cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Nemêľefan school of life🌍

ትምህርት በቤቶ ለተማሪዎች በፈለጉት አማራጭ በፁሁፉ: በምስል ወይስ በድምፅ ? በፈለጉት አማራጭ ራሶን እንዲፈትኑ ጥያቄዎች በሽ ናቸው። All together ,do you went text,notes videos or questions.Prepared by Awash secondary and preparatory school for all students.for every level students Come study with us

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
282
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
ማስተወቅያ ቀን 06/02/13 ለ ነባር 12 ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የፊታችን ሰኞ በ 09/02/13 በኮቪድ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ትምህርታቹህ መጀመርያ ቀን እንዲሆን ስለ ተወሰና የማካካሻ ትምህርታቹሁን እንድትጀምሩ ከርቀት ያላቹህ ተማሪዎች የነጌ እና ተናጎደ ቅዳሜ እና እሁድ የግል ዝግጅታቹሁን አጠናቅቃቹህ ሰኞ ደብተር እና መጸሃፉቹሁን ይዛቹህ ት/ቤት በመገኛት ት/ት እንድትጀምሩ ት/ቤቱ ጥብቅ መልእክቱን ስየስተላልፍ በደስታ ስሆን ማስታዋቅያውን ያናባባ ተማሪ ለልሰማ ተማሪ መልእክቱን በማስተላላፍ እንደ ተማሪ ሃላፊናታቹሁን እንድትወጡ በአክብሮት እናሳውቃለን።
Показать все...
በሀገር አቀፍ ደረጃ ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ነገ ከቀኑ 9 ሰአት ላይ ይፋ ይደረጋል ተባለ ! ▪️አስፈላጊውን ቅድመ ጥንቃቄ በማድረግ በሀገር አቀፍ ደረጃ የመማር ማስተማር ስራው በቅርብ ቀን እንደሚጀመር የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ▪️"ትምህርት ቤቶች በምን መልኩ እና እንዴት ይጀምሩ?" በሚለው ዙሪያ ከሁሉም ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ ▪️ውይይቱ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት የሚካሄድ ሲሆን ነገ ከቀኑ 9 ሰአት ላይ በሀገር አቀፍ ደረጃ ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ይፋ ይደረጋል ተብሏል፡፡ ▪️በተጨማሪም የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ቀንም በነገው ዕለት ይገለፃል ነው የተባለው፡፡ (MoE) @Ethiostudente @Ethiostudente
Показать все...
New Ethiopian brr which announced by Dr Aby Ahmed is look like this
Показать все...
ይድረስ ለግሬዶች A የሩቅ ሀገር ሰው ነሽ እንዴት ነሽ ዘመዴ፤ ኧረ ተይ ጠይቂኝ ብቅ ብለሽ አንዳንዴ። አንቺ ኩሩ ዘመድ የኔ ዘመናይ፤ እንደ መስቀል ወፍ በአመት አንድ ጊዜ ብቅ አትይም ወይ። ሀገርሽ ሩቅ ነው መንገዱ ጉራጉር በቶሎ አይደረስ፤ እድሌ ተሳክቶ ምነው አንድጊዜ አይቼሽ ብመለስ። ወይልብሽ አይራራ አንድ ቀን እንደሰው፤ ይብላኝልሽ ላንቺ ስፈልግሽ ኑሬ አንዴም ሳላገኝሽ እኔስ መሄዴ ነው። B የኔዋ ሽቅርቅር የኔዋ ፈልሳሳ፤ ብቅ ጥልቅ እያልሽ ጎበኘሽኝ እሳ። ወይ በብዙ መጥተሽ ቤቴን አልሞላሽው ፤ ሄድ መጣ እያልሽ ልቤን አሳሳሽው፤ ጉልበቴን አድክመሽ ውስጤን አሳመምሽው። C የመኖሬ ሚስጥር ልዩ ስጦታዬ ፤ እጥፍ ድርብ ሁነሽ ነይልኝ ሽታዬ ፤ አንቺ ብቻ እኮነሽ የኔ መከታዬ። በትንሽ ተፍተፍ በትንሽ ፉጨራ፤ ደከመብኝ ብለሽ ሆድሽ እየራራ። የኔ ምስኪን አዛኝ ትመጫለሽ ቢሉኝ፤ አንድም ቀን ሳላስብ ሁልጊዜ ተኛሁኝ። ጊዜም አትሻሚ እንቅልፍም አትነሺ ሁሉን አስከባሪ፤ እኔን እንዳይከፋኝ ሺህ ሁነሽ ነይና ደስታን አብስሪ። የኔ ዲሞክራቲክ የኔ ሚዛናዊ ሁልጊዘም ነይልኝ፤ እኔስ መሄዴ ነው አንቺን እንዳይከፋሽ ዘላለም ኑሪልኝ። D ከተቀመጥኩበት ፈልገህ አታጣኝ ፤ ምናለ አንዳንዴ እንኳን ፊትህን ብትነሳኝ። አንተ የኔ ጀግና የኔ ልበ-ሙሉ፤ ማገዶ ቆጣቢ ምድጃ ነህ አሉ። F የኔ አዶልፍ ሒትለር የኔ ሙሶሎኒ ምንኛ አስመረርከኝ፤ እኔ ምን አልኩና ሕይወቴን ለማጥፋት ቁማር ቆመርክብኝ። ስራህ እንደ ሒትለር አንጀትህ አይራራ፤ ከመጣህ ላትሄድ ቢወድቁ ቢነሱ ቢያለቅሱ በተራ። እንዳንተ አይነት ጨካኝ እንዳንተ አይነት ክፉ፤ ከየትም አይገኝ ቢለፉ ቢለፉ። አንተም እኔን ሰደህ ደስታን ካገኘህ፤ ይብላኝ ለከራሚ እኔስ ሄድኩልህ። ለማን ላድርስላችሁ ?
Показать все...
Lewedefit uv stgebu
Показать все...
Announcement for enrollment to maternal-fetal medicine (MFM) fellowship program for the year 2020 The department of Obstetrics and Gynecology, SPHMMC, kindly invites all qualifying candidates to apply for maternal-fetal medicine (MFM) fellowship for the year 2020. Background and General Information The Department of Obstetrics and Gynecology, SPHMMC, as mandated by the Academic Commission of the college has started a maternal-fetal medicine (MFM) fellowship program in 2014 GC. The primary goal of this fellowship is to produce physicians who are competent clinicians, trainers, researchers, advocates, and leaders in all issues related to maternal-fetal medicine (MFM) care and broader reproductive health. It is a minimum of a two-year program at the end of which candidates will become subspecialists in maternal-fetal medicine (MFM). The training will involve clinical attachments, didactic training (seminars, tutorials, and journals), attachments abroad, and taking a supervisory role in the training of residents,
Показать все...
ዶ/ር አዱኛ ልሳነወርቅ በህንድ የ ቪትሮሬቲና የዓይን ቀዶ ህክምና ትምህርታቸውን አጠናቀው ተመልሱ በ ቪትሮሬቲና ዘርፍ (vitreoretinal surgery) በሀገራችን ከተሰማሩ ጥቂት ባለሞያዎች አንዷ እና በሬቲና ቀዶ ህክምና የመጀመሪያዋ ሴት ኢትዮጵያዊት ሐኪም ለመሆን በቅተዋል፡፡ St. Paulos ሆስፒታል በባልደረቦቿ ስም መልካም የስራ ዘመን ተመኝቷል
Показать все...
ከመላ አገሪቱ ለተውጣጡ የ12ተኛ ክፍል ዓይነ ስውራን ተማሪዎች ስልጠና መስጠት ተጀመረ! ከመላ አገሪቱ ለተውጣጡ የ12ተኛ ክፍል ዓይነ ስውራን ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተና በኦንላይን ለመስጠት የሚያስችል ስልጠና መስጠት መጀመሩን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። በስልጠናው ላይ ከመላ አገሪቱ የተውጣጡ ከ400 በላይ ዓይነ ስውራን ተማሪዎች ይሳተፋሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን እስካሁንም 250 ተማሪዎች ስልጠናውን መውሰድ መጀመራቸው ነው የተገለፀው። ለ12ተኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ዓይነ ስውራን ተማሪዎች በኦንላይን ፈተና እንዲወስዱ የሚረዳው የተስማሚ ቴክኖሎጂ ስልጠና መረሃ ግብር ለ5 ሳምንታት የሚቆይ ነው፡፡ ስልጠናው በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5 ኪሎ ቴክኖሎጂ ካምፓስ መስጠት እንደተጀመረ እና እስካሁን መረጃው ያልደረሳቸው ተማሪዎች በቦታው ተገኝተው ስልጠናውን መከታተል እንደሚችሉ ተገልጿል። -#EBC ⊰━━━━━━⊱🌸⊰━━━━━━⊰ Share | @NEMELEFAN2RYSChOOL
Показать все...
ከ ትምህርት ጋር ያሉትን ዘገባዎች ና በሀገር ውስጥ ያለውን እውነታ እንመለከታለን❗️ ✏️ትምህርት መች ይጀምራል? ትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ በፊት በሰጠው መግለጫ ትምህርት በ2013 ልጀመር እንደሚችል ገልጿል። በተለይ ሁሉም ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል እንዲያልፉ መወሰኑን አስመልክቶ የኮሮናን በማየት መስከረም ላይ ትምህርት ይጀመራል። ✏️የ 8ኛ ና 12ኛ ክፍል ፈተናስ መቼ ነው? የ 8ኛ ክፍል ና 12ኛ ክፍል ፈተና ትምህርት ተጀምሮ 45 ቀን ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ቡሃላ ይሆናል። ነገር ግን ይህ መረጃ ልቀየርና ተማሪዎች በቀጥታ ወደ ፈተናው የሚገቡበት ሁኔታ ልኖር ይችላል። የ 8ኛ ክፍል ፈተና በወረቀት የሚሰጥ ስሆን የ 12ኛ ክፍል ፈተና ግን በ #Internet የሚሰጥ ይሆናል። አስተውሉ ይህ ሁሉ የሚሆነው በሀገራችን ያለው የኮሮና ስርጭት ታይቶ ነው። አሁን ላይ ኮሮና በሀገራችን በጣም እየጨመረ መጥቷል። የዚህ ምክንያት ደግሞ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደሉን ተከትሎ በሀገሪቱ ለ 23ቀን #Internet መዘጋቱ ገና ዋጋ ያስከፍለናል። ይህ አዝማሚያ ደግሞ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ይመለሳሉ የሚል እምነት እንዳይኖር ያደርጋል። በተለይ ሀገራችን አሁን ላይ ከኮሮና ይልቅ ሌላ ትልቅ ችግር ውስጥ ናት...በዚህ ሁኔታ ደግሞ..... 😢 ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ና በሀገሪቱ ያለውን እውነታ ማታ ላይ እናቀርባለን። የናንተንም አስተያየት ፃፉልኝ። ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት   👉
Показать все...
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና! 🖌የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር የዘንድሮውን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ (የ12ኛ ክፍል) ፈተና በኢንተርኔት በመታገዝ በኦንላይ ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ ታውቋል። 🖌ለዚህ የኦንላይ ፈተና እንዲረዳ ለተማሪዎች 'ታብሌቶችን' ለማቅረብ እንደሚሰራ እንዲሁም በፈተና ጣቢያዎችም 'ፈጣን የሆነ የኢንተርኔት አገልግሎት' እንዲኖር ለማድረግ ስራዎች እየተጠናቀቁ እንደሆነ ተሰምቷል። 🖌የዘንድሮው ፈተና ተማሪዎች በኦንላይ እንዲፈተኑ ከማድረግ በተጨማሪ ውጤታቸውን በቀናት ውስጥ እንዲያውቁት ለማድረግም ዝግጅቶች እየተጠናቁቁ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። 🖌የዘንድሮ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ (የ12ኛ ክፍል) ፈተና መቼ እንደሚሰጥ እስካሁን ቀን አልተቆረጠለትም። በሌላ በኩል የ8ኛ ክፍል ፈተና በወረቀት ይሰጣል፤ የተማሪዎች ውጤትም በጊዜ ይደርሳል ተብሏል። 🖌ከዚህ በተጨማሪም ባለፉት ሳምንታት በተሰጠ መግለጫ መሰረት ከ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኞች በስተቀር ሁሉም የመጀመሪያ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ ያለምንም ፈተና እንዲዘዋወሩ ውሳኔ ተላልፎ ነበር። @NEMELEFAN2RYSChOOL
Показать все...
ተወዳጁ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከአባይ ግድብ ጋር በተያያዘ የሰራው አዲስ ሙዚቃ ነገ እንደሚለቀቅ ይጠበቃል!! ምንጭ፦ DireTube
Показать все...
ለማንኛውንም ትምህርት ጥያቄ እርዳተ ለማግኘት ያላችሁን ጥያቄ ወደ https://t.me/Theteacherofall ይላኩ
Показать все...
Civics Model Exam.txt0.25 KB