ru
Feedback
ስለገንዘብ

ስለገንዘብ

Открыть в Telegram

ይህ ቻናል ሰዎች በህይወታቸው ላይ ስለ ገንዘብ ጤናማ ንቃተ-ህሊና እንዲኖራቸው ባለፀጋ:በቤተሰብ፣በገንዘብ፣በማ/ህይወት፣በመንፈሳዊ፣በጤና፣በእውቀት በአላማ የተመጣጠነ። ለጥያቄ፣በግል የስልጠና አገልግሎት ለማግኘት +251912308371 +251968074644

Больше
544
Подписчики
+1424 часа
+427 дней
+20530 дней
Архив постов
ፐ ፐ ፐ ትናንት ፕሮስፔክት ሳደርግ😍😍😍😍
ፐ ፐ ፐ ትናንት ፕሮስፔክት ሳደርግ😍😍😍😍

💥💥💥💥💥💥 ወርቅ ሀሳብ ወርቅ ስሜት ወርቅ ተግባር ወርቅ ውጤት 💥💥💥💥💥 ወርቅ እቅድ ወርቅ እምነት ወርቅ አፈፃፀም ወርቅ ማሳካት 💥💥💥💥💥💥 ወርቅ ዝግጅት ወርቅ ስጦታ ወርቅ አቀባበል ወርቅ ህብረት 🏆🏆🏆🏆🏆 ወርቅ እኔ ወርቅ እኛ ወርቅ ሰኞ ወርቅ ቀን 💥💥💥 ቪቫ-ሱራፌኖ

5ደቂቃ ቀረን
5ደቂቃ ቀረን

💥💥💥💥💥 ዛሬ አዲስ ነኝ ⚡️⚡️⚡️⚡️ ውስጤ አዲስ ነው 💥💥💥💥💥 ሰኞ አዲስ ነው 🏆🏆🏆🏆🏆 ልቤ ጀግና ነው 💰💰💰💰 ልቤ ውጤት ነው ✈️✈️✈️✈️ እግሬ ፍጥነት ነው 💥💥💥💥💥 አይኔ የድል ነው 🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖 የማየው ድል ነው ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ልምዴ ማሽተት ነው 💥💥💥💥💥💥 ሚሸተኝ ድል ነው 🔥🔥🎖🔥🔥 ውስጤ ሞቃት ነው 🥇🥇🥇🥇🥇 እጄ ብርቱ ነው 💥💥💥💥💥 ሀሳቤ መትረፍ ነው ቀኔ መትረፍረፍ ነው 💥💥💥💥💥 ሰኞ የኔ ነው ማመስገን የኔ የኔ ደስታ ነው ደማቅ እኔ ነኝ ዛሬ ደማቅ ነው ፈገግ አስብዬ ፈገግ እላለሁ!!! 💥💥💥💥 ቪቫ-ሱራፌኖ 22/04/2016

photo content

photo content

💥💥💥💥💥💥💥 አምናለሁኝ! እርግጠኛ ነኝ! ደግሞም ልክ እና ልክ ነው! ፈጣሪ ሁሌም ትክክል ነው! ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ከልቤ እና ከአንጀቴ ከፈለኩት በጥልቅ መሻቴ አምላኬን ከጠየቅኩት የኔ ይሁን አስጨብጠኝ እውን ሆኖ አስደስተኝ መድረሻውን አንተ አሳኝ በመንገዴ አንተ አበርታኝ በፈተናው እጄን ያዘኝ ብቻ አላውቅም አንተ አድርሰኝ ካልኩት አልቆ እንደሚሰጠኝ 💥💥💥💥💥💥 አምናለሁ! እርግጠኛ ነኝ! ደግሞም ልክ እና ልክ ነው! ፈጣሪ ትክክል ነው! ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ስለዚህ እኔ ራሴን ልግራ በጨለማው እንዳበራ በፈተናው እንዳንበሳ እንዳጓራ ከደመናው ከፍ ብዬ እንዳሞራ እምነቴን ሰንቄ ላብራ ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ስለዚህ አምናለሁኝ! እርግጠኛ ነኝ! ደግሞም ልክ እና ልክ ነው! ፈጣሪ ሁሌም ትክክል ነው! 🏆⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ መሻቴን አስተካክዬ ውጤቴን አስተካክላለሁ የምትሉ "አምናለሁ ፈጣሪ ትክክል ነው" በሉ!!!! ⚡️⚡️⚡️⚡️ ድንቅ ሰኞ 08/04/2016 ቪቫ-ሱራፌኖ

የወንዜ(2) የወንዜ ገሞራ አሸበርቃለው እንደ ወርቅ ሳበራ ⚡️⚡️የወንዜ⚡️ገሞራ⚡️ የወንዜ(2) የወንዜ ወርቃማ ቀኔን አደምቃለሁ ማንንም ሳልሰማ ⚡️⚡️የወንዜ⚡️ወርቃማ⚡️ የወንዜ(2) የወንዜ ክሎዚ
የወንዜ(2) የወንዜ ገሞራ አሸበርቃለው እንደ ወርቅ ሳበራ ⚡️⚡️የወንዜ⚡️ገሞራ⚡️ የወንዜ(2) የወንዜ ወርቃማ ቀኔን አደምቃለሁ ማንንም ሳልሰማ ⚡️⚡️የወንዜ⚡️ወርቃማ⚡️ የወንዜ(2) የወንዜ ክሎዚንግ ወርቃማ ሆኛለሁ ከጥግ እስከ ጥግ 🏆🏆🏆🏆🏆 የወንዜ(2) የወንዜ ብልጭልጭ ክሎዚንግ ሰራለሁ ወርቄ እስኪመነጭ 🏆🎖🏆🎖🏆🎖🏆🎖🏆🎖

10.93 MB

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content