cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

እናዝግ 😂😅😘

መሳቅ መብተዎ ነው 😂 . ጥርሶ ቢነቀል ተጠያቂ አይደለንም😜😬 . ሀሳብና አስተያየት እንቀበላለን @Biluyeee . Join and sher በማረግ ይተባበሩን . 😅😂😘😘...🙏❤

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
213
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የወደፊት ባሌ ታድሎ ሚስቱ እኔ ነኝ ብላ ፖስታ single መሆኔን በምን አወክ🤔😂
Показать все...
What is ስሜትን መቆጣጠር ... . Its just like ቆሎ አጠገብክ ሆኖ አለመብላት
Показать все...
ብዙ ከባድ ነገር ሊኖር ይችላል ግን በዚህ ወቅት ይህን ህዝብ ለማሳቅ እንደመሞከር ከባድ የለም !! : ላይከሮቼ እጃችሁን ብር እንጂ ቁርጥማት አይንካው !
Показать все...
ሚስት ሆና የተፈጠረች ሴት ሄዋን ብቻ ናት ሁሉም ሴት ሚስት አይሆንም የምታገኛትን ሴት አንተ ነህ ሚስት አድርገህ የምትቀርፃት !!
Показать все...
አንዱ ጀለሴን ጆሮየን አሟኛል እለዋለሁ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው . . . ታዳ አንተ የሰው አትሰማ ምን አስጨነቀህ አላለም የተመታ
Показать все...
#እሷ:- ላስብ'እበት #እሱ:- አስቢ'እበት
Показать все...
ቆጥቤ በሰራሁ ፣ ወሰዱት እነሱ ስራ ልቀጠር ብል ፣ ተይዛል በነሱ በቀን በአደባባይ ምነዉ በጠረባ ፣ በጣለኝ ፖሊሱ 🙄😂
Показать все...
የሆነች ቆንጆ ሴት ምግብ ቤት ቁጭ ብዬ መጥታ single ነህ ስትለኝ ወዳኝ መስሎኝ በደስታ አዎ ስላት... ከእኔ አጠገብ የነበረውን ወንበር አንስታ ለወንድ ጓደኛዋ ሰጥታው አብረው ተቀመጡ😢😝
Показать все...
አረብ ሀገር የምትኖር ቀበጥ ቺክ ጠብሼ ሬሳ ይመስል ፎቶዬ ላይ 307 አበባ ስቲከር ነው የምትኮምተው 🤔 ብሎ ሲማረር ሰምቼው ነው !!
Показать все...
ከአልጋው መነሳት ያልቻለ ስንት አለ መሰለህ አንተ ግን ሙሉ ጤና ስላለህ ተሯሩጠህ መስራት ችለሀል እስኪ ተመስገን በል !
Показать все...