Smartstudy Stream
Открыть в Telegram
እናስተምራለን ስንል - ሀገር የሚኮራበት እና ሀገር የሚረከብ ኩሩ ዜጋ እናፈራለን ማለታችን ነው። 💥🥇🏆 ══════════════ @SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
Больше2 884
Подписчики
+3824 часа
+1647 дней
+52030 день
Архив постов
2 884
🖐 ሰላም ውድ የSmartstudy Stream ቤተሰቦች የ❷⓿❶➐ የትምህርት ዘመን ቋጭተን የክረምት ወቅት ላይ እንገኛለን።
🟠 ቀዝቃዛ እና ዝናባማውን ወቅትን እንዴት እያሳለፋችሁ ነው ?
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
💥 ተማሪዎች ለ ❷⓿❶➑ የትምህርት ዘመን ዝግጅት ታደርጉ ዘንድ የሚጠቅማችሁን አንዳንድ ሃሳቦች እንጠቁማችሁ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➀ የስነልቦና 🧠ዝግጅት
በ❷⓿❶➐ የትምህርት ዘመን ጠንካራ 💪 የነበራችሁበትን እና ማሻሻል የሚገባችሁን ከወላጆቻቹሁ ጋር በመወያየት እና በመለየት ለ ❷⓿❶➑ የትምህርት ዘመን ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል።➁ ጊዜያችሁን በአግባቡ መጠቀም
- በዚህ የእረፍት ጊዜ 🔸 የጥናት ሰዓት 📖 🔸 የጨዋታ ሰዓት 🏃♂️እና 🔸 ከቤተሰባችሁ ጋር ጊዜ የምታሳልፉበትን ፕሮግራም ማዘጋጅት አስፈላጊ ነው።👨👩👧🟠 በተጨማሪም
💥 የንባብ ክህሎታችን እዲሻሻል በቀን ለ1 ሰዓት ማንበብ
💥 የፅህፈት ክህሎታችንን ለማሻሻል ለ30 ደቂቃ በመፃፍ ማዳበር አስፈላጊ ነው።══════════════ 🔸🔸@SmartstudyStream🔸🔸 ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
2 884
💥 Grade 9 Mathematics
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🍃🍂🍃🍂Unit one Lesson 2🍂🍃🍂🍃
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
══════════════
🌀Special Types of Sets
══════════════
🔹Equal Sets:
- Two sets A and B are equal if they have exactly the same elements.
- A = B if every element of A is in B and vice versa.
- Example: A = {1, 2, 3}, B = {3, 2, 1}, then A = B.
🔹Equivalent Sets:
- Two sets are equivalent if they have the same number of elements, regardless of what the elements are.
- Example: A = {1, 2, 3}, B = {a, b, c} are equivalent sets.
🔹 Universal Set (U):
- The set that contains all the elements under consideration.
- All other sets are subsets of the universal set.
🔹 Subset (⊆):
- A is a subset of B if every element of A is also in B.
- Notation: A ⊆ B
- Proper Subset (⊂):
- A is a proper subset of B if A ⊆ B and A ≠ B.
- Example: If A = {1, 2} and B = {1, 2, 3}, then A ⊂ B.
══════════════
🍁@SmartstudyStream
◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
2 884
💥Grade 9 Mathematics
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🍃🍂🍃🍂Unit one Lesson 1🍂🍃🍂🍃
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Unit 1: Further on Sets
══════════════
🌀 1.1 Sets and Elements
══════════════
🔹 What is a Set?
- A set is a collection of well-defined objects.
- The objects in a set are called elements or members of the set.
🔹Notation:
- Sets are usually denoted by capital letters: A, B, C, …
- Elements are denoted by lowercase letters: a, b, c, …
- If a is an element of set A, write a ∈ A.
- If b is not an element of set A, write b ∉ A.
Example:A = {1, 2, 3, 4}
- Here, 2 ∈ A, 5 ∉ A.
══════════════
🌀1.2 Set Description
══════════════
Sets can be described in different ways:
1. Roster or Tabular Form:
- List all elements separated by commas inside curly braces.
- Example: A = {2, 4, 6, 8}
2. Set-builder Form:
- Describe the elements by a property they satisfy.
- Example: B = {x | x is an even number less than 10}
3. Verbal Description:
- Describe the set in words.
- Example: The set of all vowels in the English alphabet.
══════════════
🌀 1.3 The Notion of Sets
══════════════
🔹 Types of Sets
- Empty Set (Null Set): A set with no elements, denoted by ∅ or {}.
- Example: Set of natural numbers less than 1 is ∅.
- Finite Set: A set with a countable number of elements.
- Example: C = {1, 2, 3, 4, 5}
- Infinite Set: A set with infinite number of elements.
- Example: Set of natural numbers N = {1, 2, 3, …}
══════════════
🍁@SmartstudyStream
◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
2 884
❖ 💥 ማስታወሻ:- ሳይኮሎጂ
➊ "ሳይኮ" ትርጉም፡
➜ "ሳይኮ" የሚለው ቃል በቀጥታ ከግሪክ ቃል "ሳይኪ" (ψυχή) የመጣ ሲሆን "ነፍስ" ወይም "አእምሮ" ማለት ነው ። ከጊዜ በኋላ ትርጉሙ በአጠቃላይ የአንድን ግለሰብ የአእምሮ ሂደቶችን እና ተግባራትን ለመግለጽ ተቀየረ።ስለዚህ "ሳይኮ-" እንደ ቅድመ ቅጥያ ሲያዩት በአጠቃላይ የሚከተለውን ነገር ይመለከታል፡- ➜ አእምሮን: ማሰብ፣ መተሰማት፣ ምክንያታዊ መሆን፣ ግንዛቤ ወዘተ ➜ስነልቦናዊ ገጽታዎችን: የአንድ ሰው ስሜታዊ እና አእምሮአዊ ባህሪያት። ⚪🪞ምሳሌዎች፡ ➜ ሳይኮሎጂ (ሥነ ልቦና)፡
የአእምሮ እና የባህሪ ጥናት።➜ሳይኪያትሪ (የአእምሮ ሕክምና)፡
የአእምሮ ሕመሞችን በመመርመር እና በማከም ላይ ያተኮረ የሕክምና ዘርፍ።➜ ሳይኮቴራፒ (የስነ-ልቦና ሕክምና)፡
በስነ-ልቦና ቴክኒኮች የአእምሮ ጤና ችግሮችን ማከም።➜ ሳይኮሶማቲክ (ስነ-አካላዊ)፡
በስነ-ልቦና ምክንያቶች የተከሰቱ ወይም የከፋ አካላዊ ምልክቶች።➋ በተለመደ አጠቃቀም ላይ ጠቃሚ ማስታወሻ፡
"ሳይኮ" የሚለው ቃል ብዙውን ጊዜ መደበኛ ባልሆነ እና በዕለት ተዕለት ንግግር ውስጥ፣ ብዙውን ጊዜ አሉታዊ ወይም አዋራጅ በሆነ መንገድ፣ ያልተረጋጋ፣ የአእምሮ ሕመምተኛ ወይም አደገኛ ተብሎ የሚታሰበውን ሰው ለመግለጽ እንደሚውል ልብ ሊባል ይገባል። ይህ አጠቃቀም ብዙውን ጊዜ የሚያሳፍር እና ጎጂ ሊሆን ይችላል። የቃሉን ሳይንሳዊ እና ተራ አጠቃቀም መለየት አስፈላጊ ነው።➌ ማጠቃለያ፡
➜ የ "ሳይኮ-" ዋና ትርጉም ከአእምሮ፣ ከአእምሮ ሂደቶች እና ከአንድ ሰው ስነ-ልቦናዊ ገጽታዎች ጋር የተያያዘ ነው። ነገር ግን፣ ትርጉሙ እንደሁኔታው ሊለወጥ ይችላል። በሳይንሳዊ አነጋገር፣ ከአእምሮ እና ከስነ-ልቦና ጋር የተያያዘ ነው; በተለመደው አነጋገር ግን በአሉታዊ መንገድ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል, እና ይህንን ማስታወስ አስፈላጊ ነው።══════════════ 🔸🔸@SmartstudyStream🔸🔸 ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
2 884
➻ ☀️ 15ቱ የመልካም ጓደኛ ባህሪያት
🔴 1. Encouragers
በጣም በከፋ ሁኔታ ውስጥ ስንሆን ነገ መልካም ይሆናል ብለው ተስፋ የሚያሳዩ እና የሚያበረታቱ።🔵 2. The Hand Lifters
በጣም የወረደ ስሜት እና መከፋት ውስጥ ስንሆን የማይለዩ።🟢 3. Destiny Helpers
ራእይ እና ሀሳባችንን ማሳካት እንድንችል በሚችሉት ሁሉ የሚያግዙ።🟣 4. The Givers
ለጓደኝነት ክብር በመስጠት ጊዜያቸውንና እውቀታቸውን ሳይሰስቱ የሚሰጡ።🟠 5. The Receivers
እኛ ያለንን ስንሰጣቸው በምስጋናና በፍቅር የሚቀበሉ።🟡 6. The Prayer Conquerors
ለመንፈሳዊ ህይወት እድገታችን መልካም አርአያ የሚሆኑና የሚፀልዩልን።🟤 7. The Recommenders
በክህሎታችን የሚተማመኑና --ይሄን ጓደኛዬ ትችለዋለች/ይችለዋል ብለው ስለብቃታችን የሚመሰክሩ።🔴 8. The Correctors
ስህተታችንን የሚነግሩን /የሚገስፁንና እንድናስተካክል የሚየያግዙን።🔵 9. The Committed
ነገሮች ቢሳኩም ባይሳኩም በፅናት አብረውን የሚቆሙ።🟢 10. The Loyal
ታማኝ የሆኑ-- እኛ ፊትም ሆነ ከጀርባ ስለእኛ መልካም የሚያስቡ።🟣 11. The Truth-Tellers
እውነት የሚናገሩ የማያስመስሉ።🟠 12. The Altruists
ስለሌሎች የሚያስቡና መልካም ማድረግ የሚወዱ።🟡 13. The Reliable
የምንተማመንባቸው --በተለይ በችግራችን ግዜ ጥለውን የማይሄዱ።🟤 14. The Contented
ባላቸው ነገር አመስጋኝ እና ደስተኛ የሆኑት (ስሜት ይጋባል)🔴 15. Lovers and Pursuers of God
ፈጣሪያቸውን የሚወዱ እና ለፈጣሪ ታማኝ የሆኑ።══════════════ 🔸🔸@SmartstudyStream🔸🔸 ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
2 884
° 🟠 💥 ክፍል-3 (የመጨረሻ ክፍል)
🔶 ቀጣዩ ስራችን የተለያዩ ማጣቀሻ መጽሐፍት መፈለግና ማንበብ ይኖርብናል። መምህራን
ከሚሰጡን ትምህርት ጋር እያዋሃድን የምናዘጋጀው
- ሰፋ ያለ ግን ደግሞ ቅደም ተከተሉን የጠበቀ፣
- ግልጽና ያልተንዛዛ፣
- ዋና ዋና ፍሬ ሃሳቡን ብቻ የያዘ፣- የራሳችን ማስታወሻ ሊኖረን ይገባል። 🔶 ማስታወሻ ማዘጋጀት ባይሆንልን ደግሞ፣ ማስታወሻ በጥንቃቄ የመያዝና ያነበቡትን ነገር ነጥብ በነጥብ የማስቀመጥ ችሎታ ካላቸው ተማሪዎች ልምድ መቅሰም አለብን፤ እንዲረዱንም መጠየቅ ይኖርብናል። አንዳንድ ተማሪዎች በዚህ የተካኑ ናቸው። ማስታወሻ ሲይዙ አጥንቱን ከስጋው ለይተው፣ ግሳንግሱንና የማያስፈልገውን አበጥረው፣ እጥር-ምጥን ያለ፣ መተው የሌለበትን ፍሬ ነገር ብቻ የያዘ፣ እጅግ ምርጥ ማስታወሻ ያዘጋጃሉ። ከነዚህ ተማሪዎች ልምድ መቅሰም ብልህነት ነው። በተጨማሪም 🔶 ሁል ጊዜ የህይወታችን መርህ “አስተውሎ የሚራመድ ረጅም መንገድ ይጓዛል፡” የሚል ይሁን። ክፍል 1-3 መደምደሚያ 🟠 ራሳችንን ለዕውቀትና ለፈተና ስናዘጋጅ እነዚህን ነገሮች ሁሉ ታሳቢ ማድረግ አለብን። ይህን ከግምት ውስጥ አስገብተን የምንጓዝ ከሆነ ስኬት በእጃችን ነች። ጊዜያችን በከንቱ አይባክንም። በአጭር ጊዜ ውስጥ በበቂ ሁኔታ አጥንተን ብዙ ሳንደክም ውጤታማ እንሆናለን። 🔸🔸🔸🔸ተጠናቀቀ🔸🔸🔸🔸 ══════════════ 🔸🔸@SmartstudyStream🔸🔸 ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
2 884
Repost from Smartstudy Stream
🔶 🧡 አትገረሙም ግን?
በፈጣሪ ድንቅ ጥበብ አስደናቂ ስጦታዎች የሚያጠነክሩ ፈተናዎች እጅግ በበዛ ድካም ውስጥ እያለፋችሁ ራሱ ውስጣችሁን ስለሞላው ተስፋ አስባችሁ አትገረሙም??
"አምላኬ አመሰግንህ ዘንድ ምስጋና ይገባህ"የሚለው ቃል እንዳነሰብኝ እስኪሰማኝ ይደርሳል ብቻ ግን ለሰጠኸኝም ለወሰድክብኝም ለፈተንከኝም ብቻ ስለ ሁሉም ጉዳዮች ያለ ምክንያት የምታደርገው ነገር የለምና አብዝቼ አመሰግንሃለሁ!!🧡 ══════════════ 🔸🔸@SmartstudyStream🔸🔸 ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
2 884
° 🟠 💥ክፍል - 2
🔶 ሌላው መሰረታዊ ነገር
- ክፍል ውስጥ የሚሰጠውን ትምህርት በሚገባ በማስታወሻ ይዞ ከልብ መከታተል ፣
- ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ካልሆነ በስተቀር ከክፍል ፈጽሞ መቅረት የለብንም።🔸በተደጋጋሚ ከክፍል የምንቀር ከሆነ የሚሰጠው ትምህርት ተከታታይነትና ተያያዥነት ያለው ስለሚሆን ቀጣዩን ርዕስ ለመረዳትና አብሮ ለመሄድ ያስቸግረናል። 🔸እንደዚሁም ይኸው በተደጋጋሚ ከትምህርት ገበታ የመቅረት ጉዳይ በመምህራን ዘንድ ከታወቀ መጥፎ አመለካከት በራሳችን ላይ እንዲፈጠር እናደርጋለን። 🔸ይህም ደግሞ ከመምህራን ጋር እንዲኖረን የምንፈልገውን መልካም ግንኙነት ያሻክርብናል። እንዲህ ከሆነ ደግሞ ትምህርቱን እየጠላነው እንመጣና መጨረሻ ላይ ግድ የለሽ መሆን እንጀምራለን። ይህም የውድቀታችን የመጀመሪያ ምዕራፍ ይሆናል❗️ 👉👉 ወደ ክፍል-3 (የመጨረሻው ክፍል)🔸🔸 ══════════════ 🔸🔸@SmartstudyStream🔸🔸 ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
2 884
🍃🍂Textbooks based on: 🍂🍃
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
💥Old CURRICULUM▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
💥New CURRICULUM▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
2 884
2 884
2 884
2 884
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
