cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ᴘᴀɪɴ кιʟʟєя 💊💔😈

ᵇʸ ᵒⁿ 🥀Ye Ab🖤 #ᴍᴜsɪᴄ #ᴄᴏᴜᴘʟᴇ_ᴘɪᴄ #ᴛɪᴋᴛᴏᴋ #ɢɪғ #ᴍᴇᴍᴇ #ᴊᴏᴋᴇ #ᴠɪᴅᴇᴏ #ғᴜɴ_ᴠᴅ #ʟᴜᴠ_ʜɪsᴛᴏʀʏ 💬ᶜʳᵒˢˢ &ᶜᵒᵐᵐᵉᶰᵗ ᴵᶰᵇᵒˣ @t_o_x_i_c MY OFFICIAL ACCOUNTS 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://linktr.ee/t.o.x.i.c

Больше
Рекламные посты
252
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
💓💓💓💓💓 💙💙💙💙💙💙💙                     🟣🟣🟣❤️❤️❤️ 💗ዛሬ የእናቶች ቀን ነው🤱 💌እስቲ እናታቹን በአጭር ቃል ግለፁልን💫 @Zgetkekelega
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
❤️‍🩹
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ፤ ሆሳዕና በአርያም እያሉ ይጬኹ ነበር ፦ ማቴ 21 ÷ 9      ሆሳዕና ቃሉ ከሁለት አረማይክ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙም "እባክህ እርዳ አሁን አድን" ማለት ነው። ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ። @zgetkekelega
Показать все...
1
00:13
Видео недоступноПоказать в Telegram
Things we were too young to understand 😳
Показать все...
እኔን የፈጠረኝ አምላክ እጥፍ ነው ቀድሞኝ የሚሄደው !❤️‍🩹
Показать все...
00:16
Видео недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
መች ይሆን?? መች ይሆን ፍቅርዬ የኔ አለም ደስታዬ ብቻችንን ሆነን ኮከብ የምንቆጥረው ቀና ስል ጨረቃን ዞር ስል አንቺን ብቻ ማየው?? መች ይሆን ውድዬ ፍቅሬ ህያብዬ እቅፌ ውስጥ ሆነሽ ከንቅልፌ ምነቃው ደረቴ ላይ ሆነሽ ሳልምሽ ማድረው?? መቼ ይሆን ናፍቆቴ የኔ ውድ ኪያዬ እኔና አንቺ ብቻ አብረን ፊልም ምናየው በማር አንደበትሽ መፅሀፍ ስተርኪ ቁጭ ብዬ የምሰማው?? እነዚህ ቀናቶች እጅጉን ናፈቁኝ ሳላይሽ የሚያልፈው ምሽቱም አስጠላኝ አንቺ የሌለሽበት አልጋዬም ቀፈፈኝ አይንሽን ሳላይ ማደርም አቃተኝ መቼ ይሆን ታድያ እኚ ቀናት አልፈው ሲነጋም ሲመሽም አንቺን ብቻ ማየው???😭
Показать все...
ሀዘኔ ልክ አልፎ : ጨንቆኝ እያያችሁ ሞቲቬት እናርግህ : እናንቃህ ብላችሁ በማይጨበጥ ቃል ፡ ተስፋ ከምትሰጡኝ አንድ አረቄ አጠጡኝ!
Показать все...
Eid Mubarak🌙
Показать все...