cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🏢📐Belay gypsem work🔨

Her we have a lot of work specially gypsem and granite finshing work .....

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
182
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ለአንዲት ሴት በተለይ "ቆንጆ ሴት" ነን ብለን ለምናስብ ሴቶች ፣አቅማችንን እንዳንጠቀም እስር ቤት የሚሆንብን ቁንጅናችን ነው።የራሳችን ቆዳ የራሳችን እስር ቤት ነው‼️ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ "ሴትነት እና ቁንጅና" የሚባል የዕስር ፍርግርጋችንን እያስዋብን ተሟሙቀን የወንዶችን ጭብጨባና አድናቆት እየጠበቅን እንድንኖር ሆነናል።ሁሉም እስር ሰንሰለቱ ፈጦ አይታይም....እንዲያውም አንዳንዱ እስራት ለታሳሪው ለራሱ ጭምር አይታይም። ማህበረሰቡ አንዲትን ሴት "የብረት መዝጊያ የሚሆን አማች የምታመጣ እንጂ ፤የብረት መዝጊያ መሆን የምትችል አርጎ አያስብም! ስለዚ የነሱን ምኞት በር በሚዘጋ የብረት መዝጊያ ለማምጣት ፤አንዲት ሴት አዕምሮዋንም አይኗንም ሳይሆን እግሯን እስክትከፍት ከህፃንነቷ ጀምሮ ሲያዘጋጃት ይኖራል" "እግር የተፈጠረበት የመጀመሪያ አላማው መራመድ ነው፤ ለሴት ልጅ ግን ከመራመድ በላይ እግር ውበት እንደሆነ እንድታስብ በስነ ፅሁፍ ፣በፊልሞች አዕምሮዋ ላይ ሲታጨቅባት ኖሯል።ከመራመዷ በላይ አረማመዷን እና የዕግሯን ውበት እንድታስብ ስትሰበክ ኖራለች።ለዛም ነው ከፊታቸው የተነጠፈውን እሾህም ይሁን ጠጠር ረግጠውና ዋጋ ከፍለው ወዳሰቡበት ከሚራመዱ ሴቶች ይልቅ ፤ከየትም ባገኟት ሳንቲም በየውበት ሳሎኑ ተጎልተው ፤ እግራቸውን የጥፍር ቀለም ሲያስቀቡና ተረከዛቸውን ሲያስፈገፍጉ የሚውሉ ዘመነኞች የሚበዙት። እግራቸው ከለሰለሰ በኋላ ፡ አዝሎ የሚያሻግር ወንድ ሲጠብቁ ቁጭ ብለው ይኖራሉ። እጅ የተፈጠረበት የመጀመሪያው አላማ መስራት ነው። ብዙ የፋሽንና የዘመናዊውን የውበት ሚዛን የሚደፉ ዘመናዊ ሴቶች እጃቸው ከሚበላሽ ስማቸውም ህይወታቸውም ቢበላሽ እና እጃቸው እንደለሰለሰ ቢኖር ይመርጣሉ።በልስላሴ ሳይሆን በንፅህናና ራስን ችሎ በመቆም እንጨባበጥ ከተባለ ማንናት ደፍራ እጇን የምትዘረጋ⁉️ ለብዙሀኑ ወንዶች ጠንካራ የሴት እጅ አገርን ያቆመ ሳይሆን ፤ሴትነትን የገፋ መስሎ ነው እሚታያቸው።ለዛ ነው በስራ ስለ ደደረ የሴት መዳፍ ፤ዘፋኙም መዝፈን ፣ገጣሚውም መግጠም የማይወደው። ድንጋይ ፈልፍሎና እምነ በረድ ጠርቦ ውብ የዕጅ ጣት ያላት ሴት ሀውልት የሚያቆመውን ቀራፂ እጅ ግን ተመልከተው፤ በስራ የጎለደፈ ሆኖ ታገኘዋለህ ።ከግማሽ በላይ የሚሆነው ህዝብ ሴት በሆነበት አገር ፤ሴቶች እጃቸውን አስውበው መደርደሪያ ላይ እንዲያስቀምጡት በማድረግ ለውጥ በጭራሽ አይመጣም🙅🏽‼️ እንዲሰሩ በማደፋፈርና እጅ ወደተፈጠረበት ወደመጀመሪያው አላማ እንዲመለስ መሰበክ አለበት!✊🏽>>🏢📐Belay gypsem work🔨 Her we have a lot of work specially gypsem and granite finshing work ..... https://telegram.me/BWWGW
Показать все...
🏢📐Belay gypsem work🔨

Her we have a lot of work specially gypsem and granite finshing work .....

Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ወርቅ ለኢትዮጵያ 🏅🏅🏅🏅🏅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አትሌታችን ጎትይቶም ገ/ስላሴ በአለም ሻምፒዮናው ለሀገራችን #ሶስተኛውን ወርቅ አስገኝታለች ። ሶስተኛው የማራቶን ውድድሯን ያካሄደችው ጎትይቶም ገ/ስላሴ በማራቶን ሁለተኛ ድሏን አሳክታለች ። ከዚህ ቀደም የበርሊን ማራቶንን ስታሸንፍ በዘንድሮው አመት በቶኪዮ ኦሎምፒክ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች ። እንኳን ደስ አለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 https://t.me/bwwgw https://t.me/bwwgw https://t.me/bwwgw https://t.me/bwwgw
Показать все...
ወርቅ ለኢትዮጵያ 🏅🏅🏅🏅🏅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አትሌታችን ጎትይቶም ገ/ስላሴ በአለም ሻምፒዮናው ለሀገራችን #ሶስተኛውን ወርቅ አስገኝታለች ። ሶስተኛው የማራቶን ውድድሯን ያካሄደችው ጎትይቶም ገ/ስላሴ በማራቶን ሁለተኛ ድሏን አሳክታለች ። ከዚህ ቀደም የበርሊን ማራቶንን ስታሸንፍ በዘንድሮው አመት በቶኪዮ ኦሎምፒክ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች ። እንኳን ደስ አለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Показать все...
ለራስ የሚመልሱት ጥያቄ ወደ ትዳር የሚሄዱ ለራሳቸው የሚመልሱት ጥያቄ ✍ Bini Girmachew የወደፊት ባል የምትሆነው ወንድም 1)ሚስትህን በእውነት ትወዳታለህ?በሚገጥማት ችግር የራስህን ሕይወት አደጋ ላይ ጥለህም ቢሆን ለመርዳት ፈቃደኛ ነህ? 2)ምርጫዋንና መልካም ስብእናዋን ለማድነቅ ፍቃደኛ ነህ? 3) ከተወሰነ ዓመት በኋላ ቢያንስ ከ40ዓመት በኋላ ሚስትህ ይህን ዓለም ስለምትንቅ መንፋሳዊ ፍላጎቷን ተከብርላታለህ? 4)ስሜቷ ስስ ስለሆን ብሶቷን ስትነርግህ ያለ ነቀፋ ታዳምጣታለህ? 5) ፈጣሪ የሚያስተምርህን እውነት አስበህ ታስተምራታለህ? 6)ነገ ከፍተኛ ሹመት ላይ ብትደርስ በከፍተኛ ትምህርት ብትመረቅ የእኔ ብለህ ትቀበለዋለህ? 7)በልጆቿ እና በሠራተኞቿ ፊት ላትነቅፋት ቃል ትገባለህ? 8)ምንም ብስጭት ቢገጥምህ ዱላን ላለመሰንዘር ቃል ትገባለህ? 9)ትዳርህ አንድ መንፈሳዊ አማካሪ በጋራ የምታከብሩት አንድ አዋቂ ወዳጅ አንዲኖረው አስበኀል? 10)አካላዊ ንፅሕናን የአፍ ንፅሕናን ያለማቋረጥ መጠበቅ ተዘጋጅተሀል?ይህ ለራስህ ያለህን ክብር ማያሳያ ነው። 11)ሱስንና ደጅ ማምሸትን ለመተው ዛሬ ወስነሀል?ልጅህ ምን አይነት ሰው እንዲሆን ትፈልጋለህ?ጻፈውና አንተ በሙሉነት ኑረው።ያን ጊዜ ልጅህ አንተ ይሆናል። 12)ያለህን ሀብትና ደሞዝህን ለማሳወቅ ፍቃደኛ ነህ? 13)ልጅ ባትወልዱ ከአሥር ልጅ ሚስትህ እንደምትበልጥ ታምናለህ? 14)በልጆቻችሁ ላይ የጋራ አቋም እንዲኖራችሁ ትመካከራላችሁ? 15)ቤተሰቦቿ ባይወዱህም ለመውደድ ፍቃደኛ ነህ? 16)ወደ ትዳር ስትገቡ ከመንፈሳዊ አገልግሎቷና ወዳጆቿ ጋር ያላትን ኅብረት ታከብርላታለህ? 17)ሚስትህ እኩያህ እንጂ ተማሪህ አይደለችምና በእያንዳንዱ ነገር ልታርማት ትፈልጋለህ?አንዳንዱን ለማለፍ ዝግጁ ነህ? 18)የጋራ ጸሎታና ማዕድ እንዲኖራችሁ አስበህበታል? 19)ስጦታን መስጠት የሕይውትህ ሥርዓት ልተደርገው ትፈቅዳለህ? ፈጣሪ የሌለበት ኅብረት በድን ነውና እባክህ ፈጣሪህን ያዝ። የወደፊት ሚስት የምትሆኚ እህት 1)ባልሽን በልብሽ ታከብሪዋለሽ?የቤቱ ራስ እንደሆነ ትቀበያለሽ? 2)ለልጆችሽ ባልሽ ክቡር መሆኑን ለመንገር ፍቃደኛ ነሽ? 3)ውበትሽ ፀጥታና ዝግታ መሆኑን አውቀሽ ራስሽን በእውቀትና በማስተዋል እየገነባሽ ነው ወይ? 4)የቤቱ ኃላፊነት በይበልጥ ያንቺ መሆኑን ተረድተሽ የራስሽንና የቤትሽን ንጽሕና ለመጠበቅ ንቁ ነሽ? 5)የትኛውም ውጥረት ቢኖርብሽ ቤትሽ ቀድመሽ በመግባት ባልሽን መቀበል እንዳለብሽ ታውቂያለሽ? 6)ጣፋጭ ምግብ ሰርተሽ ለባልሽ ለማቅረብ ሙያ አለሽ ወይ? ምግቡን ሠራተኛ ቢሠራው ማቅረቡ ግን ያንቺ መሆን እንዳለበት ትገነዘቢያለች? አብዛኛው ወንድ ልጅ በሠራተኛው እጅ ምግብ ሲቀርብለት የራሱ ቤት አይመስለውም። 7)ከወደፊት ባልሽ ጋር ምንም የስጋ ዝምድና እንደሌላቸው አረጋግጠሻል?ከእህትሽ ወይም ከጓደኛሽ ጋር ጓደኝነት ያልጀመረ መሆኑን አረጋግጠሻል? 8)በትምህርትም በገንዘብም ራስሽን መቻል እንዳለብሽ ትገነዘቢያለሽ?ሁለታችሁ ከተስማማችሁ ችግር የለውም።ግን እንዳትቀሪ አስቢ። ደጁን ከረሳሽ ለባልሽም ማዘን አትችይም። 9)የባልሽ ቤተሰቦች አንዳንዴ ሊጠሉሽ ይችላሉ።አንድ ወንድን ብዙ ሰው ሲወደው ይህ ይከሰታልና በደስታና በማስተውል ተቀበይው። 10) የልጆችሽ ኃላፊነት ይበልጥ ባንቺ ላይ እንዳለ ተረድተሽ ልጆችሽን በፈሪሃ እግዚአብሔር ለማሳደግ ቁርጥ ውሳኔ አድርጊ። 11)ልጅ መውለድ ያንቺ ችሎታ ሳይሆን የፈጣሪ ስጦታ መሆኑን ተረድተሽ ቢከለክልሽ እንኳ ደስተኛ ነሽ ውይ?ምናልባትም በሽታ ልጅ እንደ ይሁዳም ጌታውን የሚሸጥ እንዲወለድ አስበሻል ወይ?እንኪ ብሎ ቢሰጥሽ እንጂ ያውልሽ ብሎ ሲሰጥሽ ከባድ ነው። 12)የባልሽን ቤተሰቦች እንደ ራስሽ ቤተሰቦች ይቅርታ ታደርጊላቸዋለሽ?ካለሽ ላይስ ታካፊያቸዋለሽ? 13)ባልሽ ከደጅ ሲገባ ምንም ቢከፋሽ በብሩህ ፊት ትቀበይዋለሽ ወይ?ያንቺ ብሩህ ፊት ከሌለ ቤቱን ይጠላል። 14)የባልሽን እንግዶች በደስታ ታስተናግጃለሽ? ወንድ ልጅ በቤቱ እንግዶችን መጋበዝ ይፈልጋል።አንቺ ደስተኛ ካልሆንሽ ግን ሆቴል ይጋብዛል። 15)ወደ ትዳር ብትገቢ ብትወልጂም አንደ ድሮ ራስሽን ለመጠበቅ ጎበዝ ሴት ነሽ? 16)እስከ ጋብቻ ድረስ ክብርሽን ጠብቀሽ ለመቆየት ወስነሻል።ቆራጥ ሴትን አንበሳም እንደማይደፍራት ተገንዝበሻል? 17)ዘመናዊነት ሴት ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱሳዊት ሚስጥ ለመሆን ፈቃደኛ ነሽ? 18)በቅንዓት እየፈጠርሽ ባልሽን መጠራጠር ባልሽን ስርቆት ማስተማር መሆኑን ተገንዝበሻል? ቤትን የሚሠራ ፈጣሪ ነውና በጸሎት ትጊ! ፈጣሪ ያማረውን ቤት ይስራልሽ!!! የተለያዩ ትምህርቶችን ያዳምጡው https://t.me/bwwgw https://t.me/bwwgw https://t.me/bwwgw https://t.me/bwwgw
Показать все...
🏢📐Belay gypsem work🔨

Her we have a lot of work specially gypsem and granite finshing work .....

ለራስ የሚመልሱት ጥያቄ ወደ ትዳር የሚሄዱ ለራሳቸው የሚመልሱት ጥያቄ ✍ Bini Girmachew የወደፊት ባል የምትሆነው ወንድም 1)ሚስትህን በእውነት ትወዳታለህ?በሚገጥማት ችግር የራስህን ሕይወት አደጋ ላይ ጥለህም ቢሆን ለመርዳት ፈቃደኛ ነህ? 2)ምርጫዋንና መልካም ስብእናዋን ለማድነቅ ፍቃደኛ ነህ? 3) ከተወሰነ ዓመት በኋላ ቢያንስ ከ40ዓመት በኋላ ሚስትህ ይህን ዓለም ስለምትንቅ መንፋሳዊ ፍላጎቷን ተከብርላታለህ? 4)ስሜቷ ስስ ስለሆን ብሶቷን ስትነርግህ ያለ ነቀፋ ታዳምጣታለህ? 5) ፈጣሪ የሚያስተምርህን እውነት አስበህ ታስተምራታለህ? 6)ነገ ከፍተኛ ሹመት ላይ ብትደርስ በከፍተኛ ትምህርት ብትመረቅ የእኔ ብለህ ትቀበለዋለህ? 7)በልጆቿ እና በሠራተኞቿ ፊት ላትነቅፋት ቃል ትገባለህ? 8)ምንም ብስጭት ቢገጥምህ ዱላን ላለመሰንዘር ቃል ትገባለህ? 9)ትዳርህ አንድ መንፈሳዊ አማካሪ በጋራ የምታከብሩት አንድ አዋቂ ወዳጅ አንዲኖረው አስበኀል? 10)አካላዊ ንፅሕናን የአፍ ንፅሕናን ያለማቋረጥ መጠበቅ ተዘጋጅተሀል?ይህ ለራስህ ያለህን ክብር ማያሳያ ነው። 11)ሱስንና ደጅ ማምሸትን ለመተው ዛሬ ወስነሀል?ልጅህ ምን አይነት ሰው እንዲሆን ትፈልጋለህ?ጻፈውና አንተ በሙሉነት ኑረው።ያን ጊዜ ልጅህ አንተ ይሆናል። 12)ያለህን ሀብትና ደሞዝህን ለማሳወቅ ፍቃደኛ ነህ? 13)ልጅ ባትወልዱ ከአሥር ልጅ ሚስትህ እንደምትበልጥ ታምናለህ? 14)በልጆቻችሁ ላይ የጋራ አቋም እንዲኖራችሁ ትመካከራላችሁ? 15)ቤተሰቦቿ ባይወዱህም ለመውደድ ፍቃደኛ ነህ? 16)ወደ ትዳር ስትገቡ ከመንፈሳዊ አገልግሎቷና ወዳጆቿ ጋር ያላትን ኅብረት ታከብርላታለህ? 17)ሚስትህ እኩያህ እንጂ ተማሪህ አይደለችምና በእያንዳንዱ ነገር ልታርማት ትፈልጋለህ?አንዳንዱን ለማለፍ ዝግጁ ነህ? 18)የጋራ ጸሎታና ማዕድ እንዲኖራችሁ አስበህበታል? 19)ስጦታን መስጠት የሕይውትህ ሥርዓት ልተደርገው ትፈቅዳለህ? ፈጣሪ የሌለበት ኅብረት በድን ነውና እባክህ ፈጣሪህን ያዝ። የወደፊት ሚስት የምትሆኚ እህት 1)ባልሽን በልብሽ ታከብሪዋለሽ?የቤቱ ራስ እንደሆነ ትቀበያለሽ? 2)ለልጆችሽ ባልሽ ክቡር መሆኑን ለመንገር ፍቃደኛ ነሽ? 3)ውበትሽ ፀጥታና ዝግታ መሆኑን አውቀሽ ራስሽን በእውቀትና በማስተዋል እየገነባሽ ነው ወይ? 4)የቤቱ ኃላፊነት በይበልጥ ያንቺ መሆኑን ተረድተሽ የራስሽንና የቤትሽን ንጽሕና ለመጠበቅ ንቁ ነሽ? 5)የትኛውም ውጥረት ቢኖርብሽ ቤትሽ ቀድመሽ በመግባት ባልሽን መቀበል እንዳለብሽ ታውቂያለሽ? 6)ጣፋጭ ምግብ ሰርተሽ ለባልሽ ለማቅረብ ሙያ አለሽ ወይ? ምግቡን ሠራተኛ ቢሠራው ማቅረቡ ግን ያንቺ መሆን እንዳለበት ትገነዘቢያለች? አብዛኛው ወንድ ልጅ በሠራተኛው እጅ ምግብ ሲቀርብለት የራሱ ቤት አይመስለውም። 7)ከወደፊት ባልሽ ጋር ምንም የስጋ ዝምድና እንደሌላቸው አረጋግጠሻል?ከእህትሽ ወይም ከጓደኛሽ ጋር ጓደኝነት ያልጀመረ መሆኑን አረጋግጠሻል? 8)በትምህርትም በገንዘብም ራስሽን መቻል እንዳለብሽ ትገነዘቢያለሽ?ሁለታችሁ ከተስማማችሁ ችግር የለውም።ግን እንዳትቀሪ አስቢ። ደጁን ከረሳሽ ለባልሽም ማዘን አትችይም። 9)የባልሽ ቤተሰቦች አንዳንዴ ሊጠሉሽ ይችላሉ።አንድ ወንድን ብዙ ሰው ሲወደው ይህ ይከሰታልና በደስታና በማስተውል ተቀበይው። 10) የልጆችሽ ኃላፊነት ይበልጥ ባንቺ ላይ እንዳለ ተረድተሽ ልጆችሽን በፈሪሃ እግዚአብሔር ለማሳደግ ቁርጥ ውሳኔ አድርጊ። 11)ልጅ መውለድ ያንቺ ችሎታ ሳይሆን የፈጣሪ ስጦታ መሆኑን ተረድተሽ ቢከለክልሽ እንኳ ደስተኛ ነሽ ውይ?ምናልባትም በሽታ ልጅ እንደ ይሁዳም ጌታውን የሚሸጥ እንዲወለድ አስበሻል ወይ?እንኪ ብሎ ቢሰጥሽ እንጂ ያውልሽ ብሎ ሲሰጥሽ ከባድ ነው። 12)የባልሽን ቤተሰቦች እንደ ራስሽ ቤተሰቦች ይቅርታ ታደርጊላቸዋለሽ?ካለሽ ላይስ ታካፊያቸዋለሽ? 13)ባልሽ ከደጅ ሲገባ ምንም ቢከፋሽ በብሩህ ፊት ትቀበይዋለሽ ወይ?ያንቺ ብሩህ ፊት ከሌለ ቤቱን ይጠላል። 14)የባልሽን እንግዶች በደስታ ታስተናግጃለሽ? ወንድ ልጅ በቤቱ እንግዶችን መጋበዝ ይፈልጋል።አንቺ ደስተኛ ካልሆንሽ ግን ሆቴል ይጋብዛል። 15)ወደ ትዳር ብትገቢ ብትወልጂም አንደ ድሮ ራስሽን ለመጠበቅ ጎበዝ ሴት ነሽ? 16)እስከ ጋብቻ ድረስ ክብርሽን ጠብቀሽ ለመቆየት ወስነሻል።ቆራጥ ሴትን አንበሳም እንደማይደፍራት ተገንዝበሻል? 17)ዘመናዊነት ሴት ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱሳዊት ሚስጥ ለመሆን ፈቃደኛ ነሽ? 18)በቅንዓት እየፈጠርሽ ባልሽን መጠራጠር ባልሽን ስርቆት ማስተማር መሆኑን ተገንዝበሻል? ቤትን የሚሠራ ፈጣሪ ነውና በጸሎት ትጊ! ፈጣሪ ያማረውን ቤት ይስራልሽ!!! የተለያዩ ትምህርቶችን ያዳምጡው Her we have a lot of work specially gypsem and granite finshing work .....
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ፍቅር_ነሽ . ማር ነሽ ብዬሻለው አንደበትሽ ጣፍጦኝ ንግስት ብዬሻለው ውበትሽ አፍስዞዝኝ ግርማሽ አስፈርቶኝ… ቆንጆ ወርቅ ነሽ ብያለው ጥራትሽ ቢገርመኝ… . ግን ፍቅሬ ይቅርታ በማር በገለፅኩሽ በወርቅ በመሰልኩሽ ንግስት ነሽ ባልኩሽ ግን ፍቅሬ ይቅርታ ማርም ይጠገባል ወርቅም ይለወጣል ንግስናም ይሻራል ሳላውቅ ነው ውዴ ይህን ሁሉ ያልኩሽ ቆይቼ…ቆይቼ…ቆይቼ…ሳስብሽ የማይሰለች ራሱ #ፍቅር_ማለት_ነሽ።
Показать все...
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.