cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሁሉም ገብያ

✅ ማንኛውም አስፈላጊ እቃ ካለ እናፋልጋለን ገዢ ሻጭ እናገናኛላን  የምትፈልጉትን ያጣቹትን መግዛት የፈለጋቹት መሸጥ የፈለጋቹት ነገር ካለ እኛን ያናግሩን በፍጥነት መልስ ይኖረናል ይጠይቁን ስልክ ቁጥር 0977040790 ✅ ለአስተያየት እና ጥያቄዎ and cross @davidosavage1 ሼር በማድረግ ያግዙን

Больше
Япония3 456Не указан языкПродажи31 234
Рекламные сообщения
999Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

👍 1
🌻🌻🌻🌻አበባየሁሽ🌼🌼🌼🌼
Показать все...
እንኳን ከዘመነ ሉቃስ🌙 🌼ወደ ዘመነ ዮሐንስ 🌼☀️ በሠላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ። 🙏🙏 🌼🌼🌼 ''ቀንንና፡ወርን፡ዘመንንም፡ዓመትንም፡ በጥንቃቄ፡ትጠብቃላችኹ። 1፤ ምናልባት፡በከንቱ፡ለእናንተ፡ደክሜያለኹ፡ብዬ፡ እፈራችዃለኹ።''              ወደ ገላትያ ሰዎች 4፥10 ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ይህን በከንቱ አላለም ለእኛ ነው እግዚአብሔር ሁልጊዜ የምሕረትን በር ሲከፍትልን ዝም ብለን አሳልፈን ይሆን?? "፤ በቸርነትኽ፡ዓመትን፡ታቀዳጃለኽ፥ምድረ፡ በዳውም፡ስብን፡ይጠግባል። 12፤ የምድረ፡በዳ፡ተራራዎች፡ይረካሉ፥ ኰረብታዎችም፡በደስታ፡ይታጠቃሉ።           መዝሙረ ዳዊት 64፥11-12 እናስተውል በቸርነትህ የሚለው ቃል ትልቅ መልእክት አላት እኛ ምን ብንበድል ቸርነቱ ከኛ አያርቅምና ወደ እቅፉ እንመለስ። አዲሱን ዓመት በይቅርታም በፀሎትም እናስበው ዘንድ እያወኩም ሳላቅም ያስቀየምኳቹ ይቅርታን በእግዚአብሔር ስም አድሉኝ። ✍ ወለተ ገብርኤል
Показать все...
Cargo ሱሪዎች 850birr
Показать все...
Acser 512 ssd 8ram Core 3 10generation Wind 10 Without changer 30k
Показать все...