cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Gali Ababor Official

Hubannoo sirrii uumuuf

Больше
Рекламные посты
10 553
Подписчики
-324 часа
+77 дней
-7630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

"Doyna namaa jechuun nama ani isa biratti dubbatamee rahmata narratti hin buufneedha." Rasuul (SAW ) "Halkan Jum'aafi guyyaa Jum'aa Salawaata narratti buusuu heddummeessaa. Salawaanni keessan narra fidamtii." Rasuul (SAW) Halkan Jum'aatti seennee jirra. Kanaafuu Ergamaa Rabbiirratti rahmata haa buufnu. اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه
Показать все...
Halkan Jum'aatti seennee jirra. Ergamaa Rabbiirratti rahmata haa buufnu. Halkan Jum'aatti seennee jirra. Ergamaa Rabbiirratti rahmata haa buufnu. "Doyna namaa jechuun nama ani isa biratti dubbatamee rahmata narratti hin buufneedha." Rasuul (SAW ) "Doyna namaa jechuun nama ani isa biratti dubbatamee rahmata narratti hin buufneedha." Rasuul (SAW )
Показать все...
Zayitiin motooraa Delo 1L, BM 1L fi BM 25L lakk 40 jumlaan argattu. Jimma barri NOC bira. የሞተር ዘይት ዴሎ 1L, BM 20W50 1L እና BM 40 ቁጥር 25L በጅምላ ያገኛሉ። ጅማ በር ኖክ አጠገብ 0917006778
Показать все...
" علموا أبناءكم أن الآباء لا يعثرون على الأموال في الطرقات .. إنما هي أعمار تدفع، و صحة تذهب، و جسد تأكله الأيام ."
Показать все...
Baankii Hijraa Bitadhaa abbaa baankii ta'aa. Afaan Oromoo foormii keessa seentanii filachuu dandeessu ****** ውድ የሂጅራ ባንክ ቤተሰብ፣ የሂጅራ ባንክ ባለቤት መሆን እንዲችሉ ወደ እርስዎ ይበልጥ እየቀረብንዎ ነው። የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ብቻ አክሲዮን የመግዛት ጉዞን ይጀምሩ፡፡ https://t.me/hijra_share_bot?start=GALIABABO
Показать все...
Hijra Share Purchasing Bot

Hijra Bank Share Purchasing Online Platform!

የሂጅራ ባንክ አክሲዮን በመግዛት የባንክ ባለቤት ይሁኑ ከኢስላሚክ ፋይናንስ ጎንም እንቁም ****** ውድ የሂጅራ ባንክ ቤተሰብ፣ የሂጅራ ባንክ ባለቤት መሆን እንዲችሉ ወደ እርስዎ ይበልጥ እየቀረብንዎ ነው። የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ብቻ አክሲዮን የመግዛት ጉዞን ይጀምሩ፡፡ https://t.me/hijra_share_bot?start=GALIABABO
Показать все...
Hijra Share Purchasing Bot

Hijra Bank Share Purchasing Online Platform!

Huccuu Kijibaa walitti uffisuu osoo dhiifnee gaariidha! Dogoggoroota yeroo ammaa barnoota ilaalchisee Dhaabbilee Islaamaa keessatti raawwataman ***** Dogoggorri adda addaa kanneen sadarkaa barumsaa gadi buusan, fedhii barnootaa dhaloota keessatti ajjeesuu danda'aniifi dokumantii fake baay'isaa jiran dhaabbilee Islaamaa keessatti baay'inaan mul'ataa jiru. Namni waan kana yaadachiisus muraasa. 1. Namni PHD hin baranne doktoora ofiin jedhee chaappaa baafatee dhaabbata seera qabeessa keessa hojjata. Dhaabbatichis hin seeratu. Kun Osoo dhaabbilee mootummaatii ni adabsiisa ture. 2. Baatii muraasa, ji'a sadii ykn afur barsiisanii Dippiloomaan ykn digiriin eebbisiisuu; kun Online irratti ni baay'ata. Dheerinni yeroofi kaarrikulamiin barnootichaa sirraa'uun murteessaadha. 3. Namoota hulaa kolleejjii hin ejjanne huccuu warri PHD/Doktooraa ittiin eebbifaman uffisanii eebbatti hirmaachisuu. Wanti kun dhaabbata mootummaa keessatti hangam akka inni ulfaatu ni beekna. Namoonni baay'een dhaqqabanii huccuu san uffachuuf abjootu ture. Amma garuu gatii dhabsiisaa jirra. 4. Dhaabbileen online kaarrikuilamii ifaafi barsiisaa ga'umsa hin qabneen barsiisee eebbisiisu ni baay'ate.
Показать все...
‹‹አትነሳም ወይ አትነሳም ወይ! የግፍ አገዛዝ አይበቃህም ወይ?›› 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 📌  የዛሬ 50 አመት በ1966 ዓል ልክ በዚህ ሳምንት እንዲህ ሆነ! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ክፍል አንድ በእምነቱ ምክንያት መገፋቱ ሙስሊሙን አብግኖታል። የስውርና የግልጽ ሴራ ተጠቂነቱ ከንክኖታል። በገዛ አገሩ እንደ ሁለተኛ ዜጋ መቆጠሩ የእግር እሳት ሆኖበታል። ኢትዮጵያ ለሙስሊሙ ከክፉ ከእንጀራ እናት በላይ ከፋችበት። ‹‹አገር የጋራ ሃይማኖት የግል›› በሚል የሽንገላ ቃላት ሊያሞኙት እየሞከሩ በተግባር ግን የሃይማኖት ነጻነት መነፈጉ አብግኖታል። ከትምህርት አራቁት። ሙስሊም በመሆኑ ብቻ በአፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ድርብ ጭቆና ቀመሰ። አንድነቱን በማሳጣት እርስ በርስ እየተጠራጠረ እንዲኖር መደረጉ ቆጭቶታል። የዘመናት ብሶትና ቁጭት ለመብቱ ሊታገል ሙስሊሙን ግድ አሉት። ከትግል ሥልቶቹ አንዱ ሕዝባዊና ሰላማዊ ሰልፍ ነበር። ቁጣውንና ብሶቱን በማሰማት የመብት ጥያቄውን ሊገፋበት ወሰነ፤ ይህም በዕለተ ቅዳሜ ሚያዚያ 12 ቀን 1966 ዓ.ል በመዲናችን አዲስ አበባ በዓይነቱና በስፋቱ ታይቶ የማይታወቅ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ነበር። ትዕይንተ-ሕዝቡ በኢትዮጵያም ሆነ በሙስሊሙ ታሪክ ጉልህ ሥፍራ ነበረው። ግና ተዘነጋ። በሰላማዊ መንገድ ለሚታገሉት ፈር ቀዳጅ ሆኖ ሳለ ቸል ተባለ። በሰልፉ ሙስሊሙ ብሶቱንና ቁጭቱን ገልጾ መብቱን ለማስከበር ነቅሎ ወጣ። መብቱንም መንግሥት ያረጋግጥለት ዘንድ አስገደደ። ‹‹የቅርብ ጊዜ ታሪካችን ነውና የግድ ልናውቀው ይገባል›› በሚል ታሪኩ ሰፋ ባለ መልኩ እንደሚከተለው ቀርቧል። የሰልፉ አቀነባባሪዎች እነማን ነበሩ? ለምን እና እንዴት ሊደረግ ቻለ? የወጣቱና የሙስሊሙ ተማሪ ሚና ምን ነበር? መነቃቃቱስ እንዴት ሊመጣ ቻለ? የሙስሊሙ ጥያቄዎችስ ምን ነበሩ?    የወጣቶች ክበብ እና የዒድ ፓርቲ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ‹‹እስላሞች ተጨቁነዋል እየተባለ በኢትዮጵያ ብጥብጥ እንዲነሳ ብዙ ጊዜ በመገናኛ ብዙሃን ወቀሳ ይነገራል፡፡›› (ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ)          በአፄው ዘመን የመማር ዕድል ያገኙ ጥቂት ሙስሊም ተማሪዎች በአዲስ አበባ  ከ 1950ዎቹ ጀምሮ ‹‹የዒድ ፓርቲ›› በሚል በዒድ ቀን ይገናኙ ነበር። በዚያው ዝግጅት ላይ ስለ ኢስላም የሚያስተምራቸው ግለሰብ እየፈለጉ፣ እየተማማሩና እየተዝናኑ ዒድን ያከብሩ ጀመር። በጥቂት ሙስሊሞች የተጀመረው ይህ ሂደት ቀስ በቀስ ስለሙስሊሙ ተጨባጭ ሁኔታ እና መብት ወደመወያየት ገባ። የእርስ በርስ ግንዛቤያቸውን ማዳበሪያ መድረክ ሆኖ ቀጠለ። ይህ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ (የዛሬው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ) የተጀመረው የተማሪዎች የግንኙነት መድረክ ቀስ እያለ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎችን ቀልብ ሳበ። ዐብዱ መስዑድና ሙሐመድ ሐሰን ከመድኃኒዓለም ትምህርት ቤት፣ ሙሐመድ ዩሱፍ ከልዑል መኮንን ት/ቤት እና አበጋዝና ዐብዶ በሽር ከተግባረ-ዕድ ትምህርት ቤት በጋራ በመሆን በ1964 ዓ.ል ‹‹የሙስሊም ወጣቶች ክበብ››ን አቋቋሙ። ብዙም ሳይቆይ የክበቡን ዓላማ የተረዱ ወጣት ወንዶችና ሴቶች ከተለያዩ ት/ቤቶች ወደ ክበቡ በአባልነት ተቀላቀሉ። ክበቡም ከዒድ ፓርቲ ልምድ በመቅሰም በሙስሊም በዓል ቀናት ሙስሊሙ ተማሪ የሚገናኝበትንና የሚማማርበትን መድረክ ማዘጋጀቱን ተያያዘው። ከበዓል ቀናት ውጪም መገናኘትና መማማር እንዳለባቸው ተመካከሩ። ቋሚ የሚማሩበትንና ስለሙስሊሙ በደል፣ ስለመንግሥት ግልጽና ስውር ጸረ-ኢስላም ተግባራት፣ እንዲሁም የሙስሊሙ መብት የሚከበርበትን ቋሚ መንገድና አጠቃላይ መፍትሄ የሚገኝበትን ዘዴ ሊማከሩ ግድ ሆነ። ለመገናኘት የሚሆናቸው ስፍራ ሲታሰብ አንዋር መስጂድ ምቹ ሆኖ ታያቸው። የአንዋር መስጂድ አስተዳዳሪ የነበሩትን ሐጂ ዐብዱረሕማን ሸሪፍን ጠየቁ። እሳቸውም ወጣቶችን የሚያቀርቡ ነበሩና የመስጅዱን ቅጥር ግቢ ፈቀዱላቸው። ተማሪዎች በዚያ መገናኘት ጀመሩ። ሥፍራዋም ለክበቡ አባላት የስብሰባና የቤተ-መጽሐፍት አገልግሎትን መስጠት ጀመረች። የስፖርት፣ የሥነ-ጽሑፍ፣ የሴቶች፣ የደዕዋና መሰል ንዑስ ኮሚቴዎችን አዋቀሩ። በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ቁጥር ያለው ሙስሊም ወጣት አንዋርን አጥለቀለቀ። በኢስላማዊውም ሆነ በዓለማዊው ትምህርት እውቀት ያላቸውን ግለሰቦች በየሳምንቱ መጋበዙን ተያያዙት። ሸኽ ሐሚድ ዩሱፍ፣ ሐጂ ሙሐመድ ሳኒ ሐቢብ እና ሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሷዲቅ ዲናዊ ትምህርቶችን ለወጣቶች ያስተምሩ ጀመር። ሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ከዲናዊ ትምህርት ጎን ለጎን ስለመብታቸውና ስለሙስሊሙ ጭቆና ወጣቶቹን ማስገንዘቡን ተያያዙት። አባቢያ አባጆቢር ስለ ሕግ ሲያስተምሩ ጋዜጠኛ ሐጂ በሽር ዳዉድና ሙሐመድ ኢድሪስ የተለያዩ አርእስቶችን እየመረጡ ወጣቱን ያነቃቁ ጀመር። ሐጂ ዐብዱልከሪም ኑር ሑሴን እና ሐጂ ዑመር ሑሴንም የየራሳቸው ፕሮግራሞች ነበሯቸው። በሂደት የወጣት ክበቡ ከአንዋር መስጂድ ወጣ እያለ መድረክ ለመፍጠር ሙከራ አደረገ። አባቶች ግን ሥጋት ነበራቸው። ምክንያቱም እነሱ ‹‹የሰላም ማኅበር›› በሚል ሥያሜ አቋቁመውት የነበረው ድርጅታቸው በኃይለ ሥላሴ ደህንነቶች በሐሰት ተወንጅሎ መዘጋቱ ይቆጫቸው ነበርና ነው። የወጣት ክበቡ ከቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ‹የዒድ ፓርቲ› አዘጋጅ ኮሚቴ ጋር በመተባበር አዳራሽ እየተከራየ ፕሮግራም በጋራ ማዘጋጀት ጀመሩ። መሰል የወጣት ክበቦች (ስብስቦች) በየአካባቢው ብቅ ብቅ አሉ። የወጣቱም ንቃተ-ሕሊና እየዳበረ ሄደ። የሕግ ባለሞያና ጠበቃ የነበሩት አባቢያ አባ ጆቢር (የጅማው አባጂፋር የልጅ ልጅ ልጅ ናቸው) በየቲያትር ቤቱ በሚዘጋጀው መድረክ በግልጽ ስለ ሙስሊሙ መብት መቀስቀሱን ተያያዙት። በዚህ ጊዜም ከደህንነት አባላት ዛቻና ማስፈራሪያ ይደርስባቸው ነበር። የሙስሊሙ መብት መጣሱ እጅግ ይቆጫቸው ነበርና የደህንነትን ዛቻና ማስፈራሪያ ከቁብ አልቆጠሩትም። በደህንነት አባላት እንዳይታፈኑ በመሥጋት ወጣቱ እያጀባቸው ቤት ድረስ ይሸኛቸው ነበር። በ1964 ዓ.ል በሲኒማ ራስ በተዘጋጀው መድረክ ‹‹የእስልምና ማኅበራዊ ግዴታዎች ምንድናቸው?›› በሚል ርዕስ ንግግር አድርገዋል። ‹‹ኢስላም ሕግም፣ ንግድም፣ ፖለቲካም፣ ባህልም፣ ሥልጣንም፣ ማኅበራዊ ኑሮም፣ ሳይንስም፣ ሁሉንም ነው። አንዱን ነገር ብቻ ነጥለን የምንመራበት ሳይሆን ሁለንተናዊ ነው›› ሲሉ አስተምረዋል። ወጣቱ ስለ መብቱና እምነቱ፣ ስለ ሕልውናው እና አገሩ ይጨነቅ ዘንድ፣ እንዲሁም ለሙስሊሞች መብት መከበር መታገል እንዳለበት ጥሪ አድርገዋል። ሌሎችም በተለያዩ አርእስቶች ሥር የየራሳቸውን ትምህርት ሰጥተዋል። በ1965 የዒድ ፓርቲና የወጣቶች ክበብ በጋራ በመሆን የአገር ፍቅር አዳራሽን ተከራይተው የትምህርት መድረክ አዘጋጁ። በመሰል መድረኮች ንቃተ-ሕሊናው የዳበረው ወጣት ስለሙስሊሙ መብት መጣስና አጠቃላይ ጭቆና ይማከር ያዘ። ዑለሞችንም ያማክር ቀጠለ።በመስጂድ መገናኘትና መወያየትን አዘወተረ። የመድኃኒዓለም፣ ተግባረ ዕድ፣ ኮሜርስ ት/ቤት እና የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች በይበልጥ ብርቱና ንቁ ተሳታፊ ነበሩ።   ይቀጥላል……..
Показать все...