cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Nemêľefan school of life🌍

ትምህርት በቤቶ ለተማሪዎች በፈለጉት አማራጭ በፁሁፉ: በምስል ወይስ በድምፅ ? በፈለጉት አማራጭ ራሶን እንዲፈትኑ ጥያቄዎች በሽ ናቸው። All together ,do you went text,notes videos or questions.Prepared by Awash secondary and preparatory school for all students.for every level students Come study with us

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
282
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
Grade 11 biology (unit 5) 1995-2011(EUEE with Answers) 📌Join and share 👇👇👇 @Aconcise @Aconcise
Показать все...
Grade 11 biology (unit 4) 1995-2011(EUEE with Answers) 📌Join and share👇👇👇 @Aconcise @Aconcise
Показать все...
Grade 11 biology (unit 3) 1995-2011(EUEE with Answers) 📌Join and share👇👇👇 @Aconcise @Aconcise
Показать все...
Grade 11 biology (unit 2) 1995-2011(EUEE with Answers) 📌Join and share👇👇👇 @Aconcise @Aconcise
Показать все...
Grade 11 biology (unit 1) 1995-2011(EUEE with Answers) Join and share👇👇👇 @Aconcise @Aconcise
Показать все...
ለማትሪክ ተፈታኞች (ለ12 እና ለ8 ክፍል ተማሪዎች) ትልቅ ነገር ማድረግ አይቻልም ትንሽ ነገር አድርጉ! - በትልቁ ማጥናት አይቻልም....በትንሹ አጥኑ! Share Join : @maneshetu Join : @maneshetu Join : @maneshetu Join : @maneshetu Join : @maneshetu
Показать все...
For any help contact me on @xxxlumino For help For question For other Always remember "it is hard to beat a person who never give up"
Показать все...
English model exam for grade 12 ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው👇👇 https://t.me/temhert_bebete https://t.me/temhert_bebete
Показать все...
Maths model exam for #social science students Grade 12 ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው👇👇 https://t.me/temhert_bebete https://t.me/temhert_bebete
Показать все...
Maths model exam for natural science students Grade 12 ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው👇👇 https://t.me/temhert_bebete https://t.me/temhert_bebete
Показать все...
3rd round model english exam Grade 12 ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው👇👇 https://t.me/temhert_bebete https://t.me/temhert_bebete
Показать все...
📌Civics last year Entrance Exam Questions ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው 👇👇 ◉⇲ @Aconcise ⇲◉ ◉⇲ @Aconcise ⇲◉
Показать все...
📌 Chemistry last year Entrance Exam Questions ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው 👇👇 ◉⇲ @Aconcise ⇲◉ ◉⇲ @Aconcise
Показать все...
📌Biology last year Entrance Exam Questions ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው 👇👇 ◉⇲ @Aconcise ⇲◉ ◉⇲ @Aconcise
Показать все...
💥Civic‼️ የ #Entrance ፈተና የሚወጣበት Chapter ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው 👇👇👇👇👇👇 @Aconcise @Aconcise
Показать все...
💥Biology‼️ የ #Entrance ፈተና የሚወጣበት Chapter ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው 👇👇👇👇👇👇 @Aconcise @Aconcise
Показать все...
💥Physics‼️ የ #Entrance ፈተና የሚወጣበት Chapter ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው 👇👇👇👇👇👇 @Aconcise @Aconcise
Показать все...
💥Chemistry‼️ የ #Entrance ፈተና የሚወጣበት Chapter ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው 👇👇👇👇👇👇 @Aconcise @Aconcise
Показать все...
Join and share👇👇👇👇 @Aconcise @Aconcise
Показать все...
Physics grade 11 from unit 5-8 briefly note Join and share 👇👇👇 @Aconcise @Aconcise
Показать все...
English note grade 11 Join and share 👇👇👇 @Aconcise @Aconcise
Показать все...
Join and share👇👇👇👇 @Aconcise @Aconcise
Показать все...
Join and share 👇👇👇 @Aconcise @Aconcise
Показать все...
ማሳሰቢያ ‼️ የ8ተኛ አና የ12ተኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን በተመለከተ! አንድ አንድ ማህበራዊ ድረ ገፆች አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ወቅታዊ ሰላም ምክንያት የ 8ተኛ እና 12ኛ ብሄራዊ ፈተና ቀን ተራዝሟል በሚል ተማሪዎችን እያዘናጉ ይገኛል። እስካሁን የትምህርት ሚኒስቴር ምንም አይነት መግለጫ አላወጣም ስለሆነም ተማሪዎች ከዚሁ ሀሰተኛ ዜና ተቆጥባችሁ ለፈተና በቂ ዝግጅት አድታረጉ ስንል እናሳስባለን። አሁን ባለው መረጃ መሰረት የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሕዳር 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ.ም የሚሰጥ እንደሆነ እና የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን። ለተማሪዎች ያጋሩ 🖲 ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት   👉 @ethiouniversity1bot             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
አስቾካይ ማስተወቅያ ቀን 12/02/13 ለ ነባር 12ኛ ክፍል ተማሪዎችበሙሉ። በ2012 Entrance Exam ለመፈተን ሞልታቹህ የነበራቹሁትን ፎርም ዉድቅ ተደርጎ እንዳ አዲስ በሌላ ባላሞያ በአንድ ቀን ብቻ ወይም በአንድ ቀን ከግማሽ ቀን ብቻ ስለሚሞላ ከሰኞ ጀምሮ አንድም ተማሪ ሰይቀር በመምጣት ምዝገበ እየተጠባበቃቹህ የሚሰጣቹሁን የክለሳ ትምህርት እንድትከታተሉ በጥብቅ እያሳወቅን በተለያያ ምክንያት እስከ ምዝገበው እለት ት/ት ቤት የልመጣቹህ ተማሪዎች ብትኖሩ እና ከሰኞ ጀምሮ ልኖር የሚችለውን አዲስ የፎርም ምዝገባ ብያመልጣቹህ Entrance Exam ላይ መቀመጥ የማትችሉ ስለሆና ከወዲሁ ት/ቤቱ እንዳትዘናጉ ጥብቅ መልእክቱን እያስተላለፋ ይገኛል።
Показать все...
ማስተወቅያ ቀን 08/02/13 ለነባር 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በነጌው እለት ሰኞ 09/02/13 ክላስ የምትጀምሩበት ቀን ስለሆና ደብተራቹሁን፣መጽሃፋቹሁን እና ዩኒፎርማቹሁን ለብሳቹህ ከጡዋቱ 1:00 እስከ 1:30 ት/ቤት በመገኛት ለት/ት አጀማማሩ መክፈቻ ለይ እንድትገኙ በክብር ተገብዛቹሃል። 1:45 ጀምሮ ት/ት በያክላስ የሚሰጥበት ግዜ ይሆናል።
Показать все...
ማስተወቅያ ቀን 06/02/13 ለ ነባር 12 ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የፊታችን ሰኞ በ 09/02/13 በኮቪድ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ትምህርታቹህ መጀመርያ ቀን እንዲሆን ስለ ተወሰና የማካካሻ ትምህርታቹሁን እንድትጀምሩ ከርቀት ያላቹህ ተማሪዎች የነጌ እና ተናጎደ ቅዳሜ እና እሁድ የግል ዝግጅታቹሁን አጠናቅቃቹህ ሰኞ ደብተር እና መጸሃፉቹሁን ይዛቹህ ት/ቤት በመገኛት ት/ት እንድትጀምሩ ት/ቤቱ ጥብቅ መልእክቱን ስየስተላልፍ በደስታ ስሆን ማስታዋቅያውን ያናባባ ተማሪ ለልሰማ ተማሪ መልእክቱን በማስተላላፍ እንደ ተማሪ ሃላፊናታቹሁን እንድትወጡ በአክብሮት እናሳውቃለን።
Показать все...
DV 2022 እንዴት ራሳችን መሙላት እንችላለን? ✅በጥያቂያቹ መሰረት ዲቪ 2022 ለመሙላት መከተል ያለብንን መንገዶች እነሆ በመጀምሪያ ዲቪ መሙላት የምንችለዉ ከ ጥቅምት ሀሙስ 07/2020 ጀምሮ ህዳር 10/2020 ለሊት 6፡00 ድረስ ብቻ ነው። DV-2022 Program Instructions ›የዲቪ ፎርሙን ከመሙላታችን በፊት ማሟላት ያሉብን ነገሮች;- (በ Ethiostudents የቴሌግራም ቻናል) ↘️እያንዳንዱ የ DV አመልካች የትምህርት / የሥራ ልምድ ማሟላት አለበት ማለትም በ ፕሮግራሙ መሰረትም- ➡️ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ወይም ተመጣጣኝ, የ 12 ዓመት ትምህርት በሚገባ ያጠናቀቀ /ያጠናቀቀች። ወይም ➡️ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው። ↘️የ DV አሞላል ሂደቶች:- ➡️ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመቀጠልም www.dvlottery.state.gov በሚለው ዌብ ሳይት መግባት ›ዌብ ሳይቱ ዉስጥ ገብተን Entry ሚለውን በመጫን መቀጠል በፎቶ መልክ የተቀመጠልንን Authentication code በድጋሚ በመጻፍ ወደ ፎርም መሙያዉ መግባት። ↘️ፎርም አሞላል‼️ 1. Name - ስም - Last/Family Name (የመጨረሻ/የቤተሰብ ስም ወይም የአያት ስም) ፣ Middle Name- (የመካከለኛ ስም ወይም የአባት ስም) ፣ First Name (የመጀመሪያ ስም ወይም የእርሶን ስም) በፓስፖርትዎ ላይ ያለውን ስም ሳያሳስቱ በእንግሊዝኛ መጻፍ። 2. Gender - ፆታ - ወንድ (Male) ወይም ሴት(Female) መምረጥ። 3. Birth date - የልደት ቀን - መጀመሪያ Month (ወር) ፣ Day (ቀን) ፣ Year ( ዓመት) በፈረንጆች አቆጣጠር በተሰጠው ቦታ መጻፍ።. 4. City Where You Where Born - የተወለዱበትን ከተማ 5. Country Where You Were Born - የተወለዱበትን ሀገር 6. Country of Eligibility for the DV Program - ለ DV መርኃ-ግብር ብቁ የሆነ ሀገር ማለትም yes ሚለዉ ላይ በመተው ማለፍ 7. Entrant Photograph - የመግቢያ ፎቶግራፍ ማስገባት - የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ -ፎቶ ግራፉ በደንብ የሚታይ ልኬቱ 600ፒክስል @Ethiostudente ➡️ በ600 ፒክስል የሆነ መጠኑ ከ 240 ኪሎባይት የማይበልጥ ከለር ፎቶ ግራፍ ፣JPEG Format መሆን አለበት። 8. Mailing Address - የፖስታ መላኪያ አድራሻ መሙላት 9. Country Where You Live Today - አሁን የምንኖርበትን ሀገር መምረጥ 10. Phone Number - ስልክ ቁጥር ማስገባት ለኢትዮጲያ +251 ብለን በመጀመር ስልካችንን ማስገባት / አለማስገባትም ይቻላል 11. E-mail Address - የ ኢሜል አድራሻንን ማስገባት 12. What is the highest level of education you have achieved, as of today? የትምህርት ደረጃችንን መምረጥ 13. What is your current marital status?- በአሁን ሰአት ያለን የትዳር ሁኔታ መምረጥ 14 . Number of Children - የልጅ ብዛት በቁጥር መጻፍ እያንዳንዱ የተወለዱ ሕጻናት እንዲሁም የማደጎ ልጆች፣ የእንጀራ ልጆች በእርስዎ ፎርም ውስጥ እያንዳንዱ ያላገቡ ህጻናት, ምንም እንኳን ልጅዎ ከእርስዎ ጋር አብረው ባይኖሩም መሞላት አለባቸዉ። ↘️በመጨረሻም continue በማለት Confirmation Number ያለበትን ወረቀት ፕሪንት በማድረግ ማስቀመጥ እና በ Confirmation Number ን DV-2022 ሲወጣ ማየት እንችላለን። DV-2022 Submission Confirmation : Entry success በዚ መሰረት ፎርሙን በመሙላት እድላችሁን መሞከር ትችላላችሁ የ Ethiostudents ን የቴሌግራም ቻናል ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ማረግ አይርሱ @Ethiostudente @Ethiostudente
Показать все...
የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትምህርት በሚጀምሩበት ሁኔታ ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ በሀዋሳ ተጀምሯል። ከ46ቱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ትምህርት ለማስጀመር 38ቱ ዝግጁ ናቸው ተባለ ።ስምንቱ ተቋማት በቅርቡ ዝግጅታቸውን ያጠናቃሉ። በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርት ለማስጀመር የተቋማቱን ዝግጅት ኮሮና ከመላከል አኳያ በተመለከተ ግምገማ ዛሬ በሐዋሳ እየተካሄደ ነው ሲሆን ከስምንት ተቋማት ውጭ ሌሌች ዩንቨርስቲዎች ዝግጅ መሆናቸውን የደረሰን መረጃ ያሳያል። ውይይቱን እና የሁሉንም ዩኒቨርስቲዎች ሁኔታ በዚህ የቴሌግራም ቻነል ገፅ @MoSHE_ETH ተከታትለን ወደ እናንተ የሚያደርስ ይሆናል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ እና ሼር ያድርጉ! @MoSHE_ETH @MoSHE_ETH
Показать все...