cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሰዋ SEW event

Model photo new music video promotion Event Promotion Best models pictuers Fashion show Any fashion design & music any...art work... do it call me...+251900544073 📞+251939555088📞+251934350048📞

Больше
Эфиопия10 349Амхарский8 960Не указана категория
Рекламные сообщения
287Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ጥምቀት❤️✝
Показать все...
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀት ለከተራ በዓል በሰላም አደረሰን አሜን !!!
Показать все...
MERCY MODELING SCHOOL ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ  እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረችው መልካም የገና በዓልMERCY MODELING SCHOOL 👈 3ተኛ ዙር ምዝገባ ላይ ነን  👈 ያለን ቦታ ዉስን ነው ፈጥነዉ ይመዝገቡ 0919628881/0974252108 ሜርሲ ይለያል !!!!! አድራሻ ቢሾፍቱ ሰንሻይን ኬሎሌ ሆቴል https://t.me/Mercymodelethiopia
Показать все...
* Model Etsube * 🌲🌲🌲Merry - X - mass 🌲🌲🌲       🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲 Crown modeling school The best of modeling school in Ethopian #info 0913718445 ክራውን ይለያል!!        👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇         👉👉👉@Crownaz👈👈         👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Показать все...
<<እንሆ ለህዝም ሁሉ የሚሆን ታላቅ የምስራች እነግራችኋለሁ አትፍሩ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድሀኒት እርሱም ክርስቶስ ተወልዶላችኋልና ሕፃንም ተወልዶልናልና ወንድ ልጅም ተሰጥናል አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ።ስሙም ድንቅ መካር ኃይል አምላክ የዘላለም አባት የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል ።>> መልካም በዓል ይሁንላችሁ
Показать все...
ባባዬ 😭😭 የህመምን ሲቃን ታቅፈህ ከፊትህ ላይ በማይጠፋው ፈገግታ ታጅበህ ስንቶቻችን በደስታ አድምቀህ ኖረሃል ባባዬ እንደዛሬው በጠራራ ፀሃይ ሰማዩ ሳይጨልም ቀኑ በእንባ ባይርስ ኖሮ ባንተ ጨዋታና ሳቅ ልባችን በደስታ ተሞሽሮ ነበር ያ በደስታ የፋፋው ብዙኋናችን ልብ ዜሬ በከፍተኛ ሁኔታ በማይነቀል በማይበርድ ሀዘን ቆስሎ ተቀዷል ባባዬ የማይቻል የመከፋትና የህመምን አረንቋዎች ተቋቁመህ ስንቱ አስደስተህ ነበር ዛሬ ደከመህ እኛም የሃዘን እሳት ላይ ብንወድቅም ከአቅምህ በላይ ስለሆነብህ እንጂ ይሄንማ አታደርግም ነበር ፈጣሪ ነብስህን ይማርልን 😭😭😭
Показать все...
liyu / ትሪደንት/ ፊልም ፕሮዳክሽን Tefera: 👍👍ውድ የትሪደንት ካስት ኤጀንት ቤተሰቦች❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እድሜያቸው ከ 8 ዓመት እስከ 12 ዓመት የሚሆናችሁ 8 ሴቶችን እና 8  ወንዶች ልጆች  ለአንድ አመት ተከታታይ ስራ ይፈለጋሉ 👰‍♀👰👰‍♂👩‍🏭🧑‍🏭👨‍🏭  ስለዚህ በ17/3/2015  ቅዳሜ ከጠዋቱ   3:00🙏 ሰአት ጀምሮ እስከ 8:00 ሰአት ድረስ ⏱⏱⏱   ምዝገባ  አራት ኪሎ   ከቱሪስት ህንፃ ወረድ ብሎ ተስሚን ህንፃ 3ኛ ፎቅ  ትሪደንት ፊልም ፕሮዳክሽን ይካሄዳል ✏️✏️✏️✏️✏️📕📕📕📕📕። በዚሁ ቀንና ሰአት ልጆቹ  ትንሽ ዲያሎግ ተሰጥቷቸው ችሎታቸው ይመዘናል🖐🖐🖐🖐🖐🖐። ስለዚህ ሁላችሁም የመስራት ፍላጎት ያላችሁ እና በብቃታችሁ የምትተማመኑ ህፃናት መጥታችሁ ለዚህ ትልቅ ስራ እንድትመዘገቡ ጋብዘናችኋል❤️❤️❤️❤️❤️❤️  የልጆቹ ቤተሰቦችም  በተጠቀሰው ቀንና ሰአት   ለልጆቻችሁ ፍላጎት ቅድሚያ በመስጠት  እንድታመጡአቸው ተጋብዛችኋል።👮👮👮‍♂👮‍♂👳‍♂👳‍♂👳‍♂🧕🧕 ለተጨማሪ መረጃ  በስልክ ቁጥር 0911899107ደውሎ ቦታውን ማረጋገጥ ይ ቻላል።  የተመረጡና ያለፉ ልጆች ስራው የትምህርት ጊዜያየውን በማይነካ መንገድ ነው የሚሰሩት። በተጠባባቂ የሚያዙ 30 ልጆች ደግሞ ከወር በኋላ ለሌላ ትልቅ ስራ የአፍሪካ ህፃናት ሾ ላይ ይወሰዳሉ። ሼር አርጉልኝ  ልጆች ሰምቸው በደንብ  እንዲመጡ። እድሉ እንዴያመልጣቸው።
Показать все...
Repost from N/a
https://t.me/+JhfWtMrZt4syM2E0 MERCY DECOR 👈 👉event planner 👉Book your day 👉Birthday 👉Graduation 👉Wedding 👉Wedding Shower 👉Baby Shower 👉Christianity 👉Any event 🤳0949865181/0919628881
Показать все...