cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

MentalHealthMatter

Spread the word; Mental Health Matter Stop the stigma Fight the stereotype Bot : @MentalHealthMatterBot Partner : @thesunandherflowerss

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
346
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
📜🗞📕📚 ቅድም ያነባሁት የዕንባዬ ጅረት ከጉንጮቼ አልፎ እስኪጎርፍ ከመሬት አፌ ውስጥ ገባና ጥርሶቼን አጣጥቦ ከበረዶ አንፅቶ ሳቅ ሳቅ አለኝ አቦ 📜🗞📕📚 ~ ልዩ ዳንኤል @LiyuTibeb
Показать все...
🚨Announcement🚨 Miss it not! Free Online Event Click the link below to register https://www.eventbrite.co.uk/e/understanding-bipolar-disorder-tickets-136166921929 @AYMIND
Показать все...
Показать все...
Dr_Phil's_Philosophy_on_Depression_Pain_is_a_Motivator_Joe_Rogan240p.mp410.16 MB
Показать все...
የቀጠለ . . . ማንነት እና የአእምሮ ህመም አንድ ሲሆኑ የአእምሮ ህመም ማንነታችንን እና ህይወታችንን እንዲቆጣጠር ባደረግንበት ወቅት ማገገም እንዳንችል ያደርገናል እናም ይህ ደግሞ ወደኋላ ተመልሶ የአእምሮ ጤንነታችንን ይጎዳል ፡፡ የራስዎን ስሜት በመጠበቅ መልሶ ማገገም 1. ለራስህ የዋህ ሁን የአእምሮ ህመም መያዙ ከባድ ሊሆን ይችላል ፡፡ በሚድኑበት/በሚያገግሙብት ጊዜ ሁሉ ራስዎን አያስጨንቁ እና በትዕግሥት ይቀጥሉ። 2.ከህመምዎ ጋር የማይዛመዱ ነገሮችን ያድርጉ ከበሽታዎ ጋር የማይዛመዱ ፍላጎቶችን እና እንቅስቃሴዎችን ያዳብሩ። ቋንቋ መማር፣ ስዕል መሳል የመሳሰሉትን ማዳበር። 3.ከህክምና ባለሙያ ጋር ይነጋገሩ ይህ መፍትሄ እንዲያገኝ ለጤና ባለሙያ ክፍት ሆነው ሃሳቦን እና ህመምዎን ያጋሩ። @MentalHealthMatter
Показать все...
የአእምሮ ህመም ማንነትዎ በሚሆንበት ጊዜ በመጀመሪያ የማንነት አይነቶች በትንሹ የግል ማንነት: ይህ ከእርስዎ የሕይወት ታሪኮች የተገነባ ነው። በእውነት ልዩ የሚያደርጉትን ልዩ ባህሪዎችዎንም ያመለክታል። የህብረተሰብ ማንነት: ይህ የሚያመለክተው ስለ እርስዎ ማንነት የሌሎች ሰዎችን መረዳትን ነው። ኢጎ (ego/ምስላዊ) ማንነት: ይህ እርስዎ እራስዎ እራስዎን እንዴት እንደሚመለከቱ እና እርስዎ ማን እንደሆኑ እንዴት እንደሚለዩ የሚያመለክት ነው። በተወሰነ መልኩ ወደ እውነተኛ ማንነትዎ ሊቀርብ ይችላል። የህመም ማንነት: ይህ የሚያመለክተው በሽታዎችን እና ህክምናዎችን እንዴት እንደምንመለከት ነው ግን ከዚያ በላይ ፣ ህመሙ ከራሳችን ስሜት ጋር ምን ያህል እንደተቀላቀ እና እራሳችን ስለራሳችን የምናስብበት መንገድ ላይ ምን ያህል ተጽዕኖ እንደፈጠረ ያመለክታል ፡፡ ከዚህ አንፃር የአእምሮ ህመም መያዛችን በኢጎ ማንነታችን ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል። እርሶ ስላ እራሶ አእምሮ ህመምዎ ያለዎት ግንዛቤ መጥለቅለቅ/መዋጥ/Engulfment: ህመሙን እንደ እርስዎ ሲቆጥሩ እና በህይወትዎ ውስጥ የበላይ ሆኖ ሲቆጣጠር ነው አለመቀበል/Rejection: በሽታውን ውድቅ በሚያደርጉበት ጊዜ እና በጭራሽ እንደ ማንነትዎ አካል ሳያደርጉ ሲሸሹት ነው። ተቀባይነት/Acceptance: ህመሙን እንደ እርስዎ አካል አድርገዎ ሲቀበሉ። ማበልፀግ/Enrichment: ህመሙን መቀበል እና በህይወትዎ ሊጠቅምዎ እንድሚችል አድርጎ መጠቀም ነው። ይቀጥላል . . . @MentalHealthMatter
Показать все...
3rd Issue OUT NOW @AYMIND
Показать все...
"People may ATTACK you, CRITICIZE you or IGNORE you. They can CRUMPLE you up with their words, SPIT you out or WALK ALL OVER you but remember whatever they do or say, you will always keep your VALUE." - Frederik Imbo Negative words and deeds that you endured thorough out the day can not change who you are. You are loved, creatively, fearfully and wonderfully made. You are the only one who can change your VALUE. Good Night. @AYMIND
Показать все...
Depression: Interview by Dr. Lehmann ⛔️⛔️⛔️ VIEWERS DISCRETION IS ADVISED⛔️⛔️⛔️ Size: 19MB @MentalHealthMatter
Показать все...
DEPRESSION 1951 Real Psychiatric Interview with Farmer Ross.mp419.70 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.