cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ነጻ መንፈሳዊ የክርስቲያን መጽሐፍቶችንና ትምህርቶች ለማግኘት👈👇

“አምላክህ እግዚአብሔር መሐሪ አምላክ ነውና አይተውህም፥ አያጠፋህምም፥ ለአባቶችህም የማለላቸውን ቃል ኪዳኑን አይረሳም።” — ዘዳግም 4፥31

Больше
Рекламные посты
1 650
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ገንዘብ ሰዎችን ደስተኛ ያደርጋልን? ጤና ሰዎችን ደስተኛ ያደርጋልን? አያደርግም፡፡ ሰዎችን እውነተኛ ደስተኞች የሚያደርጋቸው የዘላለም ቤዛነት የሐጢያቶች ሁሉ ይቅርታ ብቻ ነው፡፡ ሰው ከውጭ ሲታይ ምንም ያህል ደስተኛ ቢመስል በልቡ ውስጥ ሐጢያት ካለበት ይህ ሰው ምስኪን ነው፡፡ ይህ ሰው በፍርድ ፍርሃት ውስጥ ይኖራል፡፡ የዳነ ሰው ቡቱቶ ቢለብስም እንኳን እንደ አንበሳ ደፋር ነው፡፡ በልቡ ውስጥ ሐጢያት የለም፡፡ ‹‹ጌታ ሆይ አመሰግንሃለሁ፡፡ እኔን ሐጢያተኛውን አዳንከኝ፡፡ እኔ ፍቅርህን ለመቀበል የተገባሁ አይደለሁም፡፡ ነገር ግን ስላዳንከኝ አመሰግንሃለሁ፡፡ እኔ ለዘላለም ከሐጢያቶች የዳንሁ ነኝ፡፡ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን!›› የዳነ ሰው በእርግጥም ደስተኛ ሰው ነው፡፡ በእርሱ የቤዛነት ጸጋ የተባረከ ሰው በእርግጥም ደስተኛ ሰው ነው፡፡ ‹‹የዓለምን ሐጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሄር በግ፡፡›› ኢየሱስ ሐጢያቶቻችንን በሙሉ ስለወሰደ እኛ ሐጢያት የለብንም፡፡ እርሱ በመስቀል ላይ ደህንነትን ‹‹ፈጸመ፡፡›› የእናንተንና የእኔን ጨምሮ ሐጢያቶቻችን በሙሉ ‹በዓለም ሐጢያት› ውስጥ ስለተካተቱ ሁላችንም ድነናል፡፡ ( 1ኛ መፅሐፍ ስብከት 4)
Показать все...
ሰይጣን በተንኮሉ አሁንም ብዙዎችን ማሳቱን ቀጥሎአል። ወንድሞቼ የሰይጣንን ሐሳብ ላለመርሳት ሁሉጊዜ ልባችንን በእግዚአብሔር ቃል ላይ መትከል አለብን። ከውሃና ከመንፈስ ምንጭ ሁለ መጠጣትና መንፈሳችንን ማደስ አለብን። ያነ ሰይጣንን የሚናሸንፍበትን አቅም እናገኛለን። ያለበለዚያ በእርሱ ወጥመድ ውስጥ ተጠምደን እንወድቃለን። እንጠንቀቅ።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለሚያነቡ አይኖች እግዚአብሔር መንፈሳዊ መገለጥን ይጨምርላቸው።
Показать все...
ለበለጠ ጥያቄ @jonahnlm ላይ መልዕክት አስቀምጡልኝ
Показать все...
11:35
Видео недоступноПоказать в Telegram
የመጥምቁ ዮሐንስ ማንነትና አገልግሎቱን አለማወቅ ለትልቅ መንፈሳዊ ኪሳራ ይዳርጋል።
Показать все...