cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🇪🇹 Ethio Students Text Book And News grade 1 - 12 University 🎓

📚ከ 1_12 ክፍል የተማሪና የአስተማሪ መጽሀፍትን PDF ያገኛሉ አዳዲስ የትምህርት መረጃንም እንዲሁ እናጋራችሁሀለን። YOU TUBE :- https://www.youtube.com/channel/UCZuIXbtTfzfV10GsiwFo1vQ?sub_confirmation=1 በዚህ ቻናል ላይ ያጣችሁት መጽሀፍ ካለ በ @Ethio_student_ASTYAYTE በመቀላቀል አስተያየትና መጽሀፍት ማግኘት ይችላሉ።

Больше
Рекламные посты
9 010
Подписчики
-224 часа
-397 дней
-16630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የ8ኛ ክፍል የሀረሪ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ አድርጓል፡፡  ተፈታኝ ተማሪዎች ከዚህ በታች በተቀመጠው ሊንክ በመጠቀም ውጤታቸውን ማየት የሚችሉ መሆኑን ቢሮው አሳውቋል፡፡ ውጤት ለማየት  https://harari.ministry.et/   በክልሉ የ8ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ 4 እና 5/2016 ዓ.ም መሰጠቱ ይታወሳል። #HarariEducatiomBureau @Ethio_Student_Textbook_And_News
Показать все...
👍 3👏 1
የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ በሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤቶች ኦንላይን ስለሚካሄድ ትምህርት ቤቶች ከወዲሁ በቂ ቅድመ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባቸው ተገለጸ፡፡ (ሰኔ 24/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማትና ማስፋት ዳይሬክቶሬት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን የተማሪዎችን ምዝገባ ኦን ላይን ለማካሄድ በለማው የኢ ስኩል ቴክኖሎጂ ዙሪያ ለርዕሳነ መምህራን  ጨምሮ ለአይ ሲቲ እና መረጃ ባለሙያዎች በዙር ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ወንድሙ ኡመር በስልጠናው መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት ቢሮው ላለፉት ሁለት አመታት  ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን  የ ኢ ስኩል ፕሮጀክትን በመቅረጽ በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን መቆየቱን ገልጸው በቴክኖሎጂው አማካይነት ከሚከናወኑ ተግባራት መካከል አንዱ የተማሪዎች ምዝገባን በሲስተሙ አማካይነት ኦን ላይን ማካሄድ እንደመሆኑ ሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን ኦንላይን በመመዝገብ  ቴክኖሎጂውን ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባቸው አስገንዝበዋል፡፡ ምክትል ቢሮ ኃላፊው አክለውም ትምህርት ቤቶች ለምዝገባው የሚያስፈልጉ ኮምፒውተሮችን ጨምሮ የኢንተርኔት መሰረተ ልማቶችን ከወዲሁ ዝግጁ በማድረግ የምዝገባው  ሂደት ሴኬታማ እንዲሆን የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት እንደሚገባቸው ገልጸዋል፡፡ የ ኢ ስኩል ፐሮጀክት የመማር ማስተማር ሂደቱን በቴክኖሎጂ ተደገፈ ከማድረጉ ባሻገር  ፖሊሲ አውጪዎችም  ሆኑ በጀት መዳቢ አካላት ከትምህርት ጋር የተገናኙ መረጃዎችን በቀላሉ  ማግኘት እንዲችሉ የሚያስችል ሲስተም መሆኑን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ  የፕሮጀክቱ አስተባባሪ አቶ ዮናስ ጠቁመው  ምዝገባው በትምህርት ቤት መረጃ አስተዳደር ሲስተም (school information management system) አማካይነት የሚካሄድ መሆኑንም አስታውቀዋል፡፡ በመጀመሪያው ዙር ቂርቆስ ልደታ እና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ከሚገኙ የመንግስት ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ ርዕሳነ መምህራን  እንዲሁም የአይ ሲቲ እና መረጃ ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን በቀጣይ ለቀሪ ክፍለ ከተሞችም ተመሳሳይ ስልጠና እንደሚሰጥ ከስራ ክፍሉ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ መረጃው የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ @Ethio_Student_Textbook_And_News
Показать все...
👍 4
Repost from N/a
00:24
Видео недоступноПоказать в Telegram
Experience VS Degree 🎓😂😂 @Just_for_Funnnny
Показать все...
1.44 MB
😁 4🫡 1
በሙከራው የፈተና ሂደት የኮመፒወተሮች ዝግጁ መሆን የኢንተርኔት አገልግሎቱ አስተማማኝነት እንዲሁም እንዲሁም በየፈተና ጣቢያዎቹ ጄኔሬተሮችና ሌሎች ለኦን ላይን ፈተናው አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶች  መዘጋጀታቸውን ማረጋገጥ መቻሉን ከመገለጹ ባሻገር ልምምዱ ተፈታኝ ተማሪዎቹን ለፈተናው በአግባቡ እንዲዘጋጁ ያስቻለ ተግባር መሆኑ ተገልጹዋል፡፡ @Ethio_Student_Textbook_And_News
Показать все...
00:12
Видео недоступноПоказать в Telegram
YOU Vs EXAM Day 😂 It real or not ?
Показать все...
2.11 KB
💯 2😢 1🤪 1
00:10
Видео недоступноПоказать в Telegram
Exam-passing pen 😄😂 available now Comment me
Показать все...
7.59 KB
4🤪 3👍 1👏 1
Hamister combat ትንሽ ቀናት ነው የቀሩት ፕሮፊህ ፐር ሀወር በማሳደግ መስራት ትችላላችሁ በpre market ላይ አንዱ coin በ $0.3 dolar ከዛ በላይ እየተሸጠ ነው ሊስት ሲደረግ ደግሞ ከዚ ይበልጣል ። ወደ telegram account በመላክ ከዛ ቀጥታ ወደ ባንካችሁ መላክ ትችላላችሁ ለመጀመር ከስር ያለውን ሊንክ የሰጫኑ 👇👇👇👇 https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId6183370205
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
#remediyal_result Is there any one ? If you are not see your result i can send your result privately send me your registered numbers 👍
Показать все...
👍 2😁 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የ2016 ሀገር አቀፉ የሬሜዲያል ፈተና ይፋ ተደርጎ ተማሪዎች በኦንላይን ውጤታቸውን በመመልከት ላይ ይገኛሉ። ተማሪዎች ውጤታቸውን በ https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ነው እየተመለከቱ ያሉት። ድረገጹ በተመሳሳይ ጊዜ ብዙ ተማሪዎች እየሞከሩት ስለሆነ ከፍተኛ መጨናነቅ አለ።
Показать все...
👍 3
#Update የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ውጤት ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተልኳል። የተማሪዎቹ ውጤት ዛሬ ለተቋማቱ መላኩን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከአንድ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር አረጋግጧል። በዚህም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ የተማሪዎቻቸውን የመውጫ ፈተና ውጤት ከዛሬ ጀምሮ ይፋ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። የዘንድሮው የመውጫ ፈተና ለ57 የመንግሥት እና ለ124 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በ244 የቅድመ ምረቃ መርሐግብሮች መሰጠቱ ይታወቃል።
Показать все...
👍 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.