን የሽልማቱ ጌጥ ነሽ እኮን በአንደበታችን የሚነገረው የምስጋናሽ ፍሬ ሁሉ በውስጥም በውጭም ላለው ልብስሽ ላይ በስዕል መልክ ተቀርጾ ይኑር፡፡ ፲፯ #ስብሐት_ለኪ #እመቤቴ_ማርያም_ሆይ፦ በሥጋዊ በደማዊ አንደበት ሁሉ ለአንቺ ምስጋና ይገባል፡፡ በመላእክትም አንደበት ያለማቋረጥ ለአንቺ ምስጋና ይገባል፡፡ #ድንግል_እመቤቴ_ሆይ የደብተራ ኦሪት ቃል ኪዳን የተጻፈብሽ የሕግ ታቦት ላንቺ ሰላምታ ይገባል፡፡እንደዚሁም ለኔ ለአገልጋይሽ ለ........ የክብር ጌጥ ወይም ሽልማት ሆኖኝ ይኖር ዘንድ የልዩ ችሮታሽን የነጭ ሐር ልብስ አጎናጽፊኝ፡፡ ይልቁንም በሥጋ በነፍስ ጥበቃሽ አይለየኝ፡፡ አሜን። ---✞ #አቡነ_ዘበሰማያት ✞--- ✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ @EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

🇪🇹 ✝ ''ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን'' 📌 ትልቅነታችን ትናንት ምኑ ላይ ነበር ለሚሉ የኢትዮጵያን ምንነት እየገለፅን ትልቅነቷን መመስከር ደግሞ መብት ሳይሆን ግዴታችን ነውና እንመሰክራለን 📌 የተዳፈነውን የቀደምት ኢትዮጵያውያን የሥነ ጠፈር ድንቅ ዕውቀትና ታሪክ ለልጆቿ እንዲሁም ለአለም ህዝብ ለማሳየት በጎ መሻትን ሰንቆ አሐዱ ብሎ አእላፋት ዝግጅቶችን ለማቅረብ ተስፋ አድርጎ የተከፈተ የዩቲዩብ ቻናል ነው። 📌ቻናሉ በርከት ያሉ ይዘት ያላቸውን መርሀ ግብሮችን ያካተተ ሲሆን 🎯በመጽሃፈ ሄኖክ ምስጢራት(ስለ ኔፍሊሞች፣ስለ ሃያው አለማት፣ስለ 7ቱ ሰማያት ወዘተ... 🎯ከታሪክ ማህደሮች 🎯ስለ ስነ ከዋክብት እና ጠፈር፣ 🎯ስለ ድብቅ ማህበራት ሴራ፣ 🎯ወቅታዊ መረጃዎች፣ 🎯ስለ ቤተክርስቲያን እና ወዘተ ጥራት ባለው መልኩ ወደ እናንተ እናደርሳለን። 📌ይህን በርካታ ይዘት ያለውን ዕውቀት አዘል መንፈሳዊ ቻናል የታችኛውን LinK በመጭ ጭን የ Youtube ቻናሉን Subscribe በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን በቻናሉ የሚለቀቁ ጠቃሚ ጉዳዩችን በየጊዜው ማግኘት ይችላሉ። 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇 ይህን ይጫኑት ... ይህን ይጫኑት . ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎     

🌾✞ #ጾመ_ፍልሰታ ✞🌾 ✅✞ "ፍልሰታ" የሚለው ቃል "ፈለሰ፣ ተሰደደ፣ ተጓዘ" ከሚለው የግእዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን እመቤታችንም ከጌቴ ሴማኒ ወደ ገነት መፍለሷን በኃላም በገነት በዕፀ ሕይወት ሥር ከነበረችበት መነሳቷን ለማመልከት አስቀድሞ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት "ተንሥእ እግዚኦ ውስተ እረፍትከ አንተ ወታቦተ መቅደስከ"(አቤቱ ወደ እረፍትህ ተነስ አንተና የመቅደስህ ታቦትም) መዝ ፻፴፩፥፲ በማለት ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት የእመቤታችንን ምልጃዋን ትንሣኤዋን አስቀድሞ በትንቢቱ ተናግሮ ነበር። t.me/EOTC2921 ✅✞ የፍልሰታ ጾምም ሁሌ በየአመቱ ከነሐሴ ፩ እስከ ፲፭ ቀን ይሆናል። በነገረ ማርያም እንደተጻፈው ጥር ፳፩ ቀን አርፋ በ፷፬ ዓመት እድሜዋ በ፵፱ ዓ/ም አይሁድ ለምቀኝነት አያርፋም ነበርና ቀድሞ ልጅዋን ተነሣ አረገ እያሉ ሲያውኩን ኖረዋል አሁን ደግሞ እሷን ተነሣች አረገች እያሉ ሊያውኩን አይደለምን? "ንዑ ናውዒ ሥጋሃ ለማርያም ምስለ ዓራታ"(ኑ የማርያምን ሥጋ በእሳት እናቃጥለው) ብለው ተነሱ። ከመካከላቸውም አንድ ታውፋንያ የሚባል ጎበዝ ከሐዋርያት እጅ ለመንጠቅ የአልጋውን ሸንኮር መያዣ ሲይዝ ቅዱስ ገብርኤል በእሳት ሰይፍ እጆቹን ቆረጣቸው። እጆቹም በአልጋው ሸንኮር ላይ ተንጠልጥለው ቀሩ። ታውፋንያም ወደ ሐዋርያት ዞሮ በድያለሁ ይቅር በሉኝ ብሎ ቢማፀን፤ የምሕረት እናት የሆነች እመቤታችን አይኖቹዋን ገልጣ ቅዱስ ጴጥሮስን እጆቹን መልስለት ብላው እጆቹንም እንደ ነበሩ መልሶለት ተፈውሷል። ✅✞ ያን ጊዜ ቅዱስ ዮሐንስ በዕለተ ዐርብ ከአምላኩ በስጦታ የተሰጠችውን የአምላክ እናትን ሥጋዋን በድፍረት ሊነኩ መምጣታቸውን አይቶ ዐደራዬን አላፈርስም፤ ከርሷ ጋር እሞታለኊ በማለት ይኽነን ተናግሮ በላይዋ ላይ ወደቀ። ከዚያም ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ገብርኤል በታላቅ ግርማ ወርደው የቅድስት ድንግል ማርያምን ሥጋዋንና ቅዱስ ዮሐንስን በደመና ነጥቀው በገነት በሕይወት ዛፍ ሥር አኖሯት፡፡ ወዲያውኑ የወርቅ ማዕጠንት ለዮሐንስ አምጥተውለት፤ የቅድስት ድንግል የከበረ ሥጋዋን በመዓልትና በሌሊት ዕጠን አሉት፤ ዮሐንስም ይኽነን ክብር በመቀበሉ ደስ ብሎት ሥጋዋን እያጠነ ሰርክ ሲኾን ራጉኤል መልአክ ሰማያዊ ኅብስት ሰማያዊ መጠጥ እያመጣለት ያን እየተመገበ በገነት ቆይቷል፡፡ ኋላም በጌታ ፈቃድ ከተቀሩት ሐዋርያት ጋር ተገናኘ። ሐዋርያትም የእመቤታችንን ነገር እንደምን እንደኾነ ሲጠይቁት ርሱም በገነት ያየውን ነገር ነገራቸው፤ ሐዋርያትም ይኽነን ታላቅ ምስጢር ዮሐንስ አይቶ እኛ ሳናይ ብለው ሥጋዋን አግኝተው ይቀብሩት ዘንድ በአረፈች በስምንተኛው ወር ነሐሴ ፩ ሱባኤ ጀመሩ ነሐሴ ፲፬ ቀን በኹለተኛው ሱባኤ ጌታ የእናቱን ሥጋ አምጥቶ ሰጥቷቸው በምኅላና በደስታ በጌቴሴማኒ አሳረፋት። ✅✞ ከዚህም በኃላ በሦስተኛው ቀን ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ በተወደደች ዕለት ነሐሴ ፲፮ ሰባቱ ሊቃነ መላእክት ምድርን ይጠሯት ዘንድ አዘዛቸው እነርሱም ምድርን “ይኤዝዘኪ እግዚእነ ከመ ታውጽኢ ሥጋሃ ለእሙ ቅድስት” (ጌታችን የንጽሕት እናቱን ሥጋ ታወጪ ዘንድ ያዝሻል) አሏት፤ ያን ጊዜ ልጇ “ንዒ ኀቤየ ወላዲትየ ከመ አዕርጊ ውስተ መንግሥተ ሰማያት”(ወደ መንግሥተ ሰማያት አሳርግሽ ዘንድ እናቴ ወደኔ ነዪ) አላት፤ በልጇም ሥልጣን የቅድስት ድንግል ማርያም ነፍሷና ሥጋዋ ተዋሐዱ፤ በነሐሴ ፲፮ ዕለትም እመቤታችን ከሞት ተነሣች፡፡ ቅዱሳን መላእክትም ከሰማይ በታላቅ ግርማ ወረዱ፤ ነቢዩ ዳዊትም "ንግሥቲቱ ወርቀ ዘቦ ግምጃ ደርባ ደራርባ በቀኝኽ ትቆማለች" እያለ ይዘምርላት ነበር፤ አየሩ ኹሉ በቅዱሳን መላእክት ተመላ፤ እጅግ የሚያስደንቅ መዐዛ አካባቢን ዐወደው። በታላቅ ክብርም በመላእክት ታጅባ ወደ ሰማይ ስታርግ፤ ጥሪው ከሰዱቃውያን ትውልዱ ሕንዳዊ የሆነው ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ከሀገረ ስብከቱ በደመና ተጭኖ ወደ ኢየሩሳሌም ሲመለስ ሰማዩ ኹሉ በቅዱሳን መላእክት ተመልቶ የአምላክ እናት በክብር ስታርግ ተመለከተ፤ ያን ጊዜ ነገሩ ረቆበት ምን ይኾን እያለ ሲል ቅዱሳን መላእክት የእመቤታችን ዕርገት እንደኾነና እጅ እንዲነሣ ነገሩት፡፡ ቅዱስ ቶማስም ትንሣኤዋን ከእርሱ ሰውራ ያደረገች መሥሎት፤ “ከቶ ምን አርጌ ይኾን፤ ቀድሞ የልጇን ትንሣኤ ሳላይ ቀረኊ ዛሬ ደግሞ የርሷን ትንሣኤ ሳላይ ልቅር?” ብሎ ከደመና ተወርውሮ ሊወድቅ ወደደ። http://t.me/EOTC2921 ✅✞ እመቤታችንም “አይዞኽ አትዘን እነሱ ሞቴን አይተዋል እንጂ ዕርገቴን አላዩም። አኹንም እመቤታችን ተነሣች፤ ዐረገች ብለኽ ንገራቸው” ብላ ለቀሩት ሐዋርያት ምልክት የሚሆን ሰበን ወይም መግነዟን ሰጥታው ተለያዩ። እርሱም በደስታ ተመልቶ ሐዋርያት ያሉበት በመኼድ የእመቤታችን ነገር እንደምን ኾነ ብሎ ጠየቃቸው፤ እመቤታችን ሞተች ቀበርናት አሉት፤ “መቼ ሞተች?” አላቸው በጥር አሉት፤ “መቼ ቀበራችኋት?” አላቸው በነሐሴ አሉ፤ ሞት በጥር በነሐሴ መቃብር ተዉ ይኽ ነገር እንዴት ይኾናል? አላቸው፤ ቅዱስ ጴጥሮስም ቶማስን ቀድሞ የልጇን ትንሣኤ አላምን ብለኽ የጌታን ጐን የዳሰሰ እጅኽ ተቃጥሎ ነበር፤ አኹን ደግሞ እኛ ብንነግርኽ አላምን ትላለኽ ብሎ፤ መቆፈሪያ ይዞ ኼዶ ይቆፍር ጀመር፤ እርሱም የያዘውን ይዟልና ጸጥ ብሎ ይሰማቸዋል፤ ቈፍረው ሲያጧት ደነገጡ፤ ቶማስም አይዟችኊ አትደንግጡ እመቤታችን እኮ በመላእክት ምስጋና ወደ ሰማይ አረገች ብሎ ሰበኑን አሳያቸው፤ እነርሱም ለበረከት ሰበኑን ተካፍለውታል፡፡ ዛሬም ሐዋርያዊት የኾነችው ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን ይኽነን በማሰብ ዛሬም ቀዳሽ ዲያቆኑ ከመስቀል ሥር ከመፆሩ ጋር የሚይዘው መቀነት መሳይ ጨርቅ የእመቤታችን የሰበኗ ወይም የመግነዝዋ ምሳሌ ነው። ✅✞ ከዚህም በኃላ በዓመቱ ሁሉም ሐዋርያት ተሰባስበው ቶማስ ትንሣኤሽን አይቶ እኛ ሳናይ ብለው በድጋሚ ሱባኤ ከነሐሴ ፩ እስከ ፲፬ ቢጾሙ ጌታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ ነፍሷን ከስጋዋ አዋህዶ ትንሣኤዋንም ዕርገቷንም አሳይቷቸዋል። ክብር ይግባውና ጌታችን በደመና ነጥቆ ወስዶ ሥርዓተ ቊርባንን ፈጽሞላቸው፤ ስለ እናቱ ዕርገት በዓለሙ ኹሉ ዙረው እንዲያስተምሩ አዝዟቸዋል፡፡ እነርሱም ዓለምን ዞረው ወንጌልን ሲያስተምሩ የእመቤታችንን ትንሣኤና ዕርገትም ሰብከዋል አስተምረዋል፡፡ እኛም ከበረከቷ ለመሳተፍ በመላው ዓለም የምንገኝ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆንን ሁሉ ከሕፃን እስከ አዋቂ ድረስ በፍቅርና በዕምነት የምንጾመው የሱባዔ ጾም ነው። ✅✞ እመቤታችን ከእናቷ ማሕፀን ዠምራ በመንፈስ ቅዱስ የተጠበቀች አዳማዊ ኀጢአት ያላገኛት፣ ኀጢአት አልባ የኾነች እንዲያውም አዳምና ሔዋን ከእርግማን በፊት ከነበራቸው ንጽሕና የበለጠ ንጽሕናን ገንዘብ ያደረገች ስትኾን ክብር ይግባውና አካላዊ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ ይኽነን ንጹሕ ሥጋዋንና ነፍሷን በመንሣት በተዋሐደው ሥጋ በመስቀል ተሰቅሎ፤ ሦስት መዓልትና ሌሊት በከርሠ መቃብር ዐድሮ፤ ሙስና መቃብርን አጥፍቶ ሞትንና ኀጢአትን ድል ነሥቷልና፤ አማናዊት ታቦቱ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምም በልጇ ሥልጣን በሦስተኛው ቀን ተነሥታለች። "በወርቅ ልብስ ተጎናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝ ትቆማለች።"(መዝ ፵፬፥፱)፡፡ ✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ @EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

👳‍♂🤭 1. መናፍቃንን አፋቸውን የሚያዘጉ መምህራን 👳‍♂🤭 2. የቅዳሴ ተሰጥዎ ትምህርት 👳‍♂🤭 3. የገዳምት  ጉብኝት 👳‍♂🤭 4. ያልወጡ ምሁራንን ፈልፍሎ ማውጣት 👳‍♂🤭 5. ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ በእውቁ ምሁር በእለተ ሰንበት ይጠብቃችሇል፡፡ 👳‍♂🤭 6. ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ ለመስጠት "መጋቤ ኃዲስ እሸቱ" በሀሙስ መርሀ ግብር ይጠብቋችዋል !    በመላው ዓለም የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን እንዲሁም ኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ! እነሆ በአይነቱ ልዩ መርሀግብር "በዲ/ን ሄኖክ - ንዑስ ሚድያ"YouTube ቻናል መንፈሳዊ ማንነቶን የሚያዩባቸው መርሃ ግብሮ ይዘንላችሁ ቀርበናል ! ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ  የሚፈልጉትን እውቀት ይሸምቱ ። 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇 ይህን ይጫኑት ... ይህን ይጫኑት . ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎      እኛ ደግሰናል እናንተስ ዲ/ን ሄኖክ - ንዑስ ሚድያ