cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Buna👆 music🎶🎵

Music Pic Love story Tik tok Fun voce... Croos comment @yabu32

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
228
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹መልአኩም እንዲህ አላቸው"እነሆ ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ!!! ዛሬ #በዳዊት ከተማ መድኀኒት እርሱም #ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።።። #የሉቃስ ወንጌል ፪%፲-፲፪ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን #ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዐል በሰላም አደረሳቹህ???አደረሰን----✝✝✝ በአሉ #የሰላም👍👍👍 #የፍቅር 👍👍👍 #የአብሮነት የመተሳሰብ በዐል የሁንልን።
Показать все...
9.25 KB
ገባኝ አሁን ገና ገባኝ አሁን ገና ከሰው ጋር ለመኖር አቋራጭ ጎዳና ማስመሰል መሆኑን እያደረ ገና ማስመሰል መሆንን እያደረ ገና 😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏 አንድን መፅሐፍ ውስጡን አይተው ሳያጠኑ ቢፈርዱበት ያሳዝናል በሽፋኑ ለማስመሰል አልችል ብዬ ስላቃተኝ ሌላ አደለም የኔ ጠላት እራሴው ነኝ 😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰 ከሰው ጋር አብሬ ለመኖር ለጊዜው ማስመሰል ባልችልም እራሴን እስከማውቀው ድረስ ያን ያህል ክፉም አደለሁም ግልፅነት እራሴን መሆኔ ቢለየኝ ሃዘኔ ያበቃል ብከፋም በሰው ቂም አልይዝም የልቤን ፈጣሪ ግን ያውቃል 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ሁሉንም በሱ ላይ ትቻለው ማስመሰል ባልችልም አውቃለው ልነጠል ግዴለም ልታገስ እውነቱን እስከሚያውቁት ድረስ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Показать все...
Alamarrm (Ethiopian Contemporary Music) CD 1 TRACK 3 (128).mp34.95 MB
አሉ ደሞ anedande ስግጥናን እንደ አራዳነት ተቀብለው ስለ ሴት አለባበስ የሚያወሩ እንትና እንዲ ለበሰች እንትና እርቃኗን ምናምን ወንድሜ ለመሆኑ ስለ ሀመር ታውቃለህ እነሱን ብታይ ምን ልትል ነው ፓንትህ ነበር የሚበላሸው ለምን እንደ ሄዋን እርቃኗን አትሄድም ከፈለገች ካስደሰታት እሷን ካልደበራት መብቷ ነው ኑሮህን ኑር አይምሮህን ብትከፍተው እኮ ከዚህ በላይ ብዙ የሚያሳስብህ ነገሮች አሉ አንተ ግን ደፍነኸዋል ያልበላህን አትከክ 🙌🏿❗️ተረከዝ ራስ😒 @Bff_mod🥀
Показать все...
Sweety
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.