cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ANTI ILUMINATIZM

እራሳችሁን እና ቤተሰቦቻችሁን ከ 666 ጠብቁ

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
300
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
እባካችሁ በእግዚአብሔር በማርያም በአላህ ብቻ በምታምኑት አምላክ ይዣችኋለው ሼር አርጉለት እናንተ መርዳት ባችሉ ሐሚችሉት እናድርስ የ8 አመት ህፃን ነው የጭንቅላት እጢ አለበት እንርዳው እናቱ ብቻዋን እየተሰቃየች ነው ሰው ነን ነገ ምን እንበምንሆን አናቅም እባካችሁ 😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏ስለ ፈጠራችሁ ngd bank 1000298676037 Phon member 0932283075 እኔ የድርሻዬን ተወጣው ከአእምሮዬ ነፃ ነኝ እናንተስ #bemeli Chinal yalachu ebakachu tebaberun
Показать все...
ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ዛሬ የሆነ ሀሳብ የዘን መጠናል በ 666 እምነት ውስጥ የነበሩ የታዋቂ ሰወችን ታሪክ በ voice ልናቀርብ አስበናል ሀሳባችንን ከወደዱት👍ካልወደዱት ደሞ🙅 በማድረግ ድምፅን ይስጡ
Показать все...
👍 102
🙅 16
እንኳን አደረሳችሁ
Показать все...
sticker.webp0.11 KB
ራሄል ሙላት ትባለች ጠዋት ትምህርት ቤት ብላ እደወጣች አልተመለሰችም ስልኳም አይሰራም ከጠፋች 24 ሰዐት አልፎታል እባካችሁ ቤተሰቦቻም እኛም ጓደኞቿም ጭንቀት ላይ ነን ያያችኋት ካላችሁ በዚ 0965309229 0945543551 ስልክ ደውሉ እና አሳውቁን መረጃው እዲዳረስ ሼር አድርድታደርጉልን በማርያም ስም እጠይቃለን
Показать все...
ካሲዮፒያችን 👸🇪🇹 💥"ካሲዮፕያ የምትባል የኢትዮጵያ ንግስት ነበረች፡፡ እጅግ ውብ ስለሆነሆች እሷንም ሆነ ልጇን አንድሮሜዳ በቁንጅና አንደሚበልጥና ኔርድስ ከሚባሉ የባህር ውስጥ ኒምፎችም (nymph) አንደሚበልጡአወራች፡፡ በግሪክ ማይቶሎጂ ኒምፎች የሚባሉት ያላገብ እና እጅግ ውብ የሆኑ በውሃ ውስጥ እና በዕፅዋት ውስጥ የሚገኙ እንሰት መንፈሶች ብለው የሚያምኑባቸው ናቸው፡፡ ከነነዚ እንስቶች የፖሴይዶን ሚስትና ልጆች ይገኙበታል፡፡ ታዲያ በካሲዮፕያ አድራጎት የተበሳጨው የባህር ጌታ የሚባለው እነርሱን ለመበቀል አሰበ ሴተስ የተባለው የባለህር አውሬ አስነስቶ የሴፈውስን ሀገር የኢትዮጵያ ግዛት ሊያጠፋ ተነሳ ፡፡ በዚህም የተደናገጠው ሴፈውስ ምክርና መፍትሔ ለማግኘት በአማልክትና በሰዎች ሆነው አገናኝ ወደ ሆኑ ኦራክል ወደ ሚባሉት ሄደ፡፡ ነገር ግን የተናደደውን ፖሴይንን ማስደሰት የሚቻለው አንድሮሜዳን ለባህሩ አውሬ መሰዋት አድርጎ ካቀረበ ብቻ መሆኑ ተነገረው ሴፈውስም ምርጫ ስላልነበረው ተስማማ ከዛም ራቁቷን አድርጎና አውሬው ሊያገኛት በሚችልበት ቦታ በሰንሰለት እንድትታሰር አደረገ አውሬውም አይቷት ወደ እሷ ገሠገሠ በአጋጣሚ ሆኖ እርሷ በተቃረበበት ወቅት ፐርሰስ የተባለ ጀግና በባሕሩ በኩል እያለፈ ነበርና ተመለከታት ፐርሰስ ጀግና ስለነበር ጎርጎን ተብለው ከሚጠሩት3 እህታማሞች አስፈሪጭራቆች ውስጥ አንዷ የሆነችው ሜዱሳን አንገቷን ቆርጦ እንዲያመጣ ታዞ አንገቷን ቆርጦ እየተመለሠ ነበር፡፡ ጎርጎኖች በጭንቅላታቸው ላይ በጸጉራቸው ፋንታ ህይወት ያላቸ እባብ ነበር የሚያበቅሉትእነሱን ያየ ፎጡር ቀጥታ ወደ ድንጋይነት ይቀየራል ፐርሰስም ውቧን አንድሮሜዳ ለማዳን ወሰነ ከዛ ሜዱሳንን አሳየው ሴተስም ወደ ድንጋይነት ተቀየረ በውበትዋም ስለተማረከ አግብቶ ሊወስዳት ወሰነ ቤተሰብም ስለተስማማ ሠርግ ተግሶ ወደ ሃገሩ ወሰዳት" ይላሉ ጥንታውያን ግሪኮች፡፡ ይቅርታ ከርዕሱ ውጭ ሰለሆንኩ ግን ማወቅ ስላለብን ነው
Показать все...
https://t.me/joinchat/8i3mXVOWJsUzOWQ0 Join 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Показать все...
ይህ video ለ ህፃናት እንዳታሳዩ 🙏🙏
Показать все...
5.20 MB
ወንድሞቸ በጌታ ስም ምን እየሆነ ነው እባካቹሁ ንስሀ ግቡ የመጨረሻው ጊዜ ደርሷል ይህንን ነገር ሼር አድርጉ ሰው እንዴት በ በመጥረቢያ ይመታል😭😞😞ይቅር ይበለን ጌታ🙏🙏🙏
Показать все...