cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

📯 Øfficiãl Ⓒherã📯

ጥያቄ አሰተያየት በዚ ➠ @chere_com ➠ @chere_com

Больше
Рекламные посты
1 363
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ልጅ ፡ አባቴ ባህሪዬ እንዴት ቢሆን ደስ ይልሃል? አባት ፡ እንደነዚህ ሁን ልጄ ልጅ ፡ እንዴት? አባት ፡ እንደ ውሃ ሁን ባስቸገረ ጊዜ እሳትን ቢያጠፋም በተፈለገ ጊዜ ግን እንዲገኝ ዛፍ ማሳደጉን አይተውምና፤ እንደ ጨውም ሁን ለሁሉም ምግብ ቢፈለግም በቀላሉ ይገኝ ዘንድ ግን ዋጋው ውድ አይደለምና፤ ከሁሉ ከሁሉ ግን እንደ ወተት ሁን በተዉት ጊዜ በሌላ መልክ ተመልሶ ይመጣል እንጂ አይበላሽምና - በተገፋም ጊዜ ከፍ ከፍ ይላልና፡፡ ልጅ ፡ እሺ አባቴ እንዳልሆንስ የምትፈልገው የለም? አባት ፡ አለ ልጄ፤ እንደነዚህ አትሁን ልጅ ፡ እንዴት? አባት ፡ ልጄ ሆይ እንደ መርፌ አትሁን የሌሎችን ብዙ ቀዳዳ እየደፈነ የራሱን አንዷን መድፈን አይችልምና፤ እንደ መቋሚያም አትሁን ለሌሎች መደገፊያ እየሆነ ለራሱ ግን መቆም አይችልምና፤ ከሁሉ ከሁሉ ግን እንደ ደወል አትሁን! ከሁሉ ቀድሞ ነቅቶ ሌሎችን ለቅዳሴ ቢቀሰቅስም እርሱ ግን አያስቀድስምና፡፡ 🔥🔥#share https://t.me/offical_chera
Показать все...
📯 Øfficiãl Ⓒherã📯

ጥያቄ አሰተያየት በዚ ➠ @chere_com ➠ @chere_com

➪የሰማይ ወፎች አይዘሩም፣አያጭዱም፣ከዛም በጎተራ ምግብን አያከማቹም ነገር ግን አምላክህና አባትህ እግዚአብሔር ይመግባቸዋል። ➪ታዲያ አንተን በመልኩና በምሳሌው ፈጥሮህ እንዴት ችላ ሊልህ ይችላል? ወዳጄ አባትህ መልካም ነውና ስለ ህይወትህ በፍፁም አትጨነቅ። ➪መልካም ቀን
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
* የሚገርመው በዚህች ምድር ላይ  ለልሹ ብሎ የሚኖር አንድም ነገር የለም፤ * ወንዝ የራሱን ዉሃ አይጠጣም፣ * ባህር የራሱን ዓሳ አይበላም፣ * አትክልት የራሱን ፍሬ አይመገብም፣ * ፀሐይ የራሷን ሙቀት አትሞቅም፣ * ጨረቃ ለልሡ ብላ አትደምቅም፣ * አበባ ለልሹ  ሲል አትፈካም፣ * ፍየል በግቷ የያዘችዉን ወተት አትጠጣም፣ - ነገሮች አንዱ ለሌላኛው እገዛ ነው የተፈጠሩት፣ - አንዱ ሌላው የጎደለዉን ለመሙላት ነው የተገኙት፣ - እኛም አንዳችን ለሌላኛችን እንኑር፣ - አንበላላ፣ አንጠፋፋ፣ እንተጋገዝ፣ * ሀሳብ የገባዉን - አዳምጠው፣ * ያማከረህን - መላ ስጠው፣ * ይቅርታ የጠየቀህን - እለፈው፣ * ቸገረኝ ያለህን - እርዳው፣ በዙርያችን ያለ ነገሮች ሁሉ ይጠፉና በመጨረሻም የሚቀረው የሠራነው መልካም ሼል ብቻ ነው፡፡ * መልካምነት ዕድሜው ረጅም ነው፣ * መልካምነትም መልሶ ይከፍላል፣ ሰዉን በመጥቀም ይበልጥ የምንጠቀመው እኛ መሆናችንን እንወቅ፣ ፈጣሪያችን ከሰዎች ሁሉ መርጦ ችግረኛን ወደኛ የሚልከው ሊጠቅመን እንጂ ሊጎዳን አይደለም፡፡   #ሟር (-_-)     ➣ ጥያቄ አሰተያየት በዚ👇🏾 ➠ @chere_com ➠ @chere_com      ➠ ቻናሉን ለመቀላቀል 👇🏾 📯━━━✦✦━━━━📯    ⇲ ⇲ @offical_chera ⇲ ⇲          📯 (-_-)📯     ⇲ ⇲ @offical_chera ⇲⇲     ─ ❖ ── ✦ ── ❖ ─
Показать все...
➠ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ ➠ ከሌለን፤ ከጎደለን ነገር ይልቅ ያለን ነገር ይበልጣል። ከምንማረርባቸው ነገሮች ይልቅ ልናመሰግንባቸው የሚገባን ብዙ መልካም ነገሮች አሉ። ➠ምናልባት የምትፈልገው ስፍራ ላይ አልተቀመጥክ ወይንም የምትመኘውን ነገር አላገኘህ ይሆናል። ይሁን እንጂ አዲስ ቀን ሲሰጥህ ከብዙዎች በላይ እድለኛ ነህ። ስለዚህም ፈጣሪህን ባለህ ነገር አመስግን። በሰላም ውሎ በሰላም ማደር እጅግ ትልቅ ነገር ነው። አዲስ ቀን አዲስ ህይወት ነው። ➠አንተ ለብቻህ የሆነብህ ነገር የለም። አንተ ጋር የጎደለህን ሌላው ጋር ስታይ 'ሁሉ የሞላለት' መስሎህ ነው። ባወቅኸው ልክ የሰውን ህይወት አትመዝን፤ የራስህንም አታቃል። ➠ ስለዚህ በምንም አይነት የህይወት ትግል ውስጥ ብትሆን በመኖርህ ብቻ ደስታን ምርጫህ አድርግ። አዲስ ቀን እንድታይ ስለተፈቀደልህ ብቻ ለፈጣሪ ምስጋና ልታቀርብ ይገባል። (-_-)   #jøin  (-_-) 📯━━━✦✦━━━━📯 ⇲ ⇲ @offical_chera ⇲ ⇲          📯 (-_-)📯 ⇲ ⇲ @offical_chera ⇲⇲     ─ ❖ ── ✦ ── ❖ ─
Показать все...
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏 ከሌለን፤ ከጎደለን ነገር ይልቅ ያለን ነገር ይበልጣል። ከምንማረርባቸው ነገሮች ይልቅ ልናመሰግንባቸው የሚገባን ብዙ መልካም ነገሮች አሉ። ምናልባት የምትፈልገው ስፍራ ላይ አልተቀመጥክ ወይንም የምትመኘውን ነገር አላገኘህ ይሆናል። ይሁን እንጂ አዲስ ቀን ሲሰጥህ ከብዙዎች በላይ እድለኛ ነህ። ስለዚህም ፈጣሪህን ባለህ ነገር አመስግን። በሰላም ውሎ በሰላም ማደር እጅግ ትልቅ ነገር ነው። አዲስ ቀን አዲስ ህይወት ነው። አንተ ለብቻህ የሆነብህ ነገር የለም። አንተ ጋር የጎደለህን ሌላው ጋር ስታይ 'ሁሉ የሞላለት' መስሎህ ነው። ባወቅኸው ልክ የሰውን ህይወት አትመዝን፤ የራስህንም አታቃል። ስለዚህ በምንም አይነት የህይወት ትግል ውስጥ ብትሆን በመኖርህ ብቻ ደስታን ምርጫህ አድርግ። አዲስ ቀን እንድታይ ስለተፈቀደልህ ብቻ ለፈጣሪ ምስጋና ልታቀርብ ይገባል። 🙌መልካም ቀን፤ ቸር ያሰማን፤ ቸር ያውለን🙌 @Kezimkezia
Показать все...
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ🙏 የልብህን ቁስል ትተው የደረትህን ንቅሳት ያደንቃሉ፤ ጫማ ስለሌለህ እግርህ አይታይም፤ የጭንቅላትህን ዋጋ በኮፍያክ ይተምኑሀል፤ መከራ ተሸክሞ ሲኖር ያላዩት ትከሻ ኮት ሲለብስ ያጨበጭቡለታል፤ ታሪክህን ጨርቅህ ላይ ስምህን ልብስህ ላይ ለማንበብ ይሽቀዳደማሉ። እኔ ትንሽነቴን አልረሳም፤ ማወቄም አያመፃድቀኝም። ጀግና ማለት ታግሎ የጣለ ሣይሆን ታግሎ ያለፈ ነው። ሁሌም ቢሆን እራስህን ተመልከት። የምትወድቀው ሌላውን ለመጣል የሞከርክ ቀን ነው። ልትጥለው የሞከርከው ሰው ግን ገልብጦህ ከላይ ሆኖ ታገኘዋለህ። ሁሉንም በገንዘብ እገዛዋለው ብለህ አታስብ፤ በገንዘብ የምትገዛው ርካሹን ነገር እንጂ ውድ ነገሮች የዋጋ ተመን የላቸውም። ✍️Unknown 🙌መልካም አዳር፤ የነገ ሰው ይበለን🙌 @kezimkezia
Показать все...
➪ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ🙏🏾 ➮የልብህን ቁስል ትተው የደረትህን ንቅሳት ያደንቃሉ፤ ጫማ ስለሌለህ እግርህ አይታይም፤ የጭንቅላትህን ዋጋ በኮፍያክ ይተምኑሀል፤ መከራ ተሸክሞ ሲኖር ያላዩት ትከሻ ኮት ሲለብስ ያጨበጭቡለታል፤ ታሪክህን ጨርቅህ ላይ ስምህን ልብስህ ላይ ለማንበብ ይሽቀዳደማሉ። ➠ እኔ ትንሽነቴን አልረሳም፤ ማወቄም አያመፃድቀኝም። ጀግና ማለት ታግሎ የጣለ ሣይሆን ታግሎ ያለፈ ነው። ሁሌም ቢሆን እራስህን ተመልከት። የምትወድቀው ሌላውን ለመጣል የሞከርክ ቀን ነው። ልትጥለው የሞከርከው ሰው ግን ገልብጦህ ከላይ ሆኖ ታገኘዋለህ። ➮ሁሉንም በገንዘብ እገዛዋለው ብለህ አታስብ፤ በገንዘብ የምትገዛው ርካሹን ነገር እንጂ ውድ ነገሮች የዋጋ ተመን የላቸውም። (-_-)   #jøin  (-_-) 📯━━━✦✦━━━━📯 ⇲ ⇲ @offical_chera ⇲ ⇲          📯 (-_-)📯 ⇲ ⇲ @offical_chera ⇲⇲     ─ ❖ ── ✦ ── ❖ ─
Показать все...
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰሽ /አደረሰክ እያልኩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ➪ በጣም ለምወድክ❤️ ❤️ ዉድ 🥰............ ይድረስልኝ 😍😍 ➠❤️❤️ በጣም እወድሃለሁ/ሻለሁ❤️❤️  ምናልባትም እንደምወድክ እስከዛሬ ስላላወራሁ ስላልተናገር ይቅርታ🙏። ➲ ዛሬ አንድ የምነግርክ ነገር አለኝ አንተም እንድታስተዉለሁ እፈልጋለሁ ።           😍 ዛሬ ነዉ ልደቴ🥰      ዛሬ ነዉ እኔም የተወለድኩት  ይህን እወቅልኝ🙏🏾 #ከ_ዘላለም_ሞት_ያመለጥኩበት #ምህረትን_ያገኘሁበት #ድንቅ_ፍቅሩን_የቀመስኩበት #የክርስቶስ_ልጅ_የሆንኩበት #ከባርነት_ነጻ_የወጣሁበት #አድስ_ሰዉ_የሆንኩበት              ❤️  እለት ናት🙏🥰 ሳላዉቅ ያጠፋሁት ነገር ካለ ይቅርታ እጠይቃለሁ 🙏🙏 እኔንም የበደልከኝ ነገር ብኖር ይቅር ብዬሃለዉ/ሻለሁ😍😍           እንኳን አደረሰክ/ሽ ❤️❤️ ኢየሱስ ተወልዷል ❤️                              መልካም በዓል       🙏😍ለወንድሞችህ ❤️                        እና           🙏🥰ለእህቶችህ 🥰😍                 áŠ á‹ľáˆ­áˆľáˆáŠđŸ˜ 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 (-_-)   #jøin  (-_-) 📯━━━✦✦━━━━📯 ⇲ ⇲ @offical_chera ⇲ ⇲          📯 (-_-)📯 ⇲ ⇲ @offical_chera ⇲⇲     ─ ❖ ── ✦ ── ❖ ─
Показать все...
👍
♥️
Фото недоступноПоказать в Telegram
➠ውሳኔ! አንድ ወሳኝ የሆነ ጥያቄ ራሳችሁን ጠይቁ ከየትኛው የአለም ክፍል ምን አይነት ሰው በየትኛው ቀንና በየትኛው ሰዐት ወደእናንተ መቶ ነው የእናንተን ሂወት እንዲቀይር የምትጠብቁት? ራስህን ያልሆነ መልስ በመመለስ አታታለው ምድር ላይ ካለው ሰው ሁሉ ያንተን ሂወት ወስኖ ሊቀይር የሚችለው አንድ ሰው ብቻ ነው ያም ሰው አንተ ነህ አንተ ነህ የራስህን ሂወት ወስነህ ልትቀይረው የምትችለው። ስለዚህ ሂወትህን ለመቀየር ማቆም የምትፈልገውን ለማቆም መጀመር የምትፈልገውን ለመጀመር ቁርጥ ያለ ውሳኔህን አስተላልፍ! ወስን ወዳጄ። መጽሀፍ ማንበብ ነው የምትፈልገው ወስንና ጀምር መቼስ ባንዴ አንባቢ መሆን አይጠበቅብህም በቀን አንድ ገፅ በማንበብ ተለማመድ ግን ጀምር። ➠እስፖርት መጀመር ከሆነ የምትፈልገው ነገ አትበል ዛሬ ጀምር ቢያንስ በቀን ከአስር እስከ አስራአምስት ደቂቃ ሾል ግን ጀምር። ማቆም የምትፈልገው ነገር አለ ነገ አቆማለው አትበል ነገ የዛሬ ውጤት ነው ዛሬ ለማቆም ወስነህ ጀምርና ነገ ታቆማለህ። ላንተ ያለኸው ራስህ እስከሆንክ ድረስ ዛሬ ቆም ብለህ ወስንና ጀምር ዛሬ እኮ ፈታ ልበል ብዬ ነው ነገ በቃ ወስኜ ነው የምጀምረው አትበል ዛሬ ያልተሰራ ነገ ከየትም አይመጣም። ➠ ነገ እኮ አንተ አንተው ነህ ጊዜውም ያው በቀን 24 ሰዐት ነው ሁኔታዎቹም ያው ናቸው እነሱ ተለውጠው አንተን አይለውጡህም አንተ ነህ ተለውጠህ ነገህንም ሁኔታዎቹንም የምትለውጠው ስለዚህ ወዳጄ ወስን! ወስንና ጀምር። ➠እናም ወዳጄ አንድ ቀን መለወጤ አይቀርም እያልክ ራስህን ማታለል አቁምና ቀን አንድ ብለህ ጀምር። #ሟር (-_-)     ➣ ጥያቄ አሰተያየት በዚ👇🏾 ➠ @chere_com ➠ ቻናሉን ለመቀላቀል 👇🏾 📯━━━✦✦━━━━📯    ⇲ ⇲ @offical_chera ⇲ ⇲
Показать все...
➠ፀሐይ ጥቅምን የሰጠችን እኛ ከእርሷ በብዙ ኪሎ ሜትሮች ራህል ስለራቅን ነው። ብንቀርባት ኖሮ እኛን ከመጥቀም ይልቅ ትጎዳን ነበር። ➠ልክ እንደዚሁ በሕይወታችን ላይ አንዳንድ ነገሮች ጥቅም የሚሰጡን ስንርቃቸው ነው። (-_-)   #jøin  (-_-) 📯━━━✦✦━━━━📯 ⇲ ⇲ @offical_chera ⇲ ⇲          📯 (-_-)📯 ⇲ ⇲ @offical_chera ⇲⇲     ─ ❖ ── ✦ ── ❖ ─
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.