330
Подписчики
-224 часа
-87 дней
-1730 дней
Архив постов
330
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) “ጋሻ“ የተሰኘ ጸረ-ቫይረስ ማበልጸጉን አስታውቋል❗️
⚡️ጸረ ቫይረሱ በኔትወርክ እና በኮምፒዩተሮች ውስጥ ባሉ መተግበሪያዎች የሚመጡ ጥቃቶችን ለመቆጣጠር የሚያስችል መሆኑ ነው የተገለጸው።
⚡️የኤጀንሲው የሳይበር እድገት ዳይሬክቶሬት የኢንፎርሜሽን ደህንነት ባለሙያ አቶ ናምሩድ ከሰተብራሃን፥ፀረ ቫይረሱ በሀገራችን ላይ የሚቃጡ የቫይረስ ዓይነቶችን ታሳቢ በማድረግ እና ዓለም ላይ አሉ የተባሉ ዋነኛ የቫይረስ ዓይነቶችን እንዲከላከል ተስቦ የተዘጋጀ መሆኑን ገልፀዋል። “ጋሻ” አንድን የቫይረስ ዓይነት ብቻ ሳይሆን የተለያዩ የቫይረስ ዓይነቶችን መከላከል እንዲችል ታሳቢ ተደርጎ የተሰራ መሆኑን ከኤጀንሲው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
⚡️ጸረ-ቫይተሱ በሀገር ውስጥ መሠራቱ የራስ አቅምን ከማጎልበት ባለፈ ለደህንነት ማስጠበቂያ ተብለው ከውጭ ሀገር የሚገቡ ምርቶች በራሳቸው የደህንነት ሥጋት የሚሆኑበትን አጋጣሚ የሚያስቀር መሆኑ ተመላክቷል።
⚡️ስለሆነም መተግበሪያው አስፈላጊውን የብቃት ፍተሻ ሂደት ካጠናቀቀ በኋላ ለተጠቃሚዎች የሚተላለፍበት ሁኔታ እንደሚፈጠር አቶ ናምሩድ ተናግረዋል። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በአዋጅ ከተሰጡት ሥልጣንና ኃላፊነቶች መካከል የኢንፎርሜሽን መሠረተ ልማቶችን እና ሥርዓቶችን ማበልፀግና መዘርጋት ተጠቃሾች ናቸው።
©ፋና
@simatechnology
330
ኮምፒውተርዎን ፈጣን የሚያደርጉ 9 ዘዴዎች
✅✅✅✅
👉1. ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶዎች ዎልፔፐር አይጠቀሙ፡፡
👉2. ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ
ለመነካካት አይሞክሩ፡፡
👉3. አፕሊኬሽን ከዘጉ በሁዋላ ዴስክቶፑን ሪፍሬሽ ያድርጉ፤ ይህም
ራም ሜሞሪን ነፃ ያደርጋል፡፡
👉4. የማይጠቀሙበት ሶፍትዌር ካለ ከኮምፒውተሩ ይሰርዙ (አን-
ኢንስታል) ያድርጉት)፡፡
👉5. ዴስክቶፕ ላይ ፋይል አያስቀምጡ፤ ሾርትከትም መብዛት
የለበትም፡፡
👉6. ኮምፒዩተሩ ሲከፈት በራሳቸው የሚከፈቱ ለምሳሌ: ስካይፕ አይነት
አፕሊኬሽኖች ካሉ disable ያድርጉ
👉7. Recycle binን ሁሌም ባዶ ያድርጉ::
👉8. ሀርድ ዲስኩን ሁለት ፓርቲሽን ይፍጠሩለት፡፡
👉9. ብዙ ሶፍትዌሮችን ባንዴ አይክፈቱ::
#share
📢📣🔴🔴Please Share & Join Us
@simatechnology
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
330
የከፊል የጸሃይ ግርዶሽ በመላው ኢትዮጵያ
————————————
ሃሙስ ታህሳስ 16 2012 ዓ/ም
ከጠዋቱ 12:37 እስከ 1:26
**************
ማስጠንቀቂያ
ወደ ጸሃይ ያለ መከላከያ ፊልተር እንዳይመለከቱ
@simatechnology
